ኢራን 18 ወታደራዊ ኢላማዎች ደበደበች! "ኢራን ዋጋ ትከፍላለች"- ዶናልድ ትራምፕ! | "Iran will pay a price" - Donald Trump!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! መካከለኛው ምስራቅ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄዎችን ወደ ጎን በማለት ወደማይመለስበት እሳታማ ቀውስ እና ወደ ለየለት ቀጥተኛ ጦርነት ውስጥ ዳግም የገባ ይመስላል። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ ሶስት ቁልፍ የአሜሪካ ወታደራዊ የአየር ማረፊያዎች ላይ ያነጣጠረ እና እጅግ በርካታ ባለስቲክ ሚሳይሎችንና ድሮኖችን ያካተተ መጠነ-ሰፊ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል። ይህ በኢራን በኩል የተወሰደው እጅግ አስገራሚ እና ድፍረት የተሞላበት ወታደራዊ እርምጃ በድንገት የተከሰተ ሳይሆን፣ አሜሪካ በደቡባዊ ኢራን በምትገኘው ስልታዊ ባንደር አባስ የወደብ ከተማ እና በዙሪያዋ ባሉ ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ለፈጸመችው ተከታታይ ድብደባ የተሰጠ ቀጥተኛ ግብረ-መልስ መሆኑ ተገልጿል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይህንን ተከታታይ የአየር ድብደባ የከፈቱት ኢራንን በሃይል አንበርክኮ ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለማምጣት መሆኑን አየተገለፀ ይገኛል። በሌላ በኩል በምሽቱ ጥቃቶች የኢራን ሚሳይሎች የአሜሪካን የላቁ የፀረ-አየር መከላከያ ስርዓቶችን ጥሰው በመግባት የጦር ሰፈሮቹን መምታት መቻላቸው፣ በዋሽንግተን እና በቴህራን መካከል ያለው የሃይል ሚዛን አዲስ መልክ እየያዘ መሆኑን ያሳያል ተብሏል። ይህ ታሪካዊ ፍጥጫ መላውን አለም በከፍተኛ ስጋት ውስጥ የጣለ ሲሆን፣ የነዳጅ ገበያውን እና አለም አቀፍ የንግድ መስመሮችን ለአደጋ ያጋለጠ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል። ልዩ ጥንቅራችንን እስከመጨረሻው በመከታተል በቀጠናው የተከሰተውን ወቅታዊ ጉዳዮችን ይከታተሉ። The Middle East seems to have entered once again into an irreversible, fiery crisis and an all-out, direct war, setting aside diplomatic solutions. Iran’s Islamic Revolutionary Guard Corps (IRGC) has announced that it carried out a large-scale attack targeting three key US military airbases in the Middle East, utilizing a massive number of ballistic missiles and drones. It has been stated that this highly astonishing and bold military action taken by Iran did not happen out of nowhere, but is rather a direct response to the consecutive airstrikes the US carried out on the strategic port city of Bandar Abbas in southern Iran and its surrounding military installations. It is being reported that President Donald Trump initiated these consecutive airstrikes in order to force Iran to its knees and bring it to the negotiation table. On the other hand, the fact that Iranian missiles were able to breach advanced US air defense systems and strike the military bases during the night attacks reportedly indicates that the balance of power between Washington and Tehran is taking on a new shape. This historic standoff has plunged the entire world into deep anxiety, and it is recorded as an event that has jeopardized the oil market and international trade routes. Stay with us until the end of our special compilation to follow the current events unfolding in the region. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #MiddleEastCrisis #USIranConflict #IRGC #BallisticMissiles #BandarAbbas #DonaldTrump #AirDefenseBreach #Geopolitics #OilMarket #GlobalTrade #BreakingNews

የኢራን የበለፀገ ዩራኒየም የት ተሰወረ? | ትራምፕ በኋላ በር የጀመሩት አዲስ ሴራ! | Where is Iran's Enriched Uranium?

Ethiopia - ህወሓት በ400 ሚሊዮን ዶላር የገዛው የጸረ ድሮን መከላከያ!

Ethiopia - በመጨረሻም ሁሉም ነገር ጨለመ | ኢራንና አሜሪካ ጀመሩት፣ እስራኤልም በግሏ

''እስራኤል አሜሪካን እየሰለለች ነው''ያልተጠበቀው የኤጀንሲው ሪፖርት! | “Israel Spying on America”- DIA!

ያልተጠበቀው የኢራን ቀመር በሆርሙዝ! "ኢራን ሳታውቅ ነዳጅ አሳልፈናል"- ትራምፕ! | “100 Million Barrel Oil Passed”- Trump!

ሆርሙዝ - አዲሱ የኢራን ኒውክሌር?! ቅደመ - ግምቱን ያከሸፈው አደገኛ ካርድ! | Hormuz - The New Nuclearof Iran?

የአስመራ የድረሱልኝ ጥሪ ለካይሮ! ከኢሳያስ የግብፅ ጉብኝት ጀርባ! | Behind Isaias's Visit to Egypt! | Ethiopian and Egypt

Ethiopia - ዛሬ የደርድር ምክር ተጀምሯል፣ አደገኛ የሞት ህግ ተዘጋጀ፣ ስለ ክርስቲያን ታደለ የተሰማው፣ አነጋጋሪው የሰሌዳ ዋጋ

አረቡን ያስደነገጠው የኢራን ጥቃት! _ከኢራን ጀርባ ሩሲያ ወይስ ቻይና? _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

Ethiopia- ቱርክ እና እስራኤል ሶርያ ላይ ለየላቸው ግዙፉ ጦርነት Leza tv | terek mizan

"እሳቱን ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ ነው"|የሐሙስ፣ሰኔ 04, 2018 ዜናዎቻችን| @artstvworldnews

ፕሮፌሰር መረራ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስላለያያቸው ጉዳይ || "በግልጽ መናገሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አልተወደደልኝም" @ethiopian_reporter

Ethiopia - ሱዳን የገባው ጦር ተበላ | ድርድሩ ጦርነት አስነሳ

የአሜሪካ የኢራን ስምምነት፡ የዶናልድ ትራምፕ እና የፔንታጎን አቋም | Ahadu TV

የታሰረው አጥቂ፤የተባረረው ዳኛ፤ ኢራን አሜሪካን ያሸነፈች ዕለት|ETHIO FORUM

የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ! “እየሩሳሌም የቱርክ ትሆናለች”- ሚኒስትሩ! | “We will liberate Jerusalem”-Turkey

እንቅልፍ አልባዋ በላይ-ነሽ አመዴ | Semonigna

“4 ኪሎ ያሉ የግብፅ ተላላኪዎች”፣ በድንበር የድሮን ጥቃት፣ ጌታቸውና መከላከያው በዛላንበሳ፣ ፕሬዝዳንቱ ያስሩት ቲክቶከር፣ “ዐቢይ ከኦሮሞ ፀብ ነው”| EF

8 ኃይሎች የሚፋለሙት የወልቃይት ግንባር ታወጀ! | ቀጠናውን ያናወጠው የጽምዶ ጥምረት.. | ‹‹በወልቃይት ጦርነት ከፈነዳ ለግብጽ ፌሽታ ነው››|Ethiopia

