የሰኔ 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
በመቀለ '20 የቆሎ ተማሪዎችን ከቤተ-ክርስቲያን ታፍሰው ተወስደዋል'' የቤተክርስቲያን ኃላፊ “ሐሰት ነው፤ ቤተ ክርስቲያን የሚያስገባን ነገር የለም'' ሕወሃት •ከደቡብ አፍሪካ ስደተኞች እንዲወጡ የተቀመጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ ኢትዮጵያዊያን ምን ይላሉ? •ትራምፕ በመወለድ የሚገኝ ዜግነትን ለማስቀረት ያደረጉትን ሙከራ ውድቅ መደረጉ •ዩ.ኬ ጥገኝነት ጠያቂዎች የወጣባቸውን 10,000 ፓውንድ እንዲከፍሉ ልታደርግ መሆኑ ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...

የማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት

የዓለም እሸት ዓለም ፤ "ከደርግ እንብሳለን"|ETHIO FORUM

Anchor Media የጄነራል አለምሸት ደግፌ ንግግር በወታደራዊ ባለሙያው ሲተነተን

የሰኔ 12፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከNBC ETHIOPIA ጋር ያደረጉት "አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር" ቆይታ | የቀጥታ ሥርጭት

Ethiopia - ኢሳያስ ላይ ያነጣጠረው እርምጃ! | አስፈሪው የዛሬው ሰልፍ! | ዛሬም የቀጠለው የድንበሩ ፍልሚያ! | የአሜሪካው የኢትዮጵያውያን ድግስ

DW Amharic የሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

ህገ-መንግስቱ ይቀደድ እና አይነካም የሚሉት ፅንፎች ፊት ለፊት ይገናኛሉ | ዓርማ ፖድካስት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

የወንጀለኞች ስብስብ ኃይል ከተጠያቂነት ለመሸሽ የማይወጣው አረንቅዋ ውስጥ እየገባ ነው _ጊዜ ግስ ከሌ/ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሣኤ ጋር _@NBCETHIOPIA

EMS Eletawi የእነ ጌታቸው ክህደትና የገዢዎች ፓለቲካ በኢትዮዽያ Tue 30 Jun 2026

EMS | “የዕዝ መዋቅሩን አፍርሰነዋል”

ደቡብ አፍሪካ ምን ነካት?፣ የህውሓቱ ጄነራል የገሃድ ምስክርነት

የ ምሽት የአማርኛ ዜና ሰኔ 23-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia

Ethiopia - የኢራን ድሮኖች በጎረቤት ሀገር | እርምጃውና ፍጥጫው

❝የህወሓት ሽግግር - ከወርቅ ወደ ወጣቶች ሽያጭ❞ |የማክሰኞ፣ሰኔ 23, 2018 ዜናዎቻችን| #ethiopia #ethiopiannews Arts Tv

EMN - እታ ቀዳመይቲ መራሒት ወተሃደራዊ ሰልፊ ኣብ ኣስመራ . ፍናን ስብሃትልኣብ- Eritrean Media Network

የወንጀለኞች ስብስብ ኃይል ከተጠያቂነት ለመሸሽ የማይወጣው አረንቅዋ ውስጥ እየገባ ነው_ጊዜ ግስ ከሌ/ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሣኤ ጋር @NBCETHIOPIA

Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ

ከዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች ጋር የተደረሰው ስምምነት የጫረው ስጋት @ethiopian_reporter

