የዓለም ዋንጫው አዲስ ውዝግብ! | አርጀንቲና በቅጣት ስጋት? | እንግሊዝ ክስ አቀረበች | World Cup 2026 Controversy Explained
አዳዲስ እና ሰበር የስፖርት መረጃዎችን፣የዝውውር መረጃዎችን፣ ትንታኔዎችን እና ልዩ ይዘቶችን በቅድሚያ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/gebeyasport Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት በዛሬው ልዩ ትንታኔ ዝግጅታችን፦ ⚽ "Las Malvinas son Argentinas" የሚለው መልዕክት በየት እና እንዴት ከፍተኛ ውዝግብ እንዳስነሳ እንመለከታለን። ⚽ ይህ ጉዳይ በፊፋ፣ በአርጀንቲና እና በእንግሊዝ መካከል ምን ያህል ውጥረት እንደፈጠረ እንወያያለን። ⚽ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ፣ ኒኮላስ ኦታሜንዲ፣ ጆቫኒ ሎ ሴልሶ እና ሌሎች ተጫዋቾች በምን ምክንያት በስጋት ውስጥ ገቡ? ⚽ ፊፋ ቅጣት ሊጥል ይችላል? ከሆነስ ቅጣቱ የገንዘብ ይሆናል ወይስ የስፖርት እርምጃ? 👉 ገበያ ስፖርትን Subscribe ያድርጉ፣ Like እና Share በማድረግ ይደግፉን። Gebeya Sport In this video: The controversy surrounding the "Las Malvinas son Argentinas" message. Why FIFA, Argentina, and England have been drawn into the debate. The possible implications for Argentine players and officials. Could FIFA impose disciplinary action? What are the possible outcomes under FIFA regulations? Subscribe to Gebeya Sport for the latest football news, FIFA updates, transfer stories, and global football analysis. #ገበያስፖርት #GebeyaSport #ፊፋ #አርጀንቲና #እንግሊዝ #ሜሲ #ፎክላንድ #ዓለምዋንጫ #የእግርኳስዜና #FIFA #Argentina #England #Messi #Falklands #Malvinas #WorldCup #FootballNews #Football

ሜሲና ማራዶና ፣ ሜክሲኮ እና አትላንታ !እግር ኳስ ወደ ቤቱ አይመጣም!አርጀንቲና 2-1 እንግሊዝ

Ethiopia - ሊዘጉት ነው | ሌላ ጣጣ

የቫስኮ ዳ ጋማ ሙሉ ታሪክ | The Entire History Of Vasco Da Gama

ሰበር ዜና|"መንግስቱም እንደ እኔ ተቀብሏል" አብይ|የበሉት ገንዘብ የበላቸው ባለስልጣን!|ethiopian news today|amharic news

ሰበር፦ የአሁኑ ሰዓት ትኩስ ዜና! ወቅታዊ ሁኔታ

የዓለምን ግምት ያከሸፈው ድል! ስፔን አስደመመች! | የዓለም ዋንጫ 2026 የሌሊቱ ድራማ | World Cup 2026 Semi-Final Analysis

ሃይሌ ጀግና ነው !!የሚገርም ቆይታ ከሃይሌ ጋር!! የኃይሌ ገ/ስላሴ አስደናቂ የዓለም ዋንጫ ትዝታዎች!! በስፖርቱ የገነባሁት ስም እስካሁን እየከፈለኝ ነው!

Alemneh wasse I የፊታችን ዕሮብ በአትላንታ የእንግሊዙን #ጠይምገዳይ ፍሩ!!

የግብፁ ሆሳም ሀሰን ፊፋን አጋለጠ ተረክ ሚዛን Salon Terek

አርጀንቲና ፍፃሜ ገባች:: ቱሃል በእንግሊዝ ሃላፊነት ይቆዩ ይሆን? ሳሊባና አሳሳቢው ጉዳቱ...

የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የብስራት ሰራተኞች ቆይታ

እንግሊዝ የ"እግዜር እጅ ጎል"ን ትበቀል ይሆን? | የዘመናት ባላንጣነት ፍጥጫ | ልዩ ትንታኔ | FIFA World Cup 2026

ሰበር ዜና፡ሐምሌ 10/2018 የአሁን መረጃዎችEthiopian NewsToday Amhara Fano FanoNews#mesaymekonen#anchormedia

Unforgettable RED CARDS in Football History

GEEDFADHI#43 | Hadliye: Sirta Heshiiskii DP World, Siyaasadda, Itoobiya iyo Israacii Labada Gobol

የመቅደስና የዐቢይ መንበርከክ ፤ሚኒስትሮቹና ጠ/ሚኒስትሩ|ETHIO FORUM

ARGENTINA 🇦🇷 : ከድልም በላይ የጣፈጠው ድል!

የዓለም ዋንጫን እንደልቡ የሚፈነጭበት ኮከብ! ኬሊያን ምባፔ ! ዘንድሮም በስኬት !

Ethiopia የዕለተ ዓርብ ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም መረጃዎች | #Anchormedia #Ethiopiannewstoday #ethioforum

