✅ ጣፋጭ የጦስኝ ወተት ያጠጡን ገራገር የገጠር እናት ❤ ከእምዬ ጓዳ በጦሳ ተራራ ላይ ! #wollo #ወሎ #ደሴ
Our today's preparation is on Mount Tosa. Mount Tosa is a large and famous mountain located west of Dessie town. There are many residents on this mountain. Today, we had a special stay with Mrs. Kedeja Sayed, who lives in the rural village of Kedejo. We talked about her life path. She is a strong mother who raised her children without a father. During our stay today, we went into the kitchen and talked about preparing food. We served delicious food and were treated well. We also drank Tosa's milk. የዛሬው መሠናዷችን የተዘጋጀው ጦሳ ተራራ ላይ ነው። ጦሳ ተራራ በደሴ ከተማ ምዕራብ አቅጣጫ የሚገኝ ትልቅና ዝነኛ ተራራ ነው። በዚህ ተራራ ላይ በርካታ ነዋሪዎች ይገኛሉ። በዛሬው ቆይታም ከድጆ በተሰኘው የገጠር መንደር ከሚኖሩት ወይዘሮ ከድጃ ሰይድ ጣር ልዩ ቆይታ አድርገናል። በህይወት መንገዳቸው ዙሪያ አውግተውናል። ልጆቻቸውን ያለ አባት ያሳደጉ ብርቱ እናት ናቸው። በዛሬው ቆይታችን ኩሽና ገብተን ምግብ እያዘጋጀን አውግተናል። ጣፋጭ ምግብ ቀርቦልንም ተስተናግደናል። የጦሳን ወተትም ጠጥተናል።

✅ የጥቅምት እሸት ያጠገበችን ገራገር የገጠር እናት ❤ በተሁለደሬ ገደራ ! ከእምዬ ጓዳ ! #wollo #cooking #ወሎ

Ethiopia - በትግራይ ጉዳይ የ4 ኪሎ አስቸኳይ ስብሰባ፣ ለሱዳን መልስ መስጠት ተጀመረ!፣ በቀይባህሩ ጥቃት ከአዲስ አበባ የተሰማው፣ ነዳጅ መቶ ዶላር ገባ

✅ በ14 አመቷ የወለደችው የገጠር እናት በወሎ ሀይቅ ! ከእምዬ ጓዳ በተረሱት የወሎ እናቶች ቀዬ ! #wollo #rurallife #cooking

Getting Scammed In The Holiest Place In Africa 🇪🇹 (when kindness meets greed)

የህልም ጋብቻ በሳቅና የተሞላ የገጠር ድራማ ፈታ በሉ#እንጎቻመዝናኛ #EngochaMeznagna

✅ የዛሬዋ የገጠር እናት ያዘጋጀችልን ግብዣና መስተንግዶ በእጅጉ ይለያል ❤ የእርጎው ጣዕም፣ በቃላት አይገለፅም ! #wollo #cooking #food

✅ ሙያ እና ፀባይ ያደላት የገጠር እናት፣ የተዘናፈለ የጤፍ እንጀራ አበላችን! ከእምዬ ጓዳ በጦሳ ተራራ የገጠር መንደር ❤ #wollo #cooking #food

✅ ከአባቴ ጋር ጉዞ ወደ ወረኢሉ ❤ በገጠሯ መንደራችን ከቤተሰቦቼ ጋር ያሳለፍኩት ድንቅ ጊዜ ! #wollo #familyvlog

ማሩ ቀመስ ደምቢያ ጎንደር ፤ ገጠሩ ውስጥ ምን አጋጠመኝ?

ስለ እሸቱ የማይጠበቅ ነገር ልንገራቹ ? #orthodox

✅ ማር ያጎረሰኝ ቸሩ የወሎ ገበሬ ❤ ከአባብዬ ቀዬ በተሁለደሬ ገደራ! A day on farm with Ethiopian farmer. #wollo #ወሎ

The Most Popular Iranian Food Lady ❤️ New Location 🔥 Iran Food & Culture

ሀይቅ እስጢፋኖስ ቤተ አምሓራ ውሎ ውስጥ ያለ ምድራዊ ገነት/ ይሄን አልጠበቅኩም‼️

The Super Modern Side Of Africa Nobody Shows You - Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 (astonishing)

//ከውበት በላይ// "እኔ ነኝ ያጎሳቆልኳት... አንድ ቀን ይቀየራል በማለት" //እሁድን በኢቢኤስ//

ለማመን የሚከብድ//የእንግሊዙ ሳልፎርድ ወይስ ቀበና//ወደቤት አንገባም !!!//ይሄንን አይታችሁ ፍረዱ

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

✅ የመጀመሪያ ባሌ ቁጥር ስለማያቅ ፈታሁት 😂 በሳቅ የታጀበ መስተንግዶ ያደረጉልኝ የገጠር እናቶች ❤ #wollo #food #cooking

የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM

