በቀላሉ ሱሪን እንዴት ማሳጠር ይቻላል#ሱሪ_ማሳጠር #ልብስ_ስፌት #HowToShortenPants @perisperspectiveየፔሪእይታ
በቀላሉ እንዴት ሱሪ ማሳጠር ይቻላል? | How to shorten pants easily! ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ዛሬ በቪዲዮችን ይዤላችሁ የቀረብኩት በጣም ጠቃሚ እና አጭር የስፌት ትምህርት ነው። ብዙ ጊዜ የምንገዛቸው ሱሪዎች ርዝመታቸው ረጅም ሊሆንብን ይችላል፤ ታዲያ ይህንን ችግር እንዴት ✨በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል ደረጃ በደረጃ አሳያችኋለሁ። ✨ሳይበላሽ እና ሳይወላገድ ሱሪን በትክክል የመስፋት ዘዴ ✨ጸድቶ እና አምሮበት የሚሰፋበትን ቀላሉን አሰራር ሙሉ መመሪያ ያገኛሉ። ✨ይህ ቪዲዮ በተለይ ለጀማሪዎች፣ እቤት ውስጥ ልