አብድዩ: እግዚአብሔር ዔዶምን ይቀጣል //እንዳሻው ነጋሽ// Obadiah: Judgment upon the Edomite// Endashaw Negash
ትንቢተ አብድዩ በዔማውያን ላይ የሚመጣውን የእግዚአብሔርን ፍርድ በመግለጥ የይሁዳን ሕዝብ የሚያጽናና መልእክት ነው። እግዚአብሔር ዔዶምን የሚቀጣበት ምክንያት በቁ. 3 እና ቁ. 10-14 ላይ ቀርቧል። ዔዶማውያን ከነበሩበት መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ የተነሳ ማን ይነካናል በማለት ታብየው ነበር። ሌላኛው የዔዶማውያን ችግር በይሁዳ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍና በደል ነው። ባቢሎናውያን ይሁዳን ከበው ባስጨነቁበትና በማረኩበት ወቅት ከወንድሞቻቸው ጎን ከመቆም ይልቅ በውድቀታቸው ሲደሰቱ፣ በብዝበዛ ሲሳተፉ፣ ለማምለጥ የሚሸሹትን በመንታ መንገድ ላይ ቆመው በመያዝ አሳልፈው ሲሰጡ እና የተለያዩ እኩይ ተግባራትን ሲፈጽሙ ነበር። አብድዩ ከትዕቢታቸው እና ከዚህ ክፉ ሥራቸው የተነሳ የእግዚአብሔር ፍርድ በእነርሱ ላይ እንደሚመጣ ይናገራል። ይህ ነቢይ በሰፈሩት ቁና እንደሚሠፈርላቸው እና የዘሩትን ሁሉ እንደሚያጭዱ በመግለጥ የይሁዳን ሕዝብ ያጽናናል። የዚህን መጽሐፍ ማእከላዊ ሐሳብ ለመረዳት ይህቺን አጭር ቪድዮ ይመልከቱ።

▶︎
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢዩኤል እና ትንቢተ አብድዩ | ፓስተር አስፋው በቀለ

▶︎
''አዋራጅ እና አሳፋሪ ''፤ ተኩስና ፊርማ|ETHIO FORUM

▶︎
ሸገር የቀትር ወሬዎች - ሰኔ 22/2018 #shegerfm #ShegerWerewoch

▶︎
አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

▶︎
“ፈርተዋል ደንግጠዋል” ዘመነ ካሴ፣ ጌታቸው ሰሜን ዕዝና ጄኔራሉ፣ “አይናችሁን ግንባር” የዐቢይ ስድቦች፣ የኢማሙ ግድያ፣ "የመጨረሻው ካርድ" | EF

▶︎
Altar of worship /Season 2 #Maine team/with Keilla & David #Myworship #toworshipIlive #Alphaandomega

▶︎
Don Moen Best Worship Songs Nonstop Playlist

▶︎
Kingdom Sound Live Worship Songs - 2025

▶︎
Book of Joshua Summary: A Complete Animated Overview

▶︎
NestJS Full Course for Beginners in 2026 | Build a Production-Ready API

▶︎
This Is How I Learned Arabic (It Was Too Easy)

▶︎
የሕዝብ መለያየት፦ ክፍል 62 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

▶︎
121 Psychology Terms You Must Know | Psych 101 Full Glossary

▶︎
Algerien - Österreich, Highlights mit Livekommentar | FIFA WM 2026 | MAGENTA TV

▶︎
ኣደይ ኣዳሊዩኒ..... ደሃይ ኣደይ ንምርካብ ተሃባበሩኒ

▶︎
ሰበር ዜና! ፑቲን ዝምታቸውን ሰበሩ! የሳዑዲ ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ! ድርድሩ ወደ ዶሃ ዞረ! | Putin Breaks Silence | iran war update

▶︎
The Book of Amos Like You’ve Never Seen Before

▶︎
Sunday 28 June 2026 - Live Service

▶︎
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሰፎንያስ እና ትንቢተ ሐጌ | ፓስተር አስፋው በቀለ

▶︎
