ትንቢተ ኤርምያስ //ፍርድ፣ ተሓድሶ፣ አዲስ ኪዳን //እንዳሻው ነጋሽ//Jeremiah// New Covenant //Endashaw Negash
ነቢዩ ኤርምያስ በቅድመ ምርኮ ለደቡቡ የይሁዳ መንግሥት ከተላኩ ነቢያት መካከል አንዱ ነው። ይህ ነቢይ በአገልግሎቱ የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት በሕዝቡ ላይ እየመጣ ያለውን ፍርድ በማስታወቅ በንስሓ እንዲመለሱ ቢጣራም ሕዝቡ መልእክቱን ለመስማት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ፍርድ አይቀሬ መሆኑን እና ከፍርድ በኋላ ያለውን ተሓድሶ አመልክቷል። ሃይማኖተኛ የነበረው የይሁዳ ሕዝብ ቤተ መቅደስ በመካከላቸው መኖሩን፣ እግዚአብሔር ከዳዊትና ከዘሩ ጋር ያደረገውን ኪዳን፣ እና የመሳሰሉትን ምክንያቶች በመዘርዘር ከኤርምያስ ይልቅ ሐሰተኛ ነቢያትን ይሰማና ይከተል ነበር። ነቢዩ ኤርምያስ ግን በድፍረት ከእግዚአብሔር የተቀበለውን መልእክት በማስተላለፍ ልዩ ልዩ መከራዎችን ተቀብሏል። የተናገረው የፍርድ መልእክት ሲፈጸም ተመልክቷል። የትንቢተ ኤርምያስ ማእከላዊ ሓሳብ ፍርድ፣ ተሓድሶ እና እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር አዲስ ኪዳን ያደርጋል የሚል ሊሆን ይችላል። ይህን አጭር ቪድዮ በመመልከት የመጽሐፉን ማእከላዊ ጉዳይ መረዳት ይቻላል።

▶︎
“በሸክላ ሠሪው እጅ” (ኤርምያስ 18:1-6)

▶︎
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ኤርምያስ Jeremiah

▶︎
የእግዚአብሔር ፍቅር | መንፈስን የሚያድስበ ጥዑም ስብከት || መምህር ያረጋል አበጋዝ | Aba Gebrekidan Girma Sibket

▶︎
“ፈርተዋል ደንግጠዋል” ዘመነ ካሴ፣ ጌታቸው ሰሜን ዕዝና ጄኔራሉ፣ “አይናችሁን ግንባር” የዐቢይ ስድቦች፣ የኢማሙ ግድያ፣ "የመጨረሻው ካርድ" | EF

▶︎
አብድዩ: እግዚአብሔር ዔዶምን ይቀጣል //እንዳሻው ነጋሽ// Obadiah: Judgment upon the Edomite// Endashaw Negash

▶︎
ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-1 / እኛ የእግዚአብሔር መልክተኞች ነን / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera

▶︎
"ሙሴ ሴት ቢሆን ኖሮ ... አርባ ዓመት ሙሉ አንድ ተራራ ባልዞረ!" @NBCETHIOPIA

▶︎
አልቃሻው ነቢይ | የነቢዩ ኤርሚያስ የማይታመን የፅናት ጥግ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ | Prophet Jeremiah Amharic Bible Story

▶︎
3 ዮሐንስ // ክፉውን አትምሰል … // እንዳሻው ነጋሽ // 3 John // Endashaw Negash // Do not imitate what is evil …

▶︎
ሰበር ዜና! ፑቲን ዝምታቸውን ሰበሩ! የሳዑዲ ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ! ድርድሩ ወደ ዶሃ ዞረ! | Putin Breaks Silence | iran war update

▶︎
ሆሴዕ //መንፈሳዊ ግልሙትና //እንዳሻው ነጋሽ// Hosea // Spiritual Adultery // Endashaw Negash

▶︎
ሰቆቃው ኤርምያስ: ልቅሶ፣ ንስሐ፣ ተስፋ //እንዳሻው ነጋሽ// Lamentations: mourning, confession & hope// Endashaw Negash

▶︎
የትንቢተ ኢሳይያስ መፅሀፍ ዳሰሳ || ክፍል 1 || አብረሃም ተክለማርያም

▶︎
Breaking እሁድ ሰኔ 21/2018 #mesaymekonnen #Ethioforum#ethiopianewstoday #anchormedia 28 June 2026

▶︎
🔴ትንቢተ ኤርምያስ ክርስቶስ ነበረ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ #ክርስቶስነበረ

▶︎
ቀን 24 ጾምና ጸሎት ትንቢተ ሚኪያስ በቄስ ዶር ገመችስ ደስታ EVANGELICAL

▶︎
ትንቢተ ኤርምያስ | መፅሐፍ ዳሰሳ || Bible Review

▶︎
አስደናቂው ነብይ ኢሳያስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 22 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

▶︎
Samuel Zergaw @ Kingdom Sound Worship Night 2025 "Weletaw Beza" Original song by Dagmawi Tilahun

▶︎
