የፃም ቁርስ እንቁላል ለምኔ vegan breakfast ቀላል የ ቶፉ አሰራር ለቁርስ tofu Aserare @eskutitube
ሰላም ወዳጆች ዛሬ ወደ Eskuti tube እስኩቲ ቲዩብ የመጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ስርዬን ከወደዳችሁት 👍 እና ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም የደወላን ምልክት በመንካት ሁሌ ምለቀው ቪዲዬ እንዲደርሳችሁ ይሁን ዛሬ በጣም ልዩ የሆነ የቶፉ አሰራር ለፃም የሚሆን የቁርስ አሰራር ይዤ መጥቻለሁ ለዚህምየተጠቀምኳቸው ግብዓቶች 1,organic tofu 2,ቆስጣ(baby spinach)3,ሽንኩርት 4,ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተዳጠ1የሻይ ማንኪያ5,ቲማቲም 6,ጨው 7,ዘይት8,የሮዝመሪ ፓውደር9,ሚጥሚጣ 10,ቃሪያዎች ቪዲዬዉን ሙሉውን በማየት ሰርታችሁ እንድትጠቀሙበት ይሁን መልካም ሳምንት ቸር ሰንብቱ::

▶︎
በምስር እና በተለባ የተሰራ ቂጣ

▶︎
Tofu recipe/ቶፉ አሰራር

▶︎
የሥነቦን አሠራር በቀላሉ

▶︎
ምርጥ ቶፉ/ BEST TOFU

▶︎
Ethiopian Breakfast Qinche ቂንጬ አሰራር

▶︎
How to Make Soy Milk and Tofu | እኩሪ እተር ወተት እና ቶፉ እስራር

▶︎
God Says:"I WANT YOU TO KNOW THIS — OPEN IT TONIGHT"/God Message Now/God Message

▶︎
ለጾም ቀላል በፕሮቲን የበለፀገ 3 አይነት የሽንብራ ሁሙስ እንስራ/3 High-Protein Chickpea Hummus #youtube #food #snack #cook

▶︎
How to Make Perfect Tofu Scramble

▶︎
Birds Singing in a Tranquil Forest 🌳 Nature Sounds for Deep Sleep and Calm Mind

▶︎
ናይ ጾም ቁርሲ/ኣስቤዛታት - vegan FOOD/ scrambled TOFU/ breakfast

▶︎
Tofu Recipe ቶፉ አዘገጃጀት

▶︎
በቤቴ ውስጥ የሽንብራ ቶፉ አዘጋጅቼ በቶፉ ደግሞ ምርጥ ተበልቶ የማይጠገብ የቶፉ ጥብስ አሰራር

▶︎
የጾም በርገር እንስራ ቀላልናበፕሮቲን የበለፀገ/VEGAN BURGER#food#youtube#viralvideo#viral#cooking#ethiopia#love#cook

▶︎
በቤት ውስጥ በቀለሉ ያዘጋጀሁት የምስር ክክ ቶፉ አሰራር || በ2 ነገር ብቻ ምስር ክክንና ጨው በመጠቀም ምርጥ የቶፉ አሰራር

▶︎
የቡላ ፍርፍር ፈጣን እና የሚጣፍጥ ቁርስ 'Bula Firfir' Ethiopian Food

▶︎
የጾም ጥብስ በቶፉ የተሰራ //How To Make Tofu Tibs #tofu

▶︎
እንቁላል በአይብ # ቁርስ ምሳ #@Ethio Eskuti Tube @ኢትዮ እስኩቲ

▶︎
ጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / Vegan breakfast recipe / How to cook Ethiopian food "Chechebsa"

▶︎
