Jonny Ragga feat. Lij Michael - Rozina (Esat) | ጆኒ ራጋ ከልጅ ሚካኤል ጋር- ሮዚና (እሳት) - New Ethiopian Music

Jonny Ragga feat. Lij Michael - Rozina (Esat) ጆኒ ራጋ ከልጅ ሚካኤል ጋር- ሮዚና (እሳት) Track 6 of 7 from the Album Jonny Ragga - Wiha Ena Esat | Esat Lyrics: Jonny Ragga Melody: Jonny Ragga Arrangement: Jonny Ragga Producer: Jonny Ragga Whistle: Kassahun Bekele Mixing: Ben Dubstation (FRANCE) Mastering: Sonus (UK) © 2025 All Rights Reserved Produced by Jonny Ragga for Terara Music Production. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. ________________________________________________________________________ Yeah man ልጅ ማይክ አየሃት ይቺን ቆንጆ Hey Ragga Jonny ፍንጥቅ ያለ ውበት ፍንትው ያለ ፀባይ ውበቷ እንደ አበባ ከሩቁ የሚታይ Yeah Man ውበቷን የሚገልፅ ቃል ይገኝ ይሆን?  እስኪ አብረን እንፈልግ ከዓይኔ ነው ከእሷ ወይስ ከሌላ የወጣችው መስላ የውበት ናሙና ከቁንጅናዋ ላይ ሞገስ ደርባ አምራ እንደ ሮዝ አበባ በድርብ ተሰርታ ፀጉሩን ሹሩባ ደሞም ከእናቷ ላይ ጭና ወለባ ሳያት ሆና በክት ፍፁም ተውባ ጀመረው ሆዴ ሊባባ የማናት እመቤት ዋና ቀደማይ ያላት ድብቅ ሚስጥር ጣፋጭ እንጉዳይ በውበት ተሞልታ ከታች አንስቶ ላይ በአዘቦት ቢያይዋት ሁሌም ነች አማላይ ልቅም ያለ ውበት ስክን ያለ ፀባይ የቁንጅና ማህረግ ይገባታል ሜዳይ ተስቦ የቀረባት መዓዛዋ ፀዳይ ቃል አይወጣም ከአፉ ከመፍዘዝ በላይ Rasta ፋንታስቲክ፣ አንዴ ካዩአት ማስቲሽ ድባቧ ሮማንቲክ፣ ሚነዝር ኤሌክትሪክ ፍቅሯ እንደመድሃኒት፣ የስሜት መካኒክ ታውራኝ እንጂ ላንዲት፣ ቀሪው ይሆናል ታሪክ ይሻለኛል ብታውቀው ስሜቴን ዛሬ ከመስማቷ በፊት ከሌላው በወሬ መሃላ ልግባላት ወይ ልስጣት ቃሌን ከልቧ እንድታምነኝ ያለ ጥርጣሬ ነግረዋታል ስሜን፣ አይጠፋት መልኬ ወዳዋለች አሉ ስትሰማ ታሪኬን ፍቅሬን ከወደድሽው ሌላ አታስቢ ግብዣዬ ነው ልቤ ሰተት ብለሽ ግቢ ልቀበልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ለክብርሽ ይነጠፍ ቀዩ ምንጣፍ እግርሽ የሚያርፍበት ከጫፍ እስከ ጫፍ አቧራ አይንካሽ እስከ ቤትሽ ደጃፍ ይቆረጥ ሪባን አበባ ይበተን ይዘጋ መንገዱ የምታልፍበት ህዝብ ይቀበልሽ በጩኸት ሆታ አለሽ ቀልብ የመሳብ ችሎታ ሮዚና - ይምጣ ለክብርሽ ሲባል ሊሞዚና ስምሽ እስከ አጥናፍ ገኖ ዝናው በመዲናው ሆነሽ የከተማው ዜና ሮዚና - ይምጣ ለክብርሽ ሲባል ሊሞዚና ስምሽ እስከ አጥናፍ ገኖ ዝናው በመዲናው እየበተንሽው ያን ዞማ ሮዚና - ደግሜ ልንገርሽ ስሜቴን በዜማ ፍቃድሽን ስጪኝ ላርግሽ ፈታዘና እራት እንብላ ይሆን የቻይኒዝ ኩዚን አብረን እንስራ ታሪክ የሚነገር በዜና አታውቅም ቦዝና፣ ባሰበችኝ ቁጥር ስሜን ሁሌ አዚማ መርጣኛለች እኔን መውደዴን መዝና ላሳይሽ ቆንጅዬ በጣም አሪፍ ጊዜና  የፈቀደው ልብሽ አርገን እንዝናና ይምሰልሽ ሁሉም ቀን የልደትሽ ዋዜማ  ሮዚና - ይምጣ ለክብርሽ ሲባል ሊሞዚና ስምሽ እስከ አጥናፍ ገኖ ዝናው በመዲናው ሆነሽ የከተማው ዜና ሮዚና - ይምጣ ለክብርሽ ሲባል ሊሞዚና ስምሽ እስከ አጥናፍ ገኖ ዝናው በመዲናው እየበተንሽው ያን ዞማ __________________________________________________________________ #TheComeback #LikeWeNeverLeft #20YearsOfNostalgia #JonnyRagga #ጆኒራጋ #timelesssounds #LegendReturns #ውሃእናእሳት #newethiopianmusic2025 #newmusicvideo #jonnyragga #ethiopianmusic2025 #jonnyragga #ethiopianmusic #newmusic #jonny #raggaemusic #rasta #newethiopianmusic #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #ethiopianmusic #Selamawit_Yohannes #Senbide #Newtifriganmusic #new_Ethiopian_Tigrigan_Music #Tigray #Lemlem_Hailemichael #Keftogn #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #mem #mem_records musicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #mem #mem_records #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #nahomrecords #nahomfavorite #yileyal #Tizita #Yenehun #Asketiye #Fikrehoy #Sasbew #Mayaye Degemgem #Endatitelaw #Keftogn #Welini #Lijinet #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic

