ሞሳድ ሰላዮቹን እንዴት ይመለምላል? (ሚድራሻ - ዘገንኑ የስልጠና ማዕከል
በአለም ላይ ካሉ የስለላ ድርጅቶች ሁሉ ስሙ ሲነሳ ፍርሃትን፣ መደነቅንና ጥልቅ ምስጢርን የሚጭረው ስም "ሞሳድ" (Mossad) ነው። ይህ ድርጅት የShadow Empire ወይም የጥላ መንግስት በመባል ይታወቃል። በዚህ ቪዲዮ፤ ይህ አስፈሪ የደህንነት ተቋም ከመነሻው ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ እንዴት እንደተመሰረተ፣ ሰላዮቹን ከቢሊዮን ህዝብ መሃል እንዴት እንደሚያጠምድና እንደሚመልምል፣ "ሚድራሻ" በተባለው ማዕከል ውስጥ የሚወስዱትን ዘገንኑ ስልጠና፣ ልዩ አወቃቀሩን (ሳያኒም እና ኪዶን) እንዲሁም በአለም ላይ ታሪክ የለወጡትን 3 ታላላቅና ስኬታማ ኦፕሬሽኖችን (የአዶልፍ አይችማን አደን፣ የኤሊ ኮኸን አስገራሚ ስራ እና የኢራን የኑክሌር አርካይቭ ስርቆት) በጥልቅ ትረካ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቪዲዮውን ከወደዱት Like በማድረግ፣ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉት። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #አስፈሪውሞሳድ #የስለላታሪክ #ሞሳድ #ኢትዮጵያ #ታሪክ #Mossad #EliCohen #AmharicDocumentary #TrueCrimeAmharic #Ethiopia #የአለምታሪክ #Espionage

▶︎
ពេលតៃវ៉ាន់ទើបផ្ដាច់ខ្លួន ហេតុអ្វីចិនមិនព្រមវាយយកភ្លាមៗ?

▶︎
Conquering K2: Deadlier Than Spaceflight and Spacewalking

▶︎
".. መለስ ዜናዊን ዩኒቨርስቲ ሳይሆን በደንብ የማውቀው በርሃ ነው "|ምዕራፍ| |ምዕራፍ|Full Interview With YaredTibebu@ArtsTvWorld

▶︎
Alemneh Wasse ኢራን ለምንድነው #በሆርሙዝየተነሣ ራሷ ላይ #አደጋየምትጋብዘው??#አንገብጋቢ ጥያቄ!!

▶︎
ለማመን በሚከብድ ሁኔታ የተገደለው ሰላይ salon terek

▶︎
ፖለቲከኛታት ኣሜሪካ ስዕረትካ ተቀበል ይብልዎ

▶︎
داستان کامل فروپاشی شوروی

▶︎
አለምን ያነጋገረው የቻይኖች የኢንጂነሪንግ ምጥቀት│China's Megaprojects│

▶︎
ስፔን ተበቀለች | በጋዛ የታየው የአለም ዋንጫ ጉድ ተረክ ሚዛን Salon Terek

▶︎
An in-depth interview with the late Sir Alex Younger, the longest-serving MI6 chief | The Economist

▶︎
ЕВРОПЫН ХАМГИЙН ТОМ АСУУДЛЫГ АМЕРИК ТАРЬСАН!

▶︎
ስልጣን የሰውን አዕምሮ እንዴት እንደሚመርዝ የሚያወራ ፊልም || LORD OF THE RINGS || ካየሁት

▶︎
Ethiopia- ይህን ማን ያምናል? አራቅቺ እና "ኮድ 110" Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

▶︎
ግሩም ትረካ - ዘርፈ ብዙው ጂነየስ ቤንጃሚን ፍራንክሊን፣ ሳይንቲስት፣ የፈጠራ ሰው፣ ፀሐፊ፣ ፖለቲከኛ እና ፈላስፋ፣ ፀሐፊ አዲስ አሰፋ #girumtereka

▶︎
የኮሎኔል መንግስቱ ምላሾች ክፍል 2 | ጃንሆይ ላይ ጥላቻ የለኝም ፣ጄነራል አማን ገንጣይ ናቸው | The interview 2

▶︎
Anchor Media ጎጃም የከተተው የአብይ አህመድ ሰራዊት ምን ገጠመው? ኢትዮጵያ እየመከረች ሳይሆን እያበደች ነው

▶︎
Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና July 21/22, 2026

▶︎
Breaking ህወሓት ንብልጽግና ክቐብሮየ ኢሉ፣ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ንኤርትራን ህልውናንን፣ ውግእ ኢራንን ኣሜርካን ን10ይ መዓልቲ በርቲዑ ቀጺሉ july 21

▶︎
የኢራን የኒኩሌር አባት፡ ሞህሴን ፋክሪዛዴህ እና በ AI የታገዘው አስገራሚ ግድያ!

▶︎
