Week 20 / Day 2 / ት. ኢሳይያስ 40:27 - 31 / እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ ነው /Bethel Reform Fellowship / የእለት እንጀራ
ትንቢተ ኢሳይያስ 40:27 - 31 27 ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ፦ መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ? 28 አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። 29 ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 30 ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ 31 እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

▶︎
Week 20 / Day 3 / ለታይታ አታድርጉት / የማቴዎስ ወንጌል 6:1 / Bethel Reform Fellowship / የእለት እንጀራ

▶︎
Week 33 / Day 5 # ኢሳያስ 40:27 - 31# እግዚአብሔርን በመተማን የሚጠባበቁ #Bethel Reform Fellowship # የእለት እንጀራ

▶︎
ስሙትና እርምጃ ውሰዱ!

▶︎
በክንፉ ጥላ ውስጥ ማደር Gospel Light Church, Alexandria VA

▶︎
Week 20 / Day 1 / በእግዚአብሔር እና በሰው መሀከል መካከለኛው / Bethel Reform Fellowship / የእለት እንጀራ

▶︎
ሌዋታን ይቀጣል የተያዘ ይለቃል ኢሳ 27:1-6 ፓ/ር ቴዎድሮስ ደስታ

▶︎
ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

▶︎
"ከሰማይ እየበረረ ወደ እኔ ሲመጣ አየሁት" | ፓስተር ሰለሞን | ተስፋዬ የህይወት ምስክርነት ክፍል 1

▶︎
ከሞቀው ቤቷ ወደ ገዳም ማን ያደርገዋል ? #orthodox

▶︎
ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 40-66 Isaiah

▶︎
#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

▶︎
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ |Those who trust in God will renew their strength|በፓስተር ቢንያም

▶︎
මහින්ද දැන් සැපද යන්න ලෑස්ති වෙලා ඉන්න රාජපක්ෂලාට කියන්නේ බඩු පැක් කරගෙන ඉන්න ෆොන්සේකා සැරටම අමතයි

▶︎
እውነተኛው ሰንበት ማነው? ኢየሱስ የሰጠው አስደናቂ እረፍት! | ወንድም ዳዊት ፋሲል | አንድ

▶︎
ቅድሚያ:- ለሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ወይስ ለሕዝቡ?

▶︎
የኔ ዓለሜ // ዘማሪ ያቆብ ሚሊዮን // Yene Aleme // SINGER YAKOB MILLION // ECRC LIVE WORSHIP 2026

▶︎
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 40 Isaiah Chapter 40

▶︎
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

▶︎
🔴 እግዚአብሔር በህይወታችሁ እንዲሰራ ፍቀዱለት ! | Prophet Tilahun Tsegaye

▶︎
