የደም ኮሌስትሮልን በተፈጥሮ መንገድ ለማስተካከል የሚረዱ 10 ወሳኝ ምግቦች!

ሰላም ውድ ተመልካቾቼ! በዚህ ቪዲዮ የደም ኮሌስትሮላችሁን በተፈጥሮ መንገድ ለማስተካከል የሚረዷችሁን 10 ወሳኝ የሆኑ ምግቦችን እና ስለ ኮሌስትሮል መታወቅ ያለባቸውን ሳይንሳዊ እውነታዎች በዝርዝር እንመለከታለን። ኮሌስትሮል ለሰውነታችን እጅግ አስፈላጊ የሆነ፣ ለህዋስ ሽፋን ግንባታ፣ ለሆርሞኖች (እንደ ቴስቶስትሮንና ኤስትሮጂን) እና ለቫይታሚን ዲ ምርት የሚውል ንጥረ ነገር ነው ። ኮሌስትሮል ብቻውን ለልብ ህመም መንስኤ ነው ወይስ በደም ስር ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመጠገን የሚመጣ "አምቡላንስ"? ለሚለው ጥያቄ ዶክተር አዝመራው በሪሁን ሳይንሳዊ ምላሽ ይሰጣሉ። በቪዲዮው የሚዳሰሱ ዋና ነጥቦች፦ 10ሩ ወሳኝ ምግቦች፦ አጃ (ኦትስ)፣ ምስር፣ ባቄላ፣ አተር፣ ለውዝ፣ አቦካዶ፣ አሳ፣ የወይራ ዘይት፣ ነጭ ሽንኩርት እና አኩሪ አተር ። የ "አምቡላንስ" ምሳሌ፦ ኮሌስትሮል በደም ስር ላይ የሚገኘው ችግር ስለፈጠረ ሳይሆን የተጎዳውን የደም ስር ለመጠገን መሆኑን የሚያስረዳው ጥልቅ ትንታኔ ። ትክክለኛው ምርመራ፦ የትራይግላይሰራይድ ለኤችዲኤል (Triglyceride/HDL) ሬሾ ከሁለት በታች መሆን ለምን ወሳኝ እንደሆነ ። ተጋላጭ ቡድኖች፦ የስኳር ህመም፣ የደም ግፊት፣ የሰውነት ክብደት መጨመር እና የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት በኮሌስትሮል ላይ ያላቸው ተጽዕኖ ። የዶክተር አዝመራው በሪሁን አድራሻ፦ ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 3 ሰአት እስከ 11 ሰአት እዚህ ማግኘት ትችላላችሁ፦ ቦታ፦ ሰሊሆም ክሊኒክ አድራሻ፦ ቤቴል፣ አዋሽ ባንክ አካባቢ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ፦ 0912361518 የደም ኮሌስትሮል, የኮሌስትሮል መፍትሄ, ዶክተር አዝመራው በሪሁን, ጤናማ አመጋገብ, የልብ ጤና, ኮሌስትሮልን የሚቀንሱ ምግቦች, Cholesterol Ethiopia, Dr. Azmeraw Berihun, Natural Cholesterol Cure, HDL vs LDL, Triglyceride Ratio, የጤና ምክሮች, ኢትዮጵያ, አቦካዶ ጥቅም, ነጭ ሽንኩርት ለኮሌስትሮል. #ኮሌስትሮል #ጤና #ዶክተርአዝመራው #አመጋገብ #BloodCholesterol #HeartHealth #Ethiopia #NaturalRemedy #HealthTips #ጤናማ_አኗኗር

ETHIOPIA | ከፍተኛ ኮለስትሮል( cholesterol) ለመቀነስና ለመከላከል የሚቻልበት ፍቱን መንገድ
▶︎

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ?    ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ   ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

የደም ግፊትን በምግብ ብቻ መቆጣጠር እና ማከም | how to cure high blood pressure with food?

ይሄን አልጠበኩም ነበር! የአርቲስት ፅጌ ያልታሰበ ደስታ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

በአውሮፓ ያገኘኋቸው አስደናቂ መነኩሴ! #comedianeshetu #donkeyyoutube #habesha #germany

የሀበሻ እንቁላል ከፈረንጅ እንቁላል ይሻላል ? እውነታውን  በሳይንስ እንመልከት !

የሞጆ ህዝብ ይፍረደኝ! እኔ ነኝ ዋጋ ከፍዬ የኖርኩት #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

ስኳር እንዳለብዎት ካወቁ በኋላ ወዲያውኑ ልታደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች! (ይህ ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ) »

የደም ግፊትን በአጭር ጊዜ የሚቀንሱ 5ቱ አስደናቂ የምግብ ምድቦች!

“DNA”ው ይፋ ሆነ || አባት ያላሰበው ዱብእዳ ወረደበት || ልጆቹ የማን ሆኑ? የባለታሪካችን ወይስ የተጠርጣሪው የባንክ ሰራተኛ? @erq-media-TV

የምንበላው እንጀራና ዳቦ ለምን በሽታ ሆነብን? - Part 1 - Carbohydrates | Tena Holistic

10ሩ ለሰው ልጅ መሰረታዊ የሆኑ የምግቦች ጎራዎች|  Ten Best Food  Categories | Tena | ጤና |  ምግብ | Ethiopia |

የጧት ስኳር መጠን ለማዉረድ የሚረዱ ዘዴዎች
▶︎

የጧት ስኳር መጠን ለማዉረድ የሚረዱ ዘዴዎች

ታዳጊ ልጆች ያላችሁ ወላጆች፤ ልጆቻችሁ አደጋ ላይ ናቸው!! #comedianeshetu #ይድናል #yidnal #donkeyyoutube

ስኳር የዕድሜ ልክ በሽታ መሆኑ ቀረ! እንጀራ እየበላን ስኳርን የምንቀንስበት መንገድ!| | ከዶክተር ታሪኩ ሁሴን ጋር | Melke Podcast |

የደም ግፊትን ለመቀነስ እና ለመቆጣጠር የሚጠቅሙ 9 ምግብ እና መጠጦች

የስኳር ክምችትን (HbA1c) ከ7 በታች የማውረጃ 5 መንገዶች!

ኢትዮጵያን ከዐቢይ ማዳን ፤ ልዩ የቀጥታ ስርጭት መድረክ
▶︎

ኢትዮጵያን ከዐቢይ ማዳን ፤ ልዩ የቀጥታ ስርጭት መድረክ

በሰውነታችን ውስጥ የቪታሚን B12 እጥረት ሲኖር የሚታዩ 5 ምልክቶች (ሳይረፍድ ይወቁት!)

የኮሌስትሮል መጠን መጨመር ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች High Blood Cholesterol Causes, Signs and Natural Treatments.