ESFNA በኢትዮጵያውያን ዕይታ ምን ይመስላል።
የ2025 ESFNA ዓመታዊ ዝግጅት በዛሬው ዕለት በሲያትል- ዋሽንግተን ከተማ ተጀምሯል። ከዛሬ June 29 እስከ July 5, 2025 ይቆያል። ESFNA በኢትዮጵያውያን ዕይታ ምን ይመስላል። ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️🏆⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ "የESFNA መኖር ፣ ከጓደኞቻችና ከብዙ ዓመታት የተለያየን ኢትዮጵያውያን የምንገናኝበት ዓመታዊ ጊዜ ስለሆነ በጣም በጉጉት እንጠብቀዋለን።" ታምራት አበበ (ሎቲ) (የሲያትል-ዳሽን እግርኳስ ቡድን አሰልጣኝ) "እዚህ ሀገር ብዙ የማህበራዊና ሀገራዊ ማህበራት ተመስርተው፣ ብዙም ሳይቆዩ ይፈርሳሉ። ESFNA ግን ከ40 ዓመት በፅኑ የቆየ የኢትዮጵያውያን መሰባሰቢያ ሆኖናል።" ሳምሶን ነጋሽ (ሳሚ- ጎጆ) (የቀድሞ ተጫዋችና የሲያትል-ባሮ እግርኳስ ቡድን መስራች) "ESFNA ለኔ በጣም ልዩ ነው። ምንም እንኳን አድካሚ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ ESFNAን እዚህ ድረስ አድርሰውታል። አሁንም መሻሻል ያለበትን እያሻሽሉ ቢቀጥል ጥሩ ነው እላለሁ" ሀይሉ ተክሉ (የቀድሞ ተጫዋችና የሲያትል-ባሮ እግርኳስ ቡድን አሰልጣኝ)

▶︎
ESFNA @Seattle 2025 የቲክቶከሮች እስክስታ ውድድር በሲያትል #1

▶︎
SEATTLE BARO WON/ የ 2025 ESFNA አሸናፊ ሆንዋል 🏆 4-2 on penalties

▶︎
From Ethiopia to England: Amen's Football Dream Comes True! @dylan.page. Thank you ❤️

▶︎
የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPressNews June18,2026

▶︎
ESFNA Ethiopian Sport Federation Festival in North America Fawa TV Maryland Ethiopians USA Dallas

▶︎
በደማቅ እየተከበረ ያለው የኢትዮጵያዊያን ስፖርት ዝግጅት ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌን የልደት ሰርፕራይዝ

▶︎
''የኢህአዴግ የመጀመሪያ እስረኛ ነበርኩ'' አርቲስት ዳዊት ጉልላት | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld

▶︎
Jun-18 ቅልውላው መሊሱ ገደደ I ጉድ ጃንዳ PP I ጉዳይ ሱዳን ትግራይ ፋኖ I Abiy Lost Trump & Eritrea to Egypt I Iran MoU

▶︎
Harvesting A Lot Of Chicken Eggs, Ducks Egg - Use Truck Transport Go To Village Market Sell

▶︎
I Spent 90 Days Building, Cooking and Surviving in the Rainforest: Solo Bushcraft (Full)

▶︎
SELMI HASAB Ep-2 P134 BY HABTOM at Hbtom Entertainment ሰልሚ ሓሳብ 2- ብሃብቶም ዓንደብርሃን

▶︎
ጣና ዜና፦ ሰኔ 11/2018 የኮማንዶ ጦሩ አለቀ| ዘመቻ| የሸዋ ደራ አሁናዊ ሁኔታ | በዝርዝር | ፋኖ በባህርዳር ልዩ ኦፕሬሽን

▶︎
ESFNA Seattle 2025 የዋንጫ ስነስርዓት July 5, 2025

▶︎
ሲያትል #የኢትዮጵያውያን ድምቀት_42ኛው የባህልና የስፖርት ፌስቲቫል በሲያትል The 42nd Annual ESFNA Tournament #ESFNA2025

▶︎
ESFNA 2025 የዘንድሮው ልዬ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ይዘናቸው ኔድን / አንዳትቀሩ ኑ

▶︎
ብዙ ገንዘብ ትሰራላችሁ? የቀጣይ አዘጋጅ ከተማ ለምን በጊዜ አይነገርም? በጣም ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን!!

▶︎
Zerom Qeleta (wedi zagr)- Aytnbuelna - ዘርኦም ቀላተ (ወዲ ዛግር)- ኣይትንቡዕልና - New Eritrean Martyrs Music 2026

▶︎
ከ @lifeofabell ጋር አዲሱ የሐበሻ ምግብ ቤት ሄድን

▶︎
//እንተዋወቃለን ወይ// “ለቁርሴ ፉል አምሮኝ ስፈልግ ነው እሷን ያገኘሗት” //በእሁድን በኢቢኤስ//

▶︎
