የሶማሊያ ወረራ የካራማራ ድልና የሰሜኑ ጦርነት ክፍል 19
ይህ ታሪካዊ ዘገባን ይዞ የቀረበ ቪዲዮ ከ1969-1970 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሊያ የፈጸችውን ወረራና ኢትዮጵያዊያን የተቀናጁትን ድል በሰሜኑ ግንባር የኢትዮጵያ ጦር በሻዕቢያና ጀብሃ ሃይሎች ላይ የተቀናጀውን ድል ይተርካል በዚህ ቪዲዮ *ሶማሊያ በኢትዮጵያ ላይ መቼና ለምን ወረራ እንደፈጸመች *የትኞቹ አካባቢዎች ተይዘው ነጻ እንደወጡ *የእናት ሀገር ጥሪ መታወጅና የታጠቅ ማሰልጠኛ ምስረታን *የካራማራን ድል *ሶቭየት ህብረትና ኩባ ያደረጉትን ድጋፍ *ጦርነቱ እንዴት እንዳበቃና ማን እንዳሸነፈ *ከምስራቁ ድል በኋላ ደርግ ፊቱን ወደ ሰሜን ግንባር ስለማዞሩ *በሰሜኑ ውጊያ የኢትዮጵያ ጦር በሻዕቢያና ጀብሃ ሃይሎች ላይ ድል ስለመቀናጀቱ *ደርግ ያከናወናቸውን ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገሮች *ጦርነቶቹ በሀገሪቱ ላይ ያደረሱትን ሰብዓዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳቶች እናይበታለን ይህ ቪዲዮ ለታሪካዊና ትምህርታዊ አላማዎች ተብሎ የተዘጋጀ ሲሆን ከመጻህፍትና ማህበራዊ ድህረገጾች የተገኙት መረጃዎች ለዚህ ታሪካዊ ቪዲዮ እንደ ግብዓትነት አገልግለዋል

▶︎
መንግስቱን እንደ እሾህ የወጋቸው የመነኩሴው ንግግር| የደርግ አመሻሽ |"ያልታሰበው"||ክፍል 19||ጸሀፊ፡- ሌ/ኮሎኔል ብርሀኑ ባይህ

▶︎
Mekoya - ሱዳናዊው ሰላይ በኢትዮጵያ ላይ - በእሸቴ አሰፋ - ክፍል 2

▶︎
Happy old age of an elderly couple far from civilization. Apricot season

▶︎
ትረካ - የገንጣዮች የቀን ቅዥት - ሜ/ጄ ሁሴን አህመድ | መስዋዕትነት እና ፅናት | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ

▶︎
USA YAGIYE ITSINDWA KENSHI MU RUGAMBA RW'UBUTASI| GUSAKIRANA KWA CIA NA KGB MU NTAMBARA.

▶︎
የ1966ቱ አቢዮት፣የመጨረሻው መጀመሪያ | የነጌሌው ጦር፣የሰባት ብሩ ደሞዝ ጥያቄ፣እና ወታደራዊ አስተባባሪ ኮሚቴው |

▶︎
ሳንካራና ትራወሬ ምን እና ምን ናቸው? በእሸቴ አሰፋ Sheger Mekoya #ThomasSankara #IbrahimTraoré /Eshete Assefa

▶︎
የኮሎኔል መንግስቱ ምላሾች ክፍል 2 | ጃንሆይ ላይ ጥላቻ የለኝም ፣ጄነራል አማን ገንጣይ ናቸው | The interview 2

▶︎
Ethiopia - በCIA የተፈፀመው አሳዛኙ የሉሙምባ ግድያ ይፋ ሆነ በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya ተረክ ሚዛን

▶︎
Breaking ዶ/ር ደብረጽዮን ናብ ኣስመራ ገይሹ ምስ ፕ/ኢሰያስ ዝገበሮ ዘተ፣ ምዕባለታት ምትፍናን ትግራይ፣ ትግራይ ካብ ነዳዲ ካብ ኤርትራ july 24

▶︎
የደርግ አባላቶች ከ50 ዓመታት በኋላ የት ናቸው ?

▶︎
ibirari by'ubutegetsi/Amateka ya Mobutu Sese Seko,kugera kw'irihikwa rye,by Muhire Munana,Mwanafunzi

▶︎
Le_Cambodge_1978.02.avi

▶︎
የሃይለስላሴ ሀብትና ሚስጥራዊው ቀለበታቸው ተረክ ሚዛን Salon Terek

▶︎
Ethiopia - የእጁን ያገኘው ፕሬዝዳንት በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya ተረክ ሚዛን

▶︎
داستان کامل فروپاشی شوروی

▶︎
ናቕፋ| የኤርትራ ታጋይዋ ምስጢሩን አወጣችው| #Ethio #Eritrean war memories ቀይ ባህር ሲቀላ @betehabesha

▶︎
108ቱ የደርግ መስራች አባላት | የደርግ መስራቾች እነማን ነበሩ መጨረሻቸውስ ምን ሆነ | Founders

▶︎
ምዕራፍ ሰለስቱ ፤ ክፍል አንድ-ከተአሊም ወደ ተቅሊጥ!

▶︎
