✅ የጥቅምት እሸት ያጠገበችን ገራገር የገጠር እናት ❤ በተሁለደሬ ገደራ ! ከእምዬ ጓዳ ! #wollo #cooking #ወሎ

Today's "keemye guada"Preparation is organized in the Gedera area of ​​​​Thuledere Woreda. The beauty of the spring in the area is amazing. The spike is in full bloom. In this area, there is also a special traditional event where all the residents gather to eat and taste spike. Today's keemye guada focuses on this. Our guest of the day is Mother ms Hadra. She is shy and gentle. During our stay, we talked about their very interesting cultural system. We entered their home and were treated in a special way. የዛሬው ከእምዬ ጓዳ መሰናዶ በተሁለደሬ ወረዳ ገደራ አካባቢ የተዘጋጀ ነው። የአካባቢው የፀደይ ውበት አስደናቂ ነው። እሸቱ በየአይነቱ አፍርቷል። በዚህ አካባቢ ደግሞ ነዋሪው ሁሉ ተሰባስቦ እሸት የሚበላበትና የሚቀምስበት ልዩ ባህላዊ ክዋኔ አለ። የዛሬው ከእምዬ ጓዳ መሰናዶም በዚህ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው። የዕለቱ እንግዳችን የሆነችው እናት ወንዘሮ ሀድራ ትሰኛለች። አይናፋርና ገራገር ናት። በቆይታችን እጅግ ደስ ስለሚለው ባህላዊ ስርአታቸው ተጨዋውተናል። ወደ ቤታቸው ገብተንም በልዩ ሁኔታ ተስተናግደናል።። #wollo #cooking #ወሎ #food

✅ የዛሬዋ የገጠር እናት መስተንግዶ ወደር የለውም ❤ ከእምዬ ጓዳ በኩታበር የኮሳምቦ መንደር ! #cooking   #rurallife   #wollo
▶︎

✅ ጣፋጭ የጦስኝ ወተት ያጠጡን ገራገር የገጠር እናት ❤ ከእምዬ ጓዳ በጦሳ ተራራ ላይ ! #wollo   #ወሎ  #ደሴ

ማሩ  ቀመስ  ደምቢያ  ጎንደር ፤ ገጠሩ  ውስጥ ምን  አጋጠመኝ?
▶︎

ማሩ ቀመስ ደምቢያ ጎንደር ፤ ገጠሩ ውስጥ ምን አጋጠመኝ?

✅ በሰርጋቸው ወቅት ፣ ክርስቲያንና ሙስሊም ጓደኛሞች አብረው የሚሞሸሩበት የወሎዬዎች ቀዬ ❤  #Beautiful Ethiopian village  #ወሎ

ነዋሪዎቿ አልኮል የማይጠጡባት የኢትዮጵያ አስገራሚ መንደር!
▶︎

ነዋሪዎቿ አልኮል የማይጠጡባት የኢትዮጵያ አስገራሚ መንደር!

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg  #lifestyle

//አራዳ ቅዳሜ// "አዲሱ ስራ ከተሳካ ስጋ ብቻ ነው የምንበላው" 😂😂 በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ

Ethiopia የዕለተ አርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum

ደብረ ብርሃን፡ በደርግ ዘመን ያለ ሲሚንቶ የተሰራው አስደናቂ ግድብ እና የካሮት መስኖ ልማት | Debre Berhan Hidden Dam & Farming

ህልውናችን በጠላቶቻችን መቃብር ላይ ነው!
▶︎

ህልውናችን በጠላቶቻችን መቃብር ላይ ነው!

✅ በ14 አመቷ የወለደችው የገጠር እናት በወሎ ሀይቅ ! ከእምዬ ጓዳ በተረሱት የወሎ እናቶች ቀዬ ! #wollo   #rurallife #cooking

✅ የወሎዬዎችን ቁንጅና ያስመሰከረችው የቃሉዋ የገጠር እናት ! የበኬዎችን ውበትና ደግነት አየሁላቸው ❤ ወሎ ቃሉ !#wollo  #cooking   #food

የገጠር Tour| መርሃቤቴ
▶︎

የገጠር Tour| መርሃቤቴ

"የምናዉቅብሽ የቅምጥ ስራ " ምርጥ ድራማ(Yeminawkibish kimit Besira) Ethiopian Comady 2022

የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM

ថ្ងៃទី១-ដំណើរកំសាន្តទៅលេង បាត់ដំបង, ប៉ៃលិន /Day1-Tour From Phnom Penh to Battambang and Pailin

Happy old age of an elderly couple far from civilization. Apricot season

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg  #lifestyle

MK TV || ቤተ አብርሃም || አቶ ምህርካ  ክርስቶስ  አድማሱ ጀንበሬ :- አባቴ "አዝዝ በቃልከ ወየሐዩ ወልድየ" እያሉ ከሞት  አስነሡኝ ።

✅ ሙያ እና ፀባይ ያደላት የገጠር እናት፣ የተዘናፈለ የጤፍ እንጀራ አበላችን! ከእምዬ ጓዳ በጦሳ ተራራ የገጠር መንደር ❤ #wollo #cooking #food