ESFNA 2024 Seattle Teams
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) ዘንድሮ በሚያደርገው የ41ኛው አመታዊ የእግር ኳስ ውድድርና ባህላዊ ዝግጅት በአትላንታ-ጆርጂያ ከተማን ይካሄዳል:: "ኢትዮጵያዊነት ይቅደም! " በሚል ኢትዮያዊነት ስሜት የተጋጀው የዘንድሮው ውድድር ከሌሎች አመታት ለየት ባለ ሁኔታ ለመጀመሪያ ጊዜ ለስምንት ቀናት ይሆናል። አንድ ተጨማሪ ቀን የተጨመረው የእግር ኳስ ውድድሮችንና በውድድሩ ወቅት የሌሎች ዝግጅቶችን የጊዜ ጥበትን ለመቀነስ ነው፣ ሲል ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። ስለሆነም፣ የዚህ አመት ዝግጅት ከቅዳሜ June 29 እስከ ቅዳሜ July 6, 2024 ይሆናል። ከተለያዩ የአሜሪካ፣ ካናዳና ከተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚሰባሰበት ይህ ውድድር የእግርኳስና የተለያዩ ባህላዊ ዝግጆቶች ይካሄዱበታል። ከሁሉ ከሁሉ ግን አርብ ምሽት የሚደረገው የኢትዮጵያን ቀን ዝግጅት ግን ፣ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድነት ቆሞ ሀገሩን እያሰበ የሚዘምርበት፣ የሀገሩን ፍቅር ከሩቅ ሆኖ የሚያስታውስበት የባህላዊ ዝግጅት ቀን ነው። ሌላው ሳምንቱ ቆይታ ጊዜ የሚደረጉት የእግርኳስ ውድድሮች ፣ በስፍራው የተገኘውን ህዝብ ልብ እየሰቀለ ይከርምና ወደአንዱ ከተማ ዋንጫዋ ትጓዛለች። ዘንድሮስ ወዴት ትሄድ ይሆን? በውድድሩ ተካፋይ ከሆኑት ከተሞች እግርኳስ ቡድኖች ውስጥ በዋንሽንግተን-ሲያትል የሚገኙት የባሮና የዳሽን እግርኳስ ቡድኖች ይገኙበታል። እነዚህ ቡድኖች በESFNA ውድድር ጠንካራ ከሚባሉት ቡድኖች ውስጥ ይመደባሉ። የዘንድሮው ዝግጅታቸውን በተመለከተ ምን ይላሉ? ⚽ መርካቶ ስፖርት ⚽ 💚💚💛💛❤️❤️

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPressNews June18,2026

Mbappe insane performance | france 1-2 ivory coast | fifa world cup 2026™ highlights

የአለም ዋንጫ በካናዳ ተቀወጠ🇨🇦

ESFNA በኢትዮጵያውያን ዕይታ ምን ይመስላል።

SELMI HASAB Ep-2 P134 BY HABTOM at Hbtom Entertainment ሰልሚ ሓሳብ 2- ብሃብቶም ዓንደብርሃን

ሰኔ 4/2018 June 11, 2026 #anchormedia #anchorzena #ethiopia #ethiopianews #politics #habesha

Ethiopia: Grand Opening Part 3: Atlanta Ethiopian Community Center

I Spent 90 Days Building, Cooking and Surviving in the Rainforest: Solo Bushcraft (Full)

መቻል ስፖርት ክለብ በ80 ዓመታት

God Says:"I JUST CONFIRMED — ONLY YOU CAN SEE THIS LETTER"/God Message Now/God Message

ESFNA 2024 Atlanta,GA @AlexAfroTube #Ethiopian #soccer #tournament

ESFNA Ethiopian Sport Federation Festival in North America Fawa TV Maryland Ethiopians USA Dallas

Iran – Neuseeland Highlights | Gruppe G, FIFA WM 2026 | sportstudio

Ethiopia እለት ሐሙስ ሰኔ 11/2018 ሰበር መረጃዎች#Anchormedia#Ethiopianews#Anchorfanonews#fano 18 june 2026

🔴 የእናና ትዝታዎች | እረኛዬ ምዕራፍ አንድ | Enana Memory | Eregnaye | Arts tv

#ESFNA #ethiopiansoccerdallas #dallas2023 #erhiopiantornament

የቀድሞ ተጫዋች ታምራት አበበ (ሎቲ) የእግርኳስ ህይወት ታሪክ_06202025

Lij Michael (faf) and Ephrame Tamiru full Concert in Washington DC, Ethiopia Gena January 07, 2024

Eritrean 🇪🇷 Pro Boxer win by KO!!🔥🔥

