ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 40-66 Isaiah
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ኢሳያስ 40-66 ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢሳይያስ፣ የእግዚአብሔር ፍርድ እስራኤልን እንደሚያነጻ፣ እንዲሁም ሕዝቡን ለመሲሓዊው ንጉሥ መምጣት እና ለአዲሲቷ ኢየሩሳሌም እንደሚያዘጋጅ ይናገራል። #BibleProject #Bible #ኢሳይያስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

ዳሰሳ፡- ትንቢተ አሞጽ Amos

ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 54 መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ Isaiah Chapter 54 Amharic Audio Bible ኑ! በቃሉ እውነት እንረስርስ!

ርዕስ፡- “እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው” ኢሳ.40:12-18 ዳን.4:28-37 /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/

የዘላለም ህይወትን ማግኘት ይፈልጋሉ?#የዘላለምህይወት #የድነትመንገድ #ኢትዮጵያ #ክርስትና

ኣውፈርቲ ኤርትራውያን ምስ መንእሰያት ኡጋንዳ ዘደንቕ ምሸት ኣሕሊፎም

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah

ነብዩ ኢሳያስ ማን ነው ?

ኣዘራራቢ ፍልልያት ዕብራዊ፡ እስራኤላዊን ኣይሁዳዊን ብዓይኒ ምሁራን ታሪኽን መጽሓፍ ቅዱስን #eritreanmoviie #history #bible

ኣፍሪቃውያን ኣብ ኲናት ዩክረይን-ሩስያ | BBC NEWS ትግርኛ

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ኤርምያስ Jeremiah

የትንቢተ ኢሳይያስ መፅሀፍ ዳሰሳ || ክፍል 5 || መሳይ እምሩ

የተሰቃየው መሢህ || ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ || prophet Tilahun Tsegaye preaching

የሱስ ዝኣተዎ ቤት - ኣገልጋሊ ኪዳነ ገብረሃዋርያት - #graceoverflowchurch - #2026

የ አንደኛ ተሰሎንቄ መጽሃፍ ጥናት ክፍል አምስት

Week 20 / Day 2 / ት. ኢሳይያስ 40:27 - 31 / እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ ነው /Bethel Reform Fellowship / የእለት እንጀራ

ዳሰሳ፡- መዝሙረ ዳዊት Psalms

የፍልስፍና ትምህርት መግቢያ ቅጽ 1 እና 2 - የማነ ገብረ ማርያም

🔴ከባድ ዋጋ ያስከፍልሃል |It will cost you dearly. |KesTigistu #tigistu #gospel #jesus #halwot #kingdomsound

