ዶንኪ ትዩብን ለማዳን ግዜው አሁን ነዉ!! ከጎናችን ናችሁ? #savedonkeytube #livestream #donkeytube #eshetumelese

በወገን ፈንድ ለመደገፍ https://www.wegenfund.com/causes/donk... ዶንኪ ቲዩብ ትልቅ የህልውና አደጋ ላይ ነው! 31 ሰራተኞችን ላለማሰናበትና የጀመርናቸውን በጎ ስራዎች ለመቀጠል የእናንተ ድጋፍ ዛሬውኑ ያስፈልገናል። 'Join' በማለት ወይም አባል በመሆን ሚዲያችንን ከውድቀት ይታደጉ። አብረን እናድን! Join    / @donkeytube.eshetumelese   በወገን ፈንድ ለመደገፍ https://www.wegenfund.com/causes/donk... #uk #usa #dalasreview #texas #washington #lasvegas #merryland #seatle #california #losangeles #canada #germany #australia ዶንኪ ትዩብን ለማዳን ግዜው አሁን ነዉ!! ከጎናችን ናችሁ? #livestream #donkeytube #eshetumelese ውድና የተከበራችሁ የዶንኪ ትዩብ ቤተሰቦች እንዲሁም በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ ላለፉት 7 ዓመታት ዶንኪ ትዩብ (Donkey Tube) በኢትዮጵያ ሚዲያ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ በመክፈት፣ ከሰበር ወሬዎችና ከማህበራዊ ሚዲያ ውዝግቦች ይልቅ ሰብአዊነትን፣ አንድነትንና በጎነትን አስቀድሞ ሲያገለግል ቆይቷል። በእግዚአብሔር ቸርነትና በእናንተ ታማኝነት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት የለወጡ ታላላቅ ሥራዎችን አብረን ሠርተናል፦ ድልድይ በመሆን ቀጥተኛ እርዳታ ማገናኘት፦ ድሮ ይደረግ የነበረውን የአሰራር ልምድ በመቀየር፣ ተረጂዎችን ቀጥታ ከረዳቶቻቸው ጋር በባንክ አካውንታቸው በማገናኘት በርካታ ሰዎችን ከሞትና ከታላቅ ችግር አትርፈናል። ታላላቅ የበጎ አድራጎት ፕሮጀክቶች፦ የአቡነ አሮን የውኃ ፕሮጀክትን፣ የወለተ ጴጥሮስ ገዳም ትራክተር ግዢን፣ የይምርሃነ ክርስቶስንና የኳታር ሥላሴን እንዲሁም የለንደንን ቤተክርስቲያን ድጋፎች በታማኝነት አስፈጽመናል። ተስፋ የቆረጡትን ማገገም፦ በከባድ የሱስ ሕይወት ውስጥ የነበሩ ወጣቶችን መልሰን እንዲቋቋሙ፣ የአእምሮ ሕመም ታማሚዎችንና ለዓመታት ተስፋ ተቆርጦባቸው የነበሩ ባለታሪኮችን እንዲፈወሱ መንገድ ሆነናል። አሁን ግን ዶንኪ ትዩብ ታይቶ በማይታወቅ ታላቅ የኢኮኖሚ አደጋ ውስጥ ይገኛል። ላለፉት 3 ዓመታት ከጀርባ በሚደረጉ የኢኮኖሚ ተፅዕኖዎች፣ የተፈራረምናቸው ስፖንሰርሺፖች እንዲሰረዙ በመደረጉ እና የሠራናቸውን ቪዲዮዎች ያለፈቃድ ቲክቶክ ላይ በመጫን የዩቲዩብ ገቢያችን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲወርድ ስለተደረገ፣ ተቋሙን መምራት ወደማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። እስካሁን ወጪዎቻችንን ለመቀነስ ብዙ ብንታገልም፣ አሁን ግን የኪራይ፣ የኢንተርኔት፣ የስራ ግብርና የሠራተኞቻችንን ደሞዝ መሸፈን አቅቶናል። ይህ ማለት 101 ሠራተኞቻችንን መበተን፣ የቻናሉን ሥራዎች ማቆም እና በዳታቤዛችን ላይ የተመዘገቡ እርዳታ የሚጠብቁ ከ1,200 በላይ ግለሰቦችን፣ እናቶችንና አብያተ ክርስቲያናትን ተስፋ ማጨለም ይሆናል። እንዴት መርዳት ትችላላችሁ? እግዚአብሔር በናንተ ልብ አድሮ ዶንኪ ትዩብን ከመዘጋት እንድትታደጉት ጥሪያችንን እናቀርባለን። በዚህ የወገን ፈንድ ዘመቻ የሚሰበሰበው እያንዳንዱ ሳንቲም ቀጥታ የሚውለው፦ ዶንኪ ትዩብን ከባድ የኢኮኖሚ ጫና ውስጥ የጣሉትን የቤት ኪራዮች፣ የሠራተኛ ደሞዝና የግብር ወጪዎችን ለመሸፈን። የቪዲዮዎቻችንን ጥራት ጠብቀን፣ 20 እና 30 ቀናት የሚወስዱ ሰብአዊነት ላይ ያተኮሩ ታላላቅ ሥራዎችን በነፃነት ማምረት እንድንቀጥል። በእርዳታ ወረፋ ላይ ያሉትን ታማሚዎች፣ አቅመ ደካሞችና አብያተ ክርስቲያናትን ለመደገፍ። ፣ እውነታውን ተረድታችሁ ከረፈደ በኋላ ከምንቆጭ ዛሬውኑ ከጎናችን እንድትቆሙ እንማጸናለን። እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን፤ በጎ ሥራችንም ፈጽሞ አይቁም! ✅Follow and Subscribe : Tiktok :   / comedian_eshetumelese   Donkey Kids : @donkeytubekids Instagram :   / comedian.eshetu   Facebook :   / eshe.melesse   Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ! #donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha

