“ምሬት ነው አገር የቀየረው!” ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ክፍል - 2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #books

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 Join this channel to get access to perks:    / @endalegetamultimedia   ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Subscribe Here:-    / @endalegetamultimedia   Join My Additional Channels:-    / @misalecinemaምሳሌሲኒማ      / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች   📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #doctor_alemayehu_wasse #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

የአውሮፓ ምስጢራዊ ማህበራት ልዩ የኢትዮጵያ ፍላጎት፤ ከ1133 እስከ 1333፤ ቆይታ ከአሸናፊ ፈንቴ ጋር! @endalegetamultimedia
▶︎

የአውሮፓ ምስጢራዊ ማህበራት ልዩ የኢትዮጵያ ፍላጎት፤ ከ1133 እስከ 1333፤ ቆይታ ከአሸናፊ ፈንቴ ጋር! @endalegetamultimedia

“እግዚአብሔር በሚያውቀው የማላውቀውን ነገር አልጻፍኩም!”(ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር) @endalegetamultimedia #booktube #books
▶︎

“እግዚአብሔር በሚያውቀው የማላውቀውን ነገር አልጻፍኩም!”(ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር) @endalegetamultimedia #booktube #books

መምሕር ማእበል ፈጠነ  "ሀሸማል"  "ደራሲ እና ሰይጣን አንቱ አይባልም" ክፍል 1
▶︎

መምሕር ማእበል ፈጠነ "ሀሸማል" "ደራሲ እና ሰይጣን አንቱ አይባልም" ክፍል 1

ጉድ በል || በወር ወደ 6 ሚሊዮን ብር የምታጠፋው የባለስልጣን ልጅ || የአባቷን ማንነት አወቀነዋል || ገቢዎች እና ጉሙሩክ ? Live
▶︎

ጉድ በል || በወር ወደ 6 ሚሊዮን ብር የምታጠፋው የባለስልጣን ልጅ || የአባቷን ማንነት አወቀነዋል || ገቢዎች እና ጉሙሩክ ? Live

አቶ ተካልኝ ገዳሙ የብሔራዊ ፕላን አጀማመርና ዕድገት​ ​በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ወዳጆች ማሕበር (ሶፊስ) የተዘጋጀ ንግግር::
▶︎

አቶ ተካልኝ ገዳሙ የብሔራዊ ፕላን አጀማመርና ዕድገት​ ​በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ወዳጆች ማሕበር (ሶፊስ) የተዘጋጀ ንግግር::

እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
▶︎

እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu | los Angeles

በሁለት ኮፍያ መጫወት አይቻልም #ሰላይ ናት አሉኝ ፡-የዜና ፋይል ንግስት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን #ገፅ፴፱ #MinyiluPodcast
▶︎

በሁለት ኮፍያ መጫወት አይቻልም #ሰላይ ናት አሉኝ ፡-የዜና ፋይል ንግስት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን #ገፅ፴፱ #MinyiluPodcast

ትረካ - የኔ ፕሮፌሰር እና ባለቁምጣው መሃንዲስ | አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
▶︎

ትረካ - የኔ ፕሮፌሰር እና ባለቁምጣው መሃንዲስ | አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks

ሸገር ሼልፍ - ሽንቁር - ከአሌክስ አብርሃም - አበበ ባልቻ እንዳነበበው Sheger Shelf On Sheger FM
▶︎

ሸገር ሼልፍ - ሽንቁር - ከአሌክስ አብርሃም - አበበ ባልቻ እንዳነበበው Sheger Shelf On Sheger FM

“የሴት መብት ተከራካሪዎች አይወዱኝም!” ቆይታ ከሕይወት እምሻው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
▶︎

“የሴት መብት ተከራካሪዎች አይወዱኝም!” ቆይታ ከሕይወት እምሻው ጋር @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube

ከተናገራቹ እንዲህ ይሁን አልያ ዝም በሉ | Why Ethiopia Is Not Rising? | Dr. Alemayehu Wassie
▶︎

ከተናገራቹ እንዲህ ይሁን አልያ ዝም በሉ | Why Ethiopia Is Not Rising? | Dr. Alemayehu Wassie

ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ ሲጠየቁ እምቢ አሉ? ቆይታ ከአቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia
▶︎

ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ ሲጠየቁ እምቢ አሉ? ቆይታ ከአቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia

እመጓ ሙሉ ትረካ | አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) | Emegua | All chapters | Alemayehu Wassie #wegegnaterek
▶︎

እመጓ ሙሉ ትረካ | አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) | Emegua | All chapters | Alemayehu Wassie #wegegnaterek

ግሩም - ኤልዳ ፖድካስት - ዕውቀት የፈሰሰለት ስሪኒቫሳ ራማኑጃን - ግሩም ተበጀ እና ኤልዳ ግዛቸው
▶︎

ግሩም - ኤልዳ ፖድካስት - ዕውቀት የፈሰሰለት ስሪኒቫሳ ራማኑጃን - ግሩም ተበጀ እና ኤልዳ ግዛቸው

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
▶︎

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ዓለማየሁ ገላጋይ - አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት | Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru
▶︎

ዓለማየሁ ገላጋይ - አዲስ አበባ እና አዲስ አበቤነት | Alemayehu Gelagay on Sheger Cafe With Meaza Biru

ትረካ - የበዓሉ ግርማን ገዳይ አገኘሁት | እንዳለጌታ ከበደ | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
▶︎

ትረካ - የበዓሉ ግርማን ገዳይ አገኘሁት | እንዳለጌታ ከበደ | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory

Deep Inside Africa's Most Brutal & Secretive Dictatorship 🇪🇷
▶︎

Deep Inside Africa's Most Brutal & Secretive Dictatorship 🇪🇷

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube
▶︎

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

"ባልተማሩት ተገንብታ... በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር አለችን... ኢትዮጵያ" ዶክተር አለማየሁ ዋሴ
▶︎

"ባልተማሩት ተገንብታ... በተማሩት የምትሰቃይ ሀገር አለችን... ኢትዮጵያ" ዶክተር አለማየሁ ዋሴ