የበለዓም ትምህርት | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem
ከዚህ አገልግሎት ጎን ለመቆም ለምትፈልጉ: Daniel Adem Yasin CBE Bank: 1000251149511 ስልክ ቁጥር፡ +251910110691 Email: [email protected] ኦሪት ዘኍልቍ 25 1 ፤ እስራኤልም በሰጢም ተቀመጡ፤ ሕዝቡም ከሞዓብ ልጆች ጋር ያመነዝሩ ጀመር። 2 ፤ ሕዝቡንም ወደ አምላኮቻቸው መሥዋዕት ጠሩ፤ ሕዝቡም በሉ፥ ወደ አምላኮቻቸውም ሰገዱ። 3 ፤ እስራኤልም ብዔልፌጎርን ተከተለ፤ የእግዚአብሔርም ቍጣ በእስራኤል ላይ ነደደ። 4 ፤ እግዚአብሔርም ሙሴን። የእግዚአብሔር የቍጣው ጽናት ከእስራኤል እንዲመለስ የሕዝቡን አለቆች ሁሉ ወስደህ በፀሐዩ ፊት ወደ እግዚአብሔር ስቀላቸው አለው። 5 ፤ ሙሴም የእስራኤልን ዳኞች። እናንተ ሁሉ ብዔልፌጎርን የተከተሉትን ሰዎቻችሁን ግደሉ አላቸው። 6 ፤ እነሆም፥ ከእስራኤል ልጆች አንዱ መጥቶ በሙሴና በእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ፊት ምድያማዊቱን አንዲቱን ሴት ወደ ወንድሞቹ አመጣት፤ እነርሱም በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ያለቅሱ ነበር። 7 ፤ የካህኑም የአሮን ልጅ የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ ባየው ጊዜ ከማኅበሩ መካከል ተነሥቶ በእጁ ጦር አነሣ፤ 8 ፤ ያንንም የእስራኤልን ሰው ተከትሎ ወደ ድንኳኑ ገባ። እስራኤላዊውንም ሰውና ሴቲቱን ሁለቱን ሆዳቸውን ወጋቸው። ከእስራኤልም ልጆች መቅሠፍቱ ተከለከለ። 9 ፤ በመቅሠፍትም የሞተው ሀያ አራት ሺህ ነበረ። ይህ መልእክት የሚባርክዎት ከሆነ፣ ተጨማሪ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ ቻናሉን ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ። እናመሰግናለን እግዚአብሔርም ይባርክዎት!!! #like #Share #SUBSCRIBE

የነብይ ዳንኤል አደም ድንቅ ምስክርነት - ክፍል 1 || Prophet Daniel Adem Testimony

🔴ምንም ብትሰራ ያለ እግዚአብሔር አይሆንልህም/HE WILL NOT BREAK YOU//ProphetTilahun//#gospel#jesus#halwot#ebs#habesha

ይህንን አጥብቃቹ ተመኙ! | #ነብይጥላሁንጸጋዬ #prophettilahuntsegaye #ወንጌል#ስብከት#ጸሎት#መዝሙር#መንፈስቅዱስ#ኢየሱስ #ክርስቲያን

ቻው ሄጃለሁ | እፎይ_efoyበሉ

እግዚያብሔር ከደከምክበት ነገር ያወጣሃል! |God will deliver you| Dr Abreham Teklemedn #gospeltruth #habesha #2026

ጾም እና ጸሎት

ወደ ተከለከልከው ስፍራ ትገባለህ | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem

Senegal Shocked The World & Destroyed England 😱🔥⚡ ❮ Senegal (3-1) England ❯ | Historic Comeback

ሰማይን የሚያስለቅስ ምንድን ነው? | ትንቢተ ኢሳይያስ ሙሉ ትረካ በአማርኛ – (FULL Prophet Isaiah - Amharic Audio Bible) #ትረካ

በምድር ላይ 150 ብቻ የቀሩትን ህዝቦች ጎበኘው! አንድ ሴት ሶስት ወንዶች…

ሙሉ መጽሐፍ | የአሁን ሃይል THE POWER OF NOW FULL AUDIOBOOK IN AMHARIC | Henok Hirboro

አጥንትህ መቆም እየፈልክ ይቀልጥብሃል! Pain to Purpose / ProphetTilahun #jesus #halwot #gospel #kingdomsound #ebs

🔴ሀጢአት መስራት አቁሙ! | STOP SINNING! - PROPHET TILAHUN TSEGAYE #jesus #protestantreformation #habesha

ዘመን ተዋጊ መናፍስት | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem

ነገረ ማርያምና ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት | ቲዎሎጂ እንጂ ፍልስፍና ወይም ፖለቲካል ሳይንስ ሀገር አልወለደም | ዮናስ ጎርፌ |Yonas Gorfe

Ayana🇪🇹| የጀዋር ዘመቻ በአያና እይታ | “ጀዋር ያነሳቸው ብዙዎቹ ሀሳቦች ላይ እጀግ ሰፊ ተቃርኖ አለኝ”

ሐሰተኛ ነብያት መገለጫዎች || Dawit Fasil || Preaching with Dawit || Protestant

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

እጣ ፈንታ ወይም የ40 ቀን እድል....!!! | Predestination Is Wrong! | Diakon Henok Haile