🔴 ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር መውሰድ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026
▶︎

🔴 ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር መውሰድ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026

እሸቱ መለሰ ምን አጋጠመው? የዘመደኩን በቀለ አነጋጋሪ ምላሽ! | Zemedkun Bekele on Eshetu Melese| Live Stream
▶︎

እሸቱ መለሰ ምን አጋጠመው? የዘመደኩን በቀለ አነጋጋሪ ምላሽ! | Zemedkun Bekele on Eshetu Melese| Live Stream

ከረዲጋ የጥምጣም challenge 😎 90's Vibe
▶︎

ከረዲጋ የጥምጣም challenge 😎 90's Vibe

እየደረሰብኝ ያለው ጥቃት የምታዩት ብቻ አይደለም !#comedianeshetu #donkeytube #dinklijoch #ethiopia
▶︎

እየደረሰብኝ ያለው ጥቃት የምታዩት ብቻ አይደለም !#comedianeshetu #donkeytube #dinklijoch #ethiopia

የዶንኪ ቲዩብ የቀድሞ ሰራተኛ ሚስጥሩን ሁሉ ዘረገፈችው  የባንቢ ሀበሻ እናት ኮሜድያን እሸቱን ጉድ አደረገችው
▶︎

የዶንኪ ቲዩብ የቀድሞ ሰራተኛ ሚስጥሩን ሁሉ ዘረገፈችው የባንቢ ሀበሻ እናት ኮሜድያን እሸቱን ጉድ አደረገችው

የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት ስብስብ  |  ETHIOPIAN ORTHODOX MEZMUR
▶︎

የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት ስብስብ | ETHIOPIAN ORTHODOX MEZMUR

ሰበር ዜና የዴዚ እናት አልሞተችም? ዴዚ በመጨረሻ መልክት ልካለች😱
▶︎

ሰበር ዜና የዴዚ እናት አልሞተችም? ዴዚ በመጨረሻ መልክት ልካለች😱

Getting Scammed In The Holiest Place In Africa 🇪🇹 (when kindness meets greed)
▶︎

Getting Scammed In The Holiest Place In Africa 🇪🇹 (when kindness meets greed)

