ክርስቲያኖች ልጆቻቸው ላይ መስራት አለባቸው || አንድ ነፍስ እስከመጨረሻው እንዲጸና ዋጋ መክፈል || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ክፍል-1
የኖርዌጂያን ሉተራን ሚሲዮናዊያን ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጌል ይዘው ሲምጡ ያመሩት ወደ ድቡብ ሲዳማ ጠቅላይ ግዛት ይርጋዓለም ላይ መቀመጫቸውን በማድረግ ፈቃድ ወዳገኙበት መንቀሳቀስ ጀመሩ፡፡ የሀዋሳን መቆርቆር ተከትሎ ሚሲዮናዊያኑ ወደ ሀዋሳ በመንቀሳቅስ በከተማዋ የመጀመሪያ የሆነችው የኢተዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ሀዋሳ ማህበረ ምእመናን ተተከለች፡፡ ይች ማኅበረ ምእመናን ለበርካታ ማኅበረ ምእመናን መመስረት ከፍተኛ ዋጋ በመክፈሉዋ እናት አልፍ ሲልም አያት ማኅበረ ምእመናን በመባል ትጠራለች፡፡ ከምስረታዋ ጀምሮ የታላቁን ተልዕኮ ስራ በመስራት ለዘመናት የዘለቀች፤ አሁንም አጠናክራ የቀጠለች፤ የማይደፈሩ የሚምስሉ አካባቢዎችን በወንጌሉ ስራ የደፈረችና ለበርካታ ምእመናን የበረከት ምክንያት የሆነች ማህበረ ምእመናን፡፡ የጽናት ዝግጅት ክፍል ለዘመናት በጽናት የቀጠለውን የታላቁን ተልዕኮ ስራዋን ለመዳሰስ በሐዋሳ ከተማ የመጀምሪያ በሆነችው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ሐዋሳ ማኅበረ ምእመናን ግጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተናል፡፡ ዝግጅታችንን እንዲህ አጠናክረን ይዘንላችሁ የቀረብን ሲሆን ከዝግጅቶቻችን በብዙ እንደምታተርፉ እርግጠኖች ነን፡፡ አብራችሁን ቆዩ ስንል መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ እያልን ነው፡፡ ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ የደስ ደስ መልቲ ሚዲያ +251 9 12 84 35 35 // +251 7 16 28 60 60

የላክነው ሚሺነሪ በሕይወቱ ፈርዶ || ነብያቶች ሐዋሪያቶች ተቃጥለው በዘይት ተቀቅለው ያለፉበት || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ክፍል-2

ቤተክርስቲያኒቱ በመተከሏ ለዘመናት የነበረ ግጭትና መገዳደል እንደቀረ || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ወንጌላዊ መስፍን ታሪኩ || ክፍል-2

ስውር ደጋሽ {siwer degash)#መንፈሳዊ ፊልም (#spiritual movie) Rehoboth art ministry

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

ዕድሜ ስንት ነው❓ ሰንት የምትኖር ይመስልሃል🤔🤔🤔 //ቲፕ ከፓ/ር ቸሬ ጋር//

ከነሱ ትምህርት መራቅ አለብን !! || Dawit fasil || Protestant

ሰኔ 17/2018 June 24, 2026 #anchormedia #anchorzena #ethiopia #ethiopianews #politics #habesha

በመከራና ስደት ድል || በቤቴ አስክሬን ተኝቶ አላገኝም || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ወንጌላዊ ኤርሚያስ ኪረሶ

ነገረ ማርያምና ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት | ቲዎሎጂ እንጂ ፍልስፍና ወይም ፖለቲካል ሳይንስ ሀገር አልወለደም | ዮናስ ጎርፌ |Yonas Gorfe

ሰዎቹ ከሞቱ በኋላ ጅብ ይሆናሉ!!#testimony #life #acts1120 #gaps

ያለውን ነገር ጠራርጎ እስር ቤት...ለካ እስርም አለ || ቢወስደንም ብንኖርም ለእርሱ ክብር ነው || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል|| ክፍል-1

ናይ ንግሆ ጸሎት

ወንጌል እየታሰርን የምንሰራበት፤ እየተገረፍን የምናሸንፍበት || እውነተኛ ክርስትና ከመከራ ከስደት || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል|| ክፍል-3

Breaking ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 17/2018 #ethiopiannews #Ethioforum#ethiopianewstoday #anchormedia 24 June 2026

"አንተን ሳይ" |ዘማሪት ዘርፌ ከበደ | Singer Zerefie Kebede | Worship | Ketana Hulet Full Gospel Local Church|

አንድነትን መጠበቅ እንዴት እንችላለን? |ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Amazing Preaching 2018/2026

በመከራና በስደቱ ዘመን || ጌታ ኢየሱስ በመካከላችን ይገለጣል ይታያል || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ነብይ ስምዖን ሪቄ || ክፍል-2

ብርሃን (ክፍል 1) BIRHAN (PART 1) መንፈሳዊ ፊልም RAM ርኆቦት አርት ሚኒስትሪ

የሄኖክ አካሄድ // ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት ''ክፍል 71 // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2026

