ሙሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት ቪዲዮ | Full Ethiopian Orthodox Wedding Video | Dejene & Tizita
ሙሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት ቪዲዮ | ደጀኔ ኃይሉ እና ትዝታ በቀለ | የየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል እግዚአብሔር በቸርነቱ ለዚህ ቅዱስ ቀን ስላደረሰን ስሙ የተመሰገነ ይሁን! በዛሬው ቪዲዮ የሕይወቴን ትልቁን ምዕራፍ፣ ከውድ ባለቤቴ ከትዝታ በቀለ (ወለተ ማርያም) ጋር በቤተክርስቲያን ፊት የገባነውን የቃልኪዳን ሥነ-ሥርዓት ሙሉ ቪዲዮ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ይህ መንፈሳዊ ጉዞ የጀመረው በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን (መገናኛ ሾላ) ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት (እኩለ ሌሊት) ነበር። በቤተክርስቲያን ውስጥ ፈጣሪያችንን በማመስገን የጀመርነው ይህ ሥነ-ሥርዓት እስከ እኩለ ቀን ድረስ በተለያዩ መንፈሳዊ ሥርዓቶች ታጅቦ ቆይቷል። የሌሊቱ ጸሎትና ምስጋና፦ በቅዱስ ሚካኤል ጥላ ስር የተደረገ የመጀመርያ ምስጋና። የቃልኪዳን ሥነ-ሥርዓት፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት መሠረት፣ በችግርም ሆነ በደስታ፣ ምንም ቢመጣ ላለመለያየት በካህናት ፊት የገባነው የጸና ቃልኪዳን። ቅዳሴ፦ በሥርዓተ ቅዳሴ የታጀበ የበረከት ጊዜ። የአውደ ምሕረት ዝግጅት፦ ከቅዳሴ በኋላ በሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዝማሬ እና በአባቶች ማራኪ ቅኔ የታጀበ ደማቅ በዓል። ወደ ቤት ጉዞ፦ ከቤተሰቦቼ (አባቴ፣ ወንድሞቼና እህቶቼ) እንዲሁም ከቅርብ ጓደኞቼ ጋር በመሆን ወደ አዲሱ ቤታችን ያደረግነው ጉዞ። ይህ የ 1 ሰዓት ከ 51 ደቂቃ ቪዲዮ የእኛን ብቻ ሳይሆን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ውብ የጋብቻ ሥርዓት የሚያሳይ ነው። ቤተሰቦቼና የልብ ጓደኞቼ በዚህ ታሪካዊ ቀን ከጎኔ ስለነበራችሁ አመሰግናለሁ። ቪዲዮውን አይታችሁ ስትጨርሱ ለትዳራችን የምርቃታችሁን ቃል በኮሜንት አስፍሩልን። ለወዳጅ ዘመድ Share ማድረጋችሁንና ቻናሌን Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ። Full Ethiopian Orthodox Wedding Video | Dejene Hailu & Tizita Bekele | Yeka Debre Sahil St. Michael "What God has joined together, let no man put asunder." (Matthew 19:6). Glory be to the Almighty God for bringing us to this blessed day! In this video, I am sharing the most significant milestone of my life—my wedding ceremony with my beautiful wife, Tizita Bekele (Welete Mariyam). This 1 hour and 51-minute video captures our complete journey from midnight to midday as we entered into a Holy Covenant before God and the Church. Our spiritual journey began at midnight at the historic Yeka Debre Sahil St. Michael Church (around Megenagna Shola). We started the night with prayers of gratitude, surrounded by our beloved family—my father, brothers, sisters—and our closest friends. The Entry: Arriving at the church in the quiet of the night to seek God's blessing first. The Holy Covenant (Kalkidan): The most moving part of the ceremony where we exchanged vows based on the Bible. A promise to never leave one another, regardless of the circumstances or what life may bring. The Divine Liturgy (Qidase): Participating in the Holy Mass to seal our union in the eyes of the Church. Outdoor Celebration: After the liturgy, we celebrated in the church courtyard with beautiful spiritual songs (Mezmur) by Sunday School students and traditional 'Kine' (sacred poetry) by the fathers. The Return Home: Bringing the blessing back to our house with our full support team of family and friends. This video is not just a recording of a wedding; it is a testament to our faith and the beautiful traditions of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Thank you to everyone who stood by our side, especially our parents and our "best best best" friends who made this day unforgettable. If you enjoyed watching our special day, please leave your blessings and well-wishes in the comments below! Don't forget to Like, Share, and Subscribe to my channel, Deju Hailu, for more personal updates and technology insights. #DejuHailu #EthiopianWedding #OrthodoxWedding #HolyCovenant #Kalkidan #YekaMikael #AddisAbaba #TizitaAndDejene #WeldeTsadik #WeleteMariyam #Tewahedo #DejuHailu #EthiopianWedding #OrthodoxWedding #YekaMikael #Kalkidan #Ethiopia #WeddingVideo #WeldeTsadik #WeleteMariyam #ChristianWedding

