ወንጌል እየታሰርን የምንሰራበት፤ እየተገረፍን የምናሸንፍበት || እውነተኛ ክርስትና ከመከራ ከስደት || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል|| ክፍል-3
የኖርዌጂያን ሉተራን ሚሲዮናዊያን ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጌል ይዘው ሲምጡ ያመሩት ወደ ድቡብ ሲዳማ ጠቅላይ ግዛት ይርጋዓለም ላይ መቀመጫቸውን በማድረግ ፈቃድ ወዳገኙበት መንቀሳቀስ ጀመሩ፡፡ የሀዋሳን መቆርቆር ተከትሎ ሚሲዮናዊያኑ ወደ ሀዋሳ በመንቀሳቅስ በከተማዋ የመጀመሪያ የሆነችው የኢተዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ሀዋሳ ማህበረ ምእመናን ተተከለች፡፡ ይች ማኅበረ ምእመናን ለበርካታ ማኅበረ ምእመናን መመስረት ከፍተኛ ዋጋ በመክፈሉዋ እናት አልፍ ሲልም አያት ማኅበረ ምእመናን በመባል ትጠራለች፡፡ ከምስረታዋ ጀምሮ የታላቁን ተልዕኮ ስራ በመስራት ለዘመናት የዘለቀች፤ አሁንም አጠናክራ የቀጠለች፤ የማይደፈሩ የሚምስሉ አካባቢዎችን በወንጌሉ ስራ የደፈረችና ለበርካታ ምእመናን የበረከት ምክንያት የሆነች ማህበረ ምእመናን፡፡ የጽናት ዝግጅት ክፍል ለዘመናት በጽናት የቀጠለውን የታላቁን ተልዕኮ ስራዋን ለመዳሰስ በሐዋሳ ከተማ የመጀምሪያ በሆነችው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ሐዋሳ ማኅበረ ምእመናን ግጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተናል፡፡ ዝግጅታችንን እንዲህ አጠናክረን ይዘንላችሁ የቀረብን ሲሆን ከዝግጅቶቻችን በብዙ እንደምታተርፉ እርግጠኖች ነን፡፡ አብራችሁን ቆዩ ስንል መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ እያልን ነው፡፡ ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ የደስ ደስ መልቲ ሚዲያ +251 9 12 84 35 35 // +251 7 16 28 60 60

የላክነው ሚሺነሪ በሕይወቱ ፈርዶ || ነብያቶች ሐዋሪያቶች ተቃጥለው በዘይት ተቀቅለው ያለፉበት || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ክፍል-2

የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ያለመከራ አትኖርም || አንተም መሳሪያህም ትወድቃላችሁ... ትጠፋላችሁ|| እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል|| ክፍል-2

ቸርች የከፈቱ ሌቦች አትሁኑ || Dawit Fassil || Preaching With Dawit || Protestants

አንተንም የምትከተለውንም መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ላይ እናቃጥለን || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ወንጌላዊ መስፍን ታሪኩ || ክፍል-1

“ለበጎ ስራ የተዘጋጀ ሰው አራት ማንነቶች” ክፍል አንድ// ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

Pastor Tesfaye Gabiso full album

በእምነት እና በትግስት/With Faith and Perseverance/

የሱስ ዝኣተዎ ቤት - ኣገልጋሊ ኪዳነ ገብረሃዋርያት - #graceoverflowchurch - #2026

በመከራና ስደት ድል || በቤቴ አስክሬን ተኝቶ አላገኝም || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ወንጌላዊ ኤርሚያስ ኪረሶ

አትፍራ || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || Rev Tigistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb

ኣመንቲ ክዋግእዎ ዝግባእ ዓይነት ውግእ

በፈተና የሚጸና የተባረከ....ወንጌሉ ይቀጥላል || አምነን ልንኖር ሳይሆን መከራውንም ልንቀበል ግድ|| እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል|| ክፍል-3

ከነሱ ትምህርት መራቅ አለብን !! || Dawit fasil || Protestant

#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ - የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎች (ክፍል - 1) | በማሙሻ ፈንታ

ቤተክርስቲያኒቱ በመተከሏ ለዘመናት የነበረ ግጭትና መገዳደል እንደቀረ || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || ወንጌላዊ መስፍን ታሪኩ || ክፍል-2

God Says:"TAKE THIS MESSAGE SERIOUSLY, BECAUSE ONLY YOU ARE SEEING IT"/God Message Now/God Message

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

ትምሕርት-27 | የማያሳፍር አገልጋይ እንዴት መሆን እንችላለን ? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

