የኢራን የበለፀገ ዩራኒየም የት ተሰወረ? | ትራምፕ በኋላ በር የጀመሩት አዲስ ሴራ! | Where is Iran's Enriched Uranium?
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! የተባበሩት መንግስታት የኑክሌር ጥበቃ ቡድን IAEA በአሜሪካ የተረቀቀና 35 ሀገረት የደገፉትን ፤ ኢራን ያላትን የበለፀገ የዩራኒየም ክምችቷን እንድታሳውቅና እና የአኤጀንሲው ተቆጣጣሪዎች የኒዩክሊየር መርሀ ግብሯን እንዲፈትሹ እና እንዲያረጋግጡ የሚያሳስብ የውሳኔ ሀሳብ አጽድቋል። የአሜሪካ እና የአእስራኤል ጥቃት የአኢራንን የኒዩክሊየር መርሀግብር ያለባቸውን አከባቢዎች ከደበደቡ በኋላ ኢራን ዛሬም ድረስ ጥቃት በተፈፀመባቸው ጣቢያዎች ስላላት የበለፀገ ዩራንየም ጉዳይ እና የዩራንየሙ መጨረሻ ምን እንደረሰ ለአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ አላሳወቀችም፣ ።የ የIAEA ተቆጣጣሪዎች ወደ ቦምብ ወደ ተጣሉባቸው ቦታዎች እንዲመለሱ እና እንዲፈትሹ አልፈቀደችም። ከሰሞኑ የIAEA ዳይሬክተር ስለ ኢራን የበለፀገ ዩራንየም ጉዳይ በሰጡት አስተያየት “ባለፉት 12 ወራት መርሀግብሩ ወደ ምን ደረጃ እንደተሸጋገረ አናውምቅም” ማለታቸውን ተከትሎ ፉዳዩ ይበልጡን አሜሩካን አስጨንቋል። ለመሆኑ አሜሪካ ለምን ስለ ኢራን ዩራንየም አሁናዊ ሁኔታ በIAEA አማካኝነት ማወቅ ፈለገች? የኢራን ምላሽ ምንድን ነው? ነባራዊ ሁኔታው ስለ ኢራን የበለፀገ ዩራንየም እና ኒዩክሊየር መርሀ ግብር ምን ይነግረናል? የሚሉ እና መሰል ነጥቦች በዚህ ጥንቅር ይዳሰሳሉ። The United Nations nuclear watchdog, the IAEA, has approved a resolution drafted by the United States and supported by 35 countries, urging Iran to disclose its enriched uranium stockpiles and to allow the agency's inspectors to verify and monitor its nuclear program. Following the US and Israeli strikes on areas housing Iran's nuclear program, Iran has still not informed the International Atomic Energy Agency (IAEA) about the status of its enriched uranium at the targeted sites or what ultimately happened to that uranium. Furthermore, it has not allowed IAEA inspectors to return and inspect the bombed locations. Recently, the Director General of the IAEA remarked on Iran's enriched uranium situation, stating, "We do not know what level the program has transitioned to over the past 12 months," a statement that has heightened anxieties in the United States. So, why does the US want to find out about the current status of Iran's uranium through the IAEA? What is Iran's response? What does the current reality tell us about Iran's enriched uranium and its nuclear program? These and similar points will be explored in this compilation. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #IAEA #IranNuclearProgram #EnrichedUranium #USIranConflict #NuclearWatchdog #Geopolitics #MiddleEastNews #InternationalSecurity

“በቀናት ውስጥ ወደ ጦርነት”፣ የመቀሌው ጉዞ ምስጢሮች፣ ስለፋኖና ህወሓት- ኢዜማና አብን፣ የብልፅግና እቅድ "1.5 ትሪሊዮን"፣ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ| EF

Ethiopia - በመጨረሻም ሁሉም ነገር ጨለመ | ኢራንና አሜሪካ ጀመሩት፣ እስራኤልም በግሏ

ኤርትራ እንደ ማነቂያ...ለዚህ ሀገር መላላክ ሞት ነው! ከሞቃዲሾ ወደ አስመራ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ያልተጠበቀው የኢራን ቀመር በሆርሙዝ! "ኢራን ሳታውቅ ነዳጅ አሳልፈናል"- ትራምፕ! | “100 Million Barrel Oil Passed”- Trump!

የአስመራ የድረሱልኝ ጥሪ ለካይሮ! ከኢሳያስ የግብፅ ጉብኝት ጀርባ! | Behind Isaias's Visit to Egypt! | Ethiopian and Egypt

ኢራን 18 ወታደራዊ ኢላማዎች ደበደበች! "ኢራን ዋጋ ትከፍላለች"- ዶናልድ ትራምፕ! | "Iran will pay a price" - Donald Trump!

የታሰረው አጥቂ፤የተባረረው ዳኛ፤ ኢራን አሜሪካን ያሸነፈች ዕለት|ETHIO FORUM

የዓለም ዋንጫ ጉድ አሳየን | ከኢራን እስክ ባጂዮ Salon Terek

ፕሮፌሰር መረራ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስላለያያቸው ጉዳይ || "በግልጽ መናገሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አልተወደደልኝም" @ethiopian_reporter

ሆርሙዝ - አዲሱ የኢራን ኒውክሌር?! ቅደመ - ግምቱን ያከሸፈው አደገኛ ካርድ! | Hormuz - The New Nuclearof Iran?

አረቡን ያስደነገጠው የኢራን ጥቃት! _ከኢራን ጀርባ ሩሲያ ወይስ ቻይና? _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

'Frustration': Trump keeps promising Iran deal and getting zero results

Iran says no final decision on deal with US

"እሳቱን ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ ነው"|የሐሙስ፣ሰኔ 04, 2018 ዜናዎቻችን| @artstvworldnews

Anchor Media ''ሀዘኑ በእኔም ቤተሰብ ደርሷል። ደማቸው እንዲሁ ፈሶ አይቀርም'' ፕ/ር ተሾመ አበበ

Alemneh Wasse ኢራን የአሜሪካንን*F35ቶች አነፈረች??

8 ኃይሎች የሚፋለሙት የወልቃይት ግንባር ታወጀ! | ቀጠናውን ያናወጠው የጽምዶ ጥምረት.. | ‹‹በወልቃይት ጦርነት ከፈነዳ ለግብጽ ፌሽታ ነው››|Ethiopia

Ethiopia - ዛሬ የደርድር ምክር ተጀምሯል፣ አደገኛ የሞት ህግ ተዘጋጀ፣ ስለ ክርስቲያን ታደለ የተሰማው፣ አነጋጋሪው የሰሌዳ ዋጋ

የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ! “እየሩሳሌም የቱርክ ትሆናለች”- ሚኒስትሩ! | “We will liberate Jerusalem”-Turkey