"ከሞት አፋፍ ወደ ተልዕኮ፤ ከእሳት ፍንዳታ በተአምር የተረፈው፣ ማህበረሰባችንን ለወደፊቱ የሚያዘጋጅ APEIRON AIን ይዞ መጣ።" የኛ ሰው በአሜሪካ
▶︎

"ከሞት አፋፍ ወደ ተልዕኮ፤ ከእሳት ፍንዳታ በተአምር የተረፈው፣ ማህበረሰባችንን ለወደፊቱ የሚያዘጋጅ APEIRON AIን ይዞ መጣ።" የኛ ሰው በአሜሪካ

Alemneh Wasse  ኢራን ለምንድነው #በሆርሙዝየተነሣ ራሷ ላይ #አደጋየምትጋብዘው??#አንገብጋቢ ጥያቄ!!
▶︎

Alemneh Wasse ኢራን ለምንድነው #በሆርሙዝየተነሣ ራሷ ላይ #አደጋየምትጋብዘው??#አንገብጋቢ ጥያቄ!!

/ልዩ ፕሮግራም/ "ቢቻል እና እኔ በባሌ ቦታ ታምሜ እሱ ደህና ሆኖ ስራ እየሰራ ቢመጣ ብዬ እመኛለሁ"🥺 //በእሁድን በኢቢኤስ//
▶︎

/ልዩ ፕሮግራም/ "ቢቻል እና እኔ በባሌ ቦታ ታምሜ እሱ ደህና ሆኖ ስራ እየሰራ ቢመጣ ብዬ እመኛለሁ"🥺 //በእሁድን በኢቢኤስ//

...ለንደን ኤርፖርት ውስጥ ነው አደጋ ያጋጠመኝ...ተወዳጁ ድምፃዊ  ጎሳዬ ተስፋዬ || Tadias Addis
▶︎

...ለንደን ኤርፖርት ውስጥ ነው አደጋ ያጋጠመኝ...ተወዳጁ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ || Tadias Addis

Юу юу болоод өнгөрчихөв дөө? #3
▶︎

Юу юу болоод өнгөрчихөв дөө? #3

ጉድ ያስባለው ኪስ አውላቂው ኢትዮጵያዊ ተያዘ! ከ200 በላይ ክስTheft - Nearly 200 Charges again Ethiopian man
▶︎

ጉድ ያስባለው ኪስ አውላቂው ኢትዮጵያዊ ተያዘ! ከ200 በላይ ክስTheft - Nearly 200 Charges again Ethiopian man

በአውሮፓ ያገኘኋቸው አስደናቂ መነኩሴ! #comedianeshetu #donkeyyoutube #habesha #germany
▶︎

በአውሮፓ ያገኘኋቸው አስደናቂ መነኩሴ! #comedianeshetu #donkeyyoutube #habesha #germany

🛑LlVE የማለዳ ጉባኤ  ሕጻኑ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ  ቀጥታ ከለገሃር ቅዱስ ቂርቆስ የ ቅድስት ኢየሉጣ እና ቅዱስ ቂርቆስ ጸሎታቸው፣ ምልጃቸው ይጠብቀን፡፡
▶︎

🛑LlVE የማለዳ ጉባኤ ሕጻኑ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቀጥታ ከለገሃር ቅዱስ ቂርቆስ የ ቅድስት ኢየሉጣ እና ቅዱስ ቂርቆስ ጸሎታቸው፣ ምልጃቸው ይጠብቀን፡፡

#24 Adventure Armenia 2 - Ep. 14 - Rockfall on H43, no way through
▶︎

#24 Adventure Armenia 2 - Ep. 14 - Rockfall on H43, no way through

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg  #lifestyle
▶︎

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

THE HU X THE MONGOLZ IN THE KITCHEN @1Mongolz
▶︎

THE HU X THE MONGOLZ IN THE KITCHEN @1Mongolz

ፖለቲካ እና መዝናኛ
▶︎

ፖለቲካ እና መዝናኛ