ዘመን ተዋጊ መናፍስት | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem

ከዚህ አገልግሎት ጎን ለመቆም ለምትፈልጉ: Daniel Adem Yasin CBE Bank: 1000251149511 ስልክ ቁጥር፡ +251910110691 Email: [email protected] ኢዮብ 14 5 ፤ የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥ እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት። 6 ፤ እንደ ምንደኛ ዕድሜው እስኪፈጸም ድረስ ያርፍ ዘንድ ከእርሱ ጥቂት ዘወር በል። የሐዋርያት ሥራ 17 26 - 27 ፤ ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ፥ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው። ቢሆንም ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም። ዘጸአት 23 25 ፤ አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ። 26 ፤ በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ። ኢሳይያስ 49 1 ፤ ደሴቶች ሆይ፥ ስሙኝ፥ እናንተም በሩቅ ያላችሁ አሕዛብ፥ አድምጡ፤ እግዚአብሔር ከማኅፀን ጠርቶኛል፥ ከእናቴም ሆድ ጀምሮ ስሜን አንሥቶአል፤ 2 ፤ አፌንም እንደ ተሳለ ሰይፍ አድርጎአል፥ በእጁ ጥላ ሰውሮኛል፤ እንደ ተሳለ ፍላጻም አድርጎኛል፥ በሰገባውም ውስጥ ሽጎኛል። 3 ፤ እርሱም። እስራኤል ሆይ፥ አንተ ባሪያዬ ነህ በአንተም እከበራለሁ አለኝ። 4 ፤ እኔ ግን። በከንቱ ደከምሁ፥ ምንም ጥቅም ለሌለውና ለከንቱ ጕልበቴን ፈጀሁ፤ ፍርዴ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ፥ ዋጋዬም በአምላኬ ዘንድ ነው አልሁ። ይህ መልእክት የሚባርክዎት ከሆነ፣ ተጨማሪ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ ቻናሉን ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ። እናመሰግናለን እግዚአብሔርም ይባርክዎት!!! #like #Share #SUBSCRIBE

የባለራዕይ ተግዳሮቶች | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem
▶︎

የሌሊት ፀሎት//Yelelit Teslot // Night time prayer #fastingprayer #christianprayer #breakthroughprayer

የምድረ-በዳ ዐይን | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

ጾም እና ጸሎት
▶︎

ጾም እና ጸሎት

የሌሊት ፀሎት | Midnight Prayer to Silence Every Enemy

የጠቢቡ እንቅፋቶች - ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem

🔴በረከታችሁ እንዲለቀቅ ይህን አድርጉ|Do this to release blessings|ሐዋርያ ታምራት ታረቀኝ#APOSTLE TAMRAT #protestant #cjtv

በቃ አልቅሱ እሺ
▶︎

በቃ አልቅሱ እሺ

ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

የበለዓም  ትምህርት | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem

አለም ለምን በኢትዮጵያና መጽሐፈ ሄኖክ ጉዳይ መመርመር ፈለገ? ... ወሬ ኮርነር

ከነብይ ዳንኤል አደም ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ - ክፍል 2 || Prophet Daniel Adem

ሐሰተኛ ነብያት መገለጫዎች || Dawit Fasil || Preaching with Dawit || Protestant

ነገረ ማርያምና ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት | ቲዎሎጂ እንጂ ፍልስፍና ወይም ፖለቲካል ሳይንስ ሀገር አልወለደም | ዮናስ ጎርፌ |Yonas Gorfe

🔴ሀጢአት መስራት አቁሙ! | STOP SINNING! - PROPHET TILAHUN TSEGAYE #jesus #protestantreformation #habesha

ስለ ክርስቶስ ግራ የሚገቡኝ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ | Part 2
▶︎

ስለ ክርስቶስ ግራ የሚገቡኝ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ | Part 2

ሰኔ 20 ለምን ይከበራል?ከእምቤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው?መምህር ዘበነ ለማ

ወደ ተከለከልከው ስፍራ ትገባለህ | ነብይ ዳንኤል አደም || Prophet Daniel Adem