የፖለቲካችን ድርቀት በገሃድ ታይቷል | ከ የዩኒቨርስቲ መምህር እና ፖለቲከኛው ዶክተር ጌትዬ ትርፌ ጋር የተደረገ ቀይታ Ahadu News And Politics
የዛሬው አሐዱ መድረካችን የሚያተኩረው በሃገራችን የፖለቲካ ጉዞ፣ እድገት እና ተግዳሮቶች ላይ ነው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ባለፉት ዓመታት በርካታ ውጣ ውረዶችን አስተናግዷል። በተለይም 'የፖለቲካ ፓርቲዎቻችን ለምን ማደግ አቃታቸው? መዳከማቸውስ እስከመቼ ነው የሚቀጥለው?' የሚለው ጥያቄ የብዙዎች አሳሳቢ አጀንዳ ነው። የቅርብ ጊዜውን የ2018ቱን ሃገራዊ ምርጫ ተሞክሮ መነሻ በማድረግ፣ ፓርቲዎች ካለፈው ስህተታቸው ምን ተማሩ? ወደፊትስ ምን መደረግ አለበት? በሚሉት ነጥቦች ላይ ሀሳባቸውን እንዲያካፍሉን የዩኒቨርስቲ መምህር እና ፖለቲከኛው ዶክተር ጌትዬ ትርፌን ጋብዘናል። በውይይታችንም ፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዳስሰናል እንድትከታተሉን እንጋብዛለን፡ #Ahadu #AhaduNews #AhaduPolitics #AhaduTV #Ethiopia #EthiopianNews #AddisAbaba #HornOfAfrica #AhaduMediaAhadu News & Politics is an official digital broadcast extension of AHADU-TM (Television Network). It operates as a dedicated media platform focused on shifting the dynamics of the media landscape by delivering up-to-date current affairs, political reporting, and investigative coverage. Backed by a nationwide network of affiliate stations and seasoned media professionals, the channel prioritizes deep analytical programming on regional governance, socio-political dynamics, and community-driven stories. Its content primarily aims to keep its audience informed with credible, timely news updates and structured debates regarding contemporary political matters. You can visit and follow the channel directly here: Ahadu News & Politics Channel

የሰኔ 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

ደቡብ አፍሪካ ምን ነካት?፣ የህውሓቱ ጄነራል የገሃድ ምስክርነት

የሳሕል ስነ-ልቦና ቅዠት እና የኤርትራ ቀውስ- በአቶ በጌታቸው ረዳ @ethiopiannewsagency

የወንጀለኞች ስብስብ ኃይል ከተጠያቂነት ለመሸሽ የማይወጣው አረንቅዋ ውስጥ እየገባ ነው _ጊዜ ግስ ከሌ/ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሣኤ ጋር _@NBCETHIOPIA

❝የህወሓት ሽግግር - ከወርቅ ወደ ወጣቶች ሽያጭ❞ |የማክሰኞ፣ሰኔ 23, 2018 ዜናዎቻችን| #ethiopia #ethiopiannews Arts Tv

"የምንጮኸው ሕዝቡ በሰጠን 4 ወንበር ልክ ነው!" ከአቶ ግርማ ሰይፉ ጋር የተደረገ እልህ አስጨራሽ ክርክር @ethiopian_reporter

የወንጀለኞች ስብስብ ኃይል ከተጠያቂነት ለመሸሽ የማይወጣው አረንቅዋ ውስጥ እየገባ ነው_ጊዜ ግስ ከሌ/ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሣኤ ጋር @NBCETHIOPIA

አቶ ጌታቸው ረዳ ስለኤርትራ እና የቀድሞው ሕወሃት ምን አሉ? @ethiopiannewsagency

ሰበር! መከላከያ ለልዩ ዘመቻ ትግራይ እንዲገባ ተወሰነ? | ከፍተኛ ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው! | Ethiopia

ዘመነ ካሴ… EMS አሁናዊ መረጃዎች-ቀጥታ Mon 29Jun 2026

ግፋ ደው ይበል !! ሞትን ዓፈናን ይኾኖ !! መድረኽ ቤት ምኽሪ ሰለማን ለውጢ !! ኣብ ኣዲስ ኣበባ

የአረቡ ሀገራት እጣ ፈንታ ምን ይሆን ፤ የነዳጅ መርከቦች መጨረሻ | Ahadu TV

በአዲስአበባ ሽሮሜዳ አካባቢ አንድ ፖሊስ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ስለሞተው አቶ ተገኝ ባልቻ አዲስ ነገር ተሰማ | Ahadu News And Politics

"በአብነት ተማሪዎች ላይ እየተደረገ ያለው አፈሳ ነውር ነው" መጋቤ ኣእላፍ ቀሲስ ተኣምራት ታደሰ

ትዕይንተ ሕዝብ በቀጥታ ስርጭት

በከባድ የሙስና ወንጀል በተከሰሰችው በረከት ገበሬዋ ላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላለፈ!

በአዲስአበባ ከተማ በሚገኘው ደብረ ወርቅ ህንጻ ላይ አደገኛ ዘረፋ ተፈፅሟል ! ፖሊስ የወሰደው እርምጃ ? ዝርዝሩ ይኸው !

DW Amharic የሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

ኤርትራ እና ጽንፈኛው ሕወሓት

