Abnet Bala + Dess - አብነት ባላ + ደስ - Kej Lay - ከእጄ ላይ (New Lyric Video)
#ethiopianmusic #habeshamusic #hiphop Artist - Abnet Bala Lyrics - Abnet Bala Produced, Mix & Mastered By - Dess (Desalegn Abeje) ከእጄ ላይ ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ ምንም ብደኸይ ጨዋ ነኝ ምንም ብቆጣ የዋህ ነኝ ምንም ብዘገይ ለጋ ነኝ ሁሌ አዲስ ወዜ አያልቅም ጎዜ እያንዳንዷ ጠብታ ገበታ ፌሽታ ናት ደስታ ህመም ናት ስጦታ የማዋጣው ደም ወዝ ላብ ነው የማወጣው ከስር ፈንቅሎ ሚወጣው ያልተፃፈ ያልተነገር ተስፋ ነው ማዋጣው በፓፕ ከፍታ ጣራ ነው ማሰጣው ቱ - በል ቃሌ እስክትፈፀም እቺ ምራቅ አደርቅም አቃለው ነገር አለቅም እኔን ካስደሰተኝ የሌላው አይጨንቅም ወዶ ነው ማይወደኝ እከሌን ላስደስት ከእኔነቴ አልወድቅም ብዙ ፍላጎት ብዙ ገዢ ብዙ ተቺ ጥቂት ሰሪ አብዛኞቹ ናቸው - ሁሉ አማረሽ ተስዕጦ የለሽ እውቅና እንጂ ግብም የለሽ እኔ ግን እላለው ከእስካት ስንኝ እዋሳለው ዓለሜ ከእጄ ላይ ናት እግሬ ከአለሜ ላይ ነው ዓለሜ ከእጄ ላይ ናት እግሬ ከአለሜ ላይ ነው ዓለሜ ከእጄ ላይ ናት እግሬ ከአለሜ ላይ ነው ዓለሜ ከእጄ ላይ ናት እግሬ ከአለሜ ላይ ነው ስራው ራሱ ይናገራል ዓለሜ ከእጄ እንዳለ ጉዞዬ ምስክር ነው እግሬ ከዓለሜ እንዳለ ህልሜ ከእኔ ርቃ አታቅም ነፍስ ዘርታ አንሳ አታቅም የእኔም ፍቅር ዝንፍ አትለቅም ጥበብ ከእኔ አጠብም እኔ አልሰፋ አልሰርቅም ዝቅ ከፍ አልወድቅም ያዝ - ባመነው ሮፍ-ናን እንዳለው በእምነቱ ሊያገኝ ሰው ግድ ነው አመንኩኝም ደረሰ ወጣልኝም ፈሰሰ ነገሰ ዘውድ ለበሰ የቃል እንባን አበሰ ደገስኩኝም ቃላቱን እንካ ፍቱን መዳኒቱን ገረሰስኩት ስርሃቱን ጠንቅ የሆነ ፍርሃቱን ወጠንኩት ብልሃቱን ድንቅ የሆነ ምትሃቱን ኳ - ኳ - ኳ አንኳኳለው በር እስካለ ተጎዥ ካለ በየትም መንገድ አለ ስኬት ነው ከደጄ መዶሻው ከእጄ ጉዞው የልምድ ስንቅ ነው ወዳጄ ልብ ላለው - አለሜም ከእጄ እግሬም ከአለሜ - ቆመዋል ከደጄ ዓለሜ ከእጄ ላይ ናት እግሬ ከአለሜ ላይ ነው ዓለሜ ከእጄ ላይ ናት እግሬ ከአለሜ ላይ ነው ዓለሜ ከእጄ ላይ ናት እግሬ ከአለሜ ላይ ነው ዓለሜ ከእጄ ላይ ናት እግሬ ከአለሜ ላይ ነው

Dess - Temesgen Kifu Ken - ተመስገን ክፉ ቀን (Lyric Video) Ethiopian Music 2026

ቲክ ቶክ ላይ ታዋቂዉ ሂፕሆፐር አብነት ባላ /ሬጌ እና አፍሪካን ቢት ላይ/ebs Reggae and African beat

Shakira, Burna Boy - Dai Dai (Official Video)

Dess + Abenet Bale - ደስ + አብነት ባላ - Sew Mesay - ሰው መሳይ (Official Audio) Ethiopian Music 2025
![Young Dan ft Snar - Yerasew aleka [New Ethiopian Music] 2026](https://i.ytimg.com/vi/jR_fesLuYhI/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLBjvn93fLad-7-iu2y0GsSyuNVuGw)
Young Dan ft Snar - Yerasew aleka [New Ethiopian Music] 2026

በቃ ገጠር ግባ... የሰሞኑ አነጋጋሪ ሙዚቃ በእስቱዲዮ ቀወጠው //መቅዲ show// በአባይ ቲቪ

Jonny Ragga feat. Lij Michael - Rozina (Esat) | ጆኒ ራጋ ከልጅ ሚካኤል ጋር- ሮዚና (እሳት) - New Ethiopian Music

Alewedachum

Tsehaye Yohannes Blen (Official Video)

Nequbay & Lij Abe - WENDMSKI (ወንድምስኪ) (Official Music Video)

ዘሩባቤል ሞላ - ምንድነው ዝምታው Zerubabbel Molla - Mindinew Zimitaw #mindinewzimitaw |

Dess x Adey Studio - "Manem Aychelish" ደስ - ማንም አይችልሽ (Official Music Video ) Ethiopian Music 2025

Fikeraddis Nekatibeb ft. Abenet Bala | Zarem Atirsagn (remix) | PROD.BAR KEY

Bura Bull - Banda | ባንዳ - New Ethiopian Music 2025 (Official Video)

Semahuachew

Shakira_ DAI DAI word cup official anthem (2026)

Abeba Desalegn ft. Hibist Tiruneh | አበባ ደሳለኝ ft. ህብስት ጥሩነህ | Mashup By ProdFre

ቀና ልብ | Qena Lib (ያልታሰበ ቪዲዮ)

akrem jema ደኻንድኺ lomi drill remix አክረም ጀማል dehan dhi ሎሚ Credit:- cross beatx

