ጉባኤው ሙሉ በእንባ ያራጨው መዝሙር Singer Samuel Toma | Glorious Gospel Tv Worldwide
Welcome To GLORIOUS TV / PROPHET TESFALIGN TEFERI / ግሎሪ ጎስፕል ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲን 📖 በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለእናንተ ይሁን ። ይህ ቻናል የእግዚአብሔርን ሕያው ቃል የመንፈስ ቅዱስን ኃይል እና የኢየሱስን ክርስቶስን ፈዋሽነትና አዳኝነት ለዓለም ለማድረስ የተቋቋመ መለኮታዊ መድረክ ነው። ዓላማችን በወንጌል እውነት የተማረከ በቅድስና የሚኖር እና በክርስቶስ ህያው የሆነ ትውልድን በመገንባት ወንጌልን ለዓለም ማድረስ ነው ። 📖 በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ፦ እምነትን የሚገነቡ ለዕለት ተዕለት ሕይወት ብርሃን የሚሰጡ ጥልቅ የሆኑ የወንጌል እውነቶችና ትምህርቶች። ለእርስዎ፣ ለቤትዎ እንዲሁም ለዘመንዎ ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ትንቢታዊ መልዕክቶች። ልብን ወደ እግዚአብሔር ዙፋን የሚያቀርቡ፣ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የዝማሬ እና አምልኮ ጊዜ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታመሙ የሚፈወሱበት የታሰሩ ተፈተው ነጻ የሚወጡበት የእግዚአብሔር እጅ የሚገለጥበት እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ላይ ያደረጋቸውን ድንቅና ተአምራቶች ምስክርነቶችን የምንቀበልበት የእርስዎም እምነት የሚለመልምባቸው መለኮታዊ መድረክ ነው ። ይህ ሰማያዊ በረከት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷንም በመጫን የሚለቀቁ አዳዲስ ቪዲዮዎችን በቅድሚያ ያግኙ። ቃሉን ለሌሎች በማካፈል (Share በማድረግ) የበረከቱ ተካፋይ እና የወንጌል አጋር ይሁኑ! 📢 አድራሻ አዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ ፊት ለፊት ከንግድ ባንክ ጎን መደበኛ ፕሮግራም ;- 📖 እሁድ ፦ ሙሉ ቀን ;- የአምልኮ የቃል ነጻ የመውጣት እና የፈውስ ጊዜ 📖 ረቡዕ ፦ 10:30 ጀምሮ የሕይወት ቃል (ስብከት) ከእግዚአብሔር ምሪት እና መለኮታዊ አቅጣጫ የሚቀበሉበት ጊዜ 📖 ዓርብ ፦ 3:00 - 7:30 የትንቢት እና የፈውስ አገልገሎት 📢አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተክርስቲያንን ለማገዝ 1000490680903 Prophet Tesfalign Teferi 📞 ከእኛ ጋር ለመገናኘት እና የጸሎት ጥያቄ ለማድረስ፦ 0940073273 / 0960504041 / 0948188866 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን!

ዘማሪ ጥበቡ ዳንኤል ቁ1 ሙሉ አልቤም የወላይትኛ መዝሙር

Singer Samuel Toma Live Worship

Ta nena meezetikkee(ታ ነና መዘትኬ) - ሳሙኤል ቶማ - Samuel Toma | Glorious Gospel Tv worldwide LIVE WORSHIP

Ne tana siyeenan(ነ ታና ስዬናን) ሳሙኤል ቶማ Singer Samuel Toma Glorious Gospel Tv worldwide

ጉባኤውን በእሳት🔥🔥 የለወጠው አስደናቂ አምልኮ ከዘማሪ ጥላሁን ጋር | "እፎር ኡሸጥሶ አቴቴዮን" - New Protestant Hadiyisa Worship 2026

ክብሬ ልዘምርልህ|ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ| SINGER SAMUEL ADELO|መልካም የትንሳኤ በዓል|CJ CHURCH EASTER 2026

ያኔ እንደወደደኝ

#ከቦኝ የለም ወይ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪ ዘካሪያስ||New Worship Protestant Mezmur 2025||Singer Zekariyas

ዘማሪ ሳሙኤል ቶማ // ኔ ታና ሲዬናን // በ34ኛው አመታዊ ኮንፈረንስ ከተዘመሩት

ዘማሪ ሳሙኤል ቶማ ቁ.2 ሙሉ የዎላይተኛ መዝሙር

ሁለቱ በአንድ መድረክ ቀወጡ ጉባኤው ተናወጠ Prophet Tesfalign Teferi/ Glorious Gosple Tv

ግታራ ዳቦታስ ዘማሪ ጥበቡ ዳንኤል #2 #NEW #FULL_ALBUM SINGER TIBEBU DANIEL #Gitaara_Dabbotaas #lyrics

ሱታን ሻመትድ ሽቅዳ ደሬ

እጅግ ልብ የሚነኩ መዝሙሮች Ethiopian Protestant Mezmur (songs) New Ethiopian Protestant Worship Songs 2025

ሁሌ ሁሌ አንተን ብቻ//እጅግ አስደናቂ አምልኮ //ዘማሪ ሳሙኤል//ኒው ክርኤሽን የወጣቶች መዘምራን//New Creation Church//Apostle Japi

ዘማሪ ሳሙኤል ቶማ Singer Samuel Toma

ይሄ ነው የገባኝ|| yehe new yegebagn|| ፓስተር ዮሴፍ ካሳ|| Pastor Yoseph kassa|| LIVE WORSHIP|| PCGIC

የማለዳ መዝሙር ስብስብ || Protestant mezmur #mezmur #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ

ታው ኔናዳን ኦኒ ሀኒ (Taw Nenadan) Samuel Toma Wolaytgna Song/Humble Production/