TEDDY AFRO  - ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ) - Shih Bibal (Back to 90s) | Track 9 (Official Lyrics Video)
▶︎

TEDDY AFRO - ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ) - Shih Bibal (Back to 90s) | Track 9 (Official Lyrics Video)

JA ማሩ ነኝ ከደሴ (Maru negn ke dessie) new Ethiopian music 2026
▶︎

JA ማሩ ነኝ ከደሴ (Maru negn ke dessie) new Ethiopian music 2026

Ethiopian AI Music: Edom Belay ኤዶም በላይ (እበራለው) - New Ethiopian Music Official Lyrics Video
▶︎

Ethiopian AI Music: Edom Belay ኤዶም በላይ (እበራለው) - New Ethiopian Music Official Lyrics Video

ለባሌ ታዛዥ ሚስት ነው ምሆነው | She suddenly called their bestfriends | Yordi's Shuf Tv Blind Date
▶︎

ለባሌ ታዛዥ ሚስት ነው ምሆነው | She suddenly called their bestfriends | Yordi's Shuf Tv Blind Date

ጆኒ ራጋ - ሃበሻዊ (ቁጥር ፪) | Jonny Ragga - Habeshawi Part 2 (Official Music Video)
▶︎

ጆኒ ራጋ - ሃበሻዊ (ቁጥር ፪) | Jonny Ragga - Habeshawi Part 2 (Official Music Video)

Abdu Kiar - Gize Geta - Ethiopian music አብዱ ኪያር - ጊዜ ጌታ
▶︎

Abdu Kiar - Gize Geta - Ethiopian music አብዱ ኪያር - ጊዜ ጌታ

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 3(90s,AFROBEAT,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGIGNA-WOLAYTA-TIGRGNA)DMV
▶︎

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 3(90s,AFROBEAT,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGIGNA-WOLAYTA-TIGRGNA)DMV

"ወደ ሃገሬ እንደምመለስ አውቅ ነበር" "ዛሬ አብረን ፖስታ እንሰራለን""በዚህን ጊዜ ያለቀጠሮ የሚመጣ ሰው አለ እንዴ"#amleset #adaywithamleset
▶︎

"ወደ ሃገሬ እንደምመለስ አውቅ ነበር" "ዛሬ አብረን ፖስታ እንሰራለን""በዚህን ጊዜ ያለቀጠሮ የሚመጣ ሰው አለ እንዴ"#amleset #adaywithamleset

Samon Zemas - Nigerwat | ሣሞን ዜማስ - ንገሯት (Official Music Video)
▶︎

Samon Zemas - Nigerwat | ሣሞን ዜማስ - ንገሯት (Official Music Video)

"ግን የት ሃገር" ግርማ ተፈራ ካሳ | "Gin Yet Hager" Girma Tefera Kassa #visualizer #sewasewmultimedia
▶︎

"ግን የት ሃገር" ግርማ ተፈራ ካሳ | "Gin Yet Hager" Girma Tefera Kassa #visualizer #sewasewmultimedia

ጆኒ ራጋ - Pick It Up (Official Music Video)
▶︎

ጆኒ ራጋ - Pick It Up (Official Music Video)

ቢሆን ዘውዴ Behon Zewdie l ጅንኑ jinenu ጎጃሜ መሆኑ - New Ethiopian Music 2026 (Official Video)
▶︎

ቢሆን ዘውዴ Behon Zewdie l ጅንኑ jinenu ጎጃሜ መሆኑ - New Ethiopian Music 2026 (Official Video)

Tsedi - Lubbu ( Official Video )
▶︎

Tsedi - Lubbu ( Official Video )

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 4(90s,2000s,OLDIES,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGE-WOLAYTA-TIGRGNA)
▶︎

DJ LUNAሉና ETHIOPIAN MUSIC MIX VOL 4(90s,2000s,OLDIES,AMAPIANO,OROMO,AMHARA,GURAGE-WOLAYTA-TIGRGNA)

TEDDY AFRO  - መርከብ - Merkeb | Track 16 (Official Lyrics Video)
▶︎

TEDDY AFRO - መርከብ - Merkeb | Track 16 (Official Lyrics Video)

የሚካያ በሀይሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Mikaya Behailu Music Collection | Vol 1 #ethiopia #ethiopianmusic
▶︎

የሚካያ በሀይሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Mikaya Behailu Music Collection | Vol 1 #ethiopia #ethiopianmusic

ጆኒ ራጋ - ሽፍታው ልቡ | Jonny Ragga - Shiftaw Libu (Official Music Video)
▶︎

ጆኒ ራጋ - ሽፍታው ልቡ | Jonny Ragga - Shiftaw Libu (Official Music Video)

Affini full movie/አፊኒ አዲስ አማርኛ ፊልም
▶︎

Affini full movie/አፊኒ አዲስ አማርኛ ፊልም

Esubalew Yetayew - Chaw Tilina |  ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
▶︎

Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

አረጋኸኝ ወራሽ - ፍኪልኝ - Aregahegn Worash - Fikilegn - Ethiopian Music
▶︎

አረጋኸኝ ወራሽ - ፍኪልኝ - Aregahegn Worash - Fikilegn - Ethiopian Music