ከ19 ዓመት በፊት በኦርቶዶክስ ሥርዓተ ተክሊል የተፈጸመ ጋብቻ | Pure Holy Matrimony: My Elder Brother’s Teklil Wedding.

የመድኃኔዓለም መዝሙሮች ስብስብ 27 | Medhanealem | Ethiopian Orthodox tewahedo mezmure

“በቀናት ውስጥ ወደ ጦርነት”፣ የመቀሌው ጉዞ ምስጢሮች፣ ስለፋኖና ህወሓት- ኢዜማና አብን፣ የብልፅግና እቅድ "1.5 ትሪሊዮን"፣ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ| EF

የደጀኔ እና ትዝታ ሙሉ የሰርግ ስነ-ስርዓት | DEJENE & TIZITA’s Traditional Wedding From Addis Ababa to Iteya

በ ኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ጋብቻ | ወ/ም እስራኤል እና እ/ት በረከት Apostolic church wedding video part 1

//ከውበት በላይ// "ነፍሰጡር ሆኜ ጋሪ መግፋት እየከበደኝ ነበር..." //በእሁድን በኢቢኤስ//

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

እንደ እግዚአብሔር ያለ

ZERO DISCUSSION #2 - PRUSINOWSKI, SROCZYŃSKI, ZALEWSKI, BURZYŃSKA

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

😭😭😭በአርሲ ለተገደሉት ምዕመናን ተዘመረ // ዘማሪው እያለቀሰ ዘምሮ ሁሉንም አስለቀሰ 😭እግዚአብሔር ያጽናናሽ😭

RESTORING THE ORDER 2026 - DAY-1 #dunsinoyekan #worship #intimacy

የእመቤታችን ማርያም መዝሙራት ስብስብ || Best Ge'ez Marian Hymns Collection || Ethiopian Orthodox Mezmur

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

Deacon Bini Wedz Febu P 1

የንሥሐ መዝሙሮች
![Bukłaki [#21] Czy św. Faustynie naprawdę objawił się Jezus? || siostra Gaudia Skass](https://i.ytimg.com/vi/2l9eQV4hPGc/hq720.jpg?sqp=-oaymwEbCNAFEJQDSFryq4qpAw0IARUAAIhCGAG4AvcY&rs=AOn4CLBRp0qCD1I54KXG12JBpyDNo8kR7w&usqp=CCc)
Bukłaki [#21] Czy św. Faustynie naprawdę objawił się Jezus? || siostra Gaudia Skass

የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ

ብሊቃነ ጳጳሳት ዝማዕረገን መርዑት ብታሕጓስ ዝነብዕሉ #መርዓ #part 2 #ethiopia #orthodox #wedding#habesha#ኤርትራ_ኦርቶዶክስ

