የእስራኤል የበላይነት አበቃለት? ስትራቴጂካዊ ውድቀቱና መዘዙ! | The End of Israeli Dominance?
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው የልዩ ጥንቅር ፕሮግራማችን በእስራኤል ላይ እየጫኑት ያለው አዲሱ ወታደራዊ እና ቀጠናዊ እውነታን እንመለከታለን። እስራኤል ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ በተለይም ከጠቅላይ ሚኒስትር ይትስሃቅ ረቢን ግድያ (በ1995) በኋላ ሰላም በጉልበት (peace through strength) የሚል እና ዲፕሎማሲን ወደ ጎን ገፍቶ ወታደራዊ እርምጃን ብቻ የሚያስቀድም ፖሊሲ ትከተል ነበር። ነገር ግን አሁን ላይ ይሄ ስትራቴጂ ሙሉ በሙሉ ከሽፎ እስራኤል በስትራቴጂካዊ ውድቀት መንገድ እየተጓዘች ስለመሆኗ ይነገራል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቀደም ሲል የእስራኤልን ወታደራዊ መስመር በመከተል በኢራን ላይ ጥቃት ሰንዝረው የነበረ ቢሆንም፣ ውጤታማ ባለመሆኑ አሁን ፊታቸውን ሙሉ በሙሉ ወደ ዲፕሎማሲ ማዞራቸው እስራኤልን አላስደሰተም፣ ጦርነቱም በተናጠል መቀጠል የምትችልባቸው ሁኔታዎች እንዳሉ ይገለፃል ነገር ግን የአርባ ቀናቱ ጦርነት ያሳየን እውነታ እስራኤል ይህንን እንድታደርግ ይፈቅድላታል ወይ? እየተጫነባት ያለው አዲሱ ቀጠናዊ እና ወታደራዊ እውነታስ ምንድን ነው የሚመስለው የሚለውን በስፋት እንመለከታለን አብራችሁኝ ቆዩ! "In today’s special program, we will examine the new military and regional reality currently being imposed on Israel. Since its inception, and particularly following the assassination of Prime Minister Yitzhak Rabin in 1995, Israel has pursued a policy of 'peace through strength,' pushing diplomacy aside and prioritizing military action alone. Today, however, this strategy has completely failed, and it is widely argued that Israel is navigating a path of strategic collapse. Although U.S. President Donald Trump had previously aligned with Israel's military approach by launching attacks against Iran, its lack of success has now forced him to pivot entirely toward diplomacy—a move that has deeply displeased Israel. While there are claims that Israel might still wage this war independently, does the reality revealed by the Forty-Day War actually permit her to do so? We will take an in-depth look at what this new regional and military reality being imposed on Israel looks like. Stay with us!" #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #MiddleEastPolitics #IsraelStrategicCrisis #USForeignPolicy #Geopolitics #FortyDayWar #DiplomacyOverWar #IsraelIranConflict #BreakingAnalysis

TRANSFERS UPDATE: ሰመርቪል የማን ዩናይትድ ዒላማ | ያገረሸው የማድሪድ ፍላጎት ቪክቶር ሙኞዝ ማነው?

''በእስራኤል ላይ እርምጃ እወስዳለሁ''አነጋጋሪው የሶማሊያ ማስጠንቀቂያ! | Somalia’s Stern warning to Israel!

China Versus the US: Kishore Mahbubani on a Zero-Sum Rivalry | The Mishal Husain Show

ትራምፕና የሕወሀቶች ቅጣት ፤ ማዕቀቡ የሚመለከታቸው ባለስልጣናት |ETHIO FORUM

ትራምፕ አል ሲሲን ጉድ ሰራው አልዐሩሲ

"ካልተስማማኝ ድብደባ እጀምራለሁ" ትራምፕ _ የቦምብ ዶፍ በሊባኖስ _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

የትራምፕ ፓሊሲ ውደቀት በኢራን! ቴህራን ለአለም ያረጋገጠችው ሀቅ! | The Failure of Trump's Iran Policy!

EMN - ኣብ ልዕሊ ኤርትራውያን መጽናዕቲ ንምግባር ዝፈተኑ ጀርመናውያን ቃለ-መሕተት ምስ ፍስሃየ ተኽላይ (ቀይሽብር) - Eritrean Media Network

IRAN WAR: How Israel HIJACKED Trump & Lost the Middle East - DDN

Alemneh Wasse |አሜሪካ #ያለሁሽ እኔብቻነኝ፤ #እኔንምእንዳታጪ ስትል እስራኤልን አስጠነቀቀች!!

“ከተራሮች ለማውረድ?” አዲሱ የብልጽግና ዘመቻ።| ውጊያ እና ድብደባ? አደናጋሪው ድርድር? 06/19/2026

Ethiopia- "ካለ አሜሪካ አንድ ቀን አታድሩም" ቴላቪቭ ተኮረኮመች

EMS አሁናዊ መረጃ፣ቀጥታ Fri 19Jun 2026

በአዲስአበባ ከተማ በሚገኘው ደብረ ወርቅ ህንጻ ላይ አደገኛ ዘረፋ ተፈፅሟል ! ፖሊስ የወሰደው እርምጃ ? ዝርዝሩ ይኸው !

በዘረኝነት ለብዙ ዜጎች አደጋ እየሆነች የመጣችው ደቡብ አፍሪካ አሁን ላይ ብዙ ተቃውሞ እያስተናገደች ነው | Ahadu TV

እስራኤልን ሃያል የማድረግ ቀመር! ከማይናጋው የአሜሪካ አጋርነት ጀርባ! | Behind US – Israel partnership!

Ethiopia - በአሜሪካ የታገዱት ባለስልጣናት ዝርዝር፣ “የደመወዝ ያለህ” መምህራኑ፣ የቴዲ አፍሮ መልዕክት፣ የኢትዮ ኤርትራውያን ጥሪ

Ethiopia - የኒውክሌር ሰላዮቹ ግብግብ | የኪም እና ትራምፕ ሰላዮች ድብብቆሽ

Ethiopia - እገዳው እነማንን አካተተ? | ተከፋፍለው አረፉት

