“አለመፍራቴን ነው የምፈራው!” ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና አሳታፊ ክፍሎች ፦ 00:00 - የኢትዮጵያዊነት ማንነት ቀውስ ታሪክና ብሔር አንድነትን ከመፍጠር ይልቅ እንዴት ለመከፋፈል እየዋሉ እንደሆነ የቀረበ ትንታኔ። 03:13 - እምነት ወይስ አስተሳሰብ? ፈጣሪን በምክንያታዊነት ማግኘት ይቻላል? ወይስ እምነት "ከምክንያት በላይ የሆነ እውነት" ነው? 04:45 - ስኬት ጉዞ እንጂ መድረሻ አይደለም አንድ ግብ ላይ መድረስ ለምን እንደ "ሞት" ሊሰማ እንደሚችልና ለምን የሂደቱ ጉዞ ትልቁ ነገር እንደሆነ። 15:35 - ትምህርት የት ጋ ተሳሳተ? ዘመናዊ ትምህርት የተፈጥሮ ጥበብን በሜካኒካዊ የትርፍ ፍለጋ እንዴት እንደተካው የሚዳስስ። 20:19 - ክፋት ተፈጥሯዊ ነው? የሰው ልጅ ተፈጥሮ በጎነት ነው ወይስ ጨካኝነት? የሚለውን አስጨናቂ ጥያቄ መመርመር። 22:30 - የማስመሰል ዘመን ማህበራዊ ሚዲያና የዘመኑ አኗኗር እንዴት ለሌሎች እውቅና የምንኖር "ተዋንያን" እንዳደረገን። 36:50 - አባት አልባው ትውልድ በ60ዎቹ ትውልድና በፈጣኑና ግንኙነቱ በራቀው የዛሬው ወጣት መካከል ያለው ልዩነት። 52:05 - "አለመፍራቴን ነው የምፈራው!" የቪዲዮው ዋና ፍልስፍና፤ አደገኛ በሆነ ሁኔታ ውስጥ እንኳ ለእውነት ስለመቆም። 01:06:13 - አገር ምንድን ናት? "እናት አገርን" እንደ መተማመኛ መጠለያና እንደ የጋራ ህልም በድጋሚ መተርጎም። 01:23:00 - የጠላቶች ጠቀሜታ ቡርሐን ከጓደኞች ይልቅ ለምን ተቺዎችን እንደሚመርጥና እነሱ እውነትን እንዴት እንደሚያረጋግጡ። በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Join this channel to get access to perks: / @endalegetamultimedia Subscribe Here:- / @endalegetamultimedia Join My Additional Channels:- / @misalecinemaምሳሌሲኒማ / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች 📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1... https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #memhir_daniel_seifemikael #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

ታፍነው የቆዩና አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ምስጢሮች! ቆይታ ከዓለማየሁ አረዳ (PhD) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

🛑 ሀምሌ 12 ጀምሮ ከ3 ነገሮች ተጠንቀቁ መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ

Anchor Media ጎጃም የከተተው የአብይ አህመድ ሰራዊት ምን ገጠመው? ኢትዮጵያ እየመከረች ሳይሆን እያበደች ነው

“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች @MisaleCinemaምሳሌሲኒማ

በውቀቱ ስዩም ትረካ Bewketu seyum, የታክሲ ላይ ጉዶች

የኃይማኖት መሪው ድንጋይ ካቀበለ የቱ ነው መንፈሳዊነት? _ ፈላስፋው ቡርሃን አዲስ _ ድንቅ ዕይታ

"መሪማዎች (አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን)፣ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ ለምን በዋናው በር አይወጡም? ገጽታ እንዳያበላሹ?" ቆይታ ከእስከዳር ግርማይ ጋር!

የከረረዉ የአርቲስቷ እና የቲክቶከሯ ጉዳይ // ወንጀለኞቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ግሩም - ኤልዳ ፖድካስት - ዕውቀት የፈሰሰለት ስሪኒቫሳ ራማኑጃን - ግሩም ተበጀ እና ኤልዳ ግዛቸው

“የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

=" ያለንበት ስልጣኔ! ከስልጣኔዎች ሁሉ የቆሸሸው ስልጣኔ ነዉ!"ደራሲ ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ ቡርሃን) @waliabooks

ታዋቂው የቴክኖሎጂ ባለሙያ እና አማካሪ አቶ ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መ/ቤት በመገኘት ከመላው አገሪቱ የባንኩ ሰራተኞች ስለቴክኖሎጂ

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186

እኔ አወራለሁ ባለቤቴ ያዳምጣል .....ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ በሻቱ ቶለማርያም "ሄቦ" የተሰኘ አዲሱ መፅሄቷን ለማስተዋወቅ| Seifu on EBS

ቡርሃን ከዉዝግቡ በኀላ ሃይማኖቱን በግልፅ አወጀ !!!ሙስሊም ? ክርስቲያን ? ወይስ ኤቲስት? #meskotpodcast #ethiopia @Ismail_Tekle

ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

"እኛ አደርባይ ምሁር ነን ይላል!" ቆይታ ከአለማየሁ ገላጋይ ጋር የስብሐት ገብረእግዚአብሔር ስራዎች ላይ። ክፍል 2 @waliapublisher7940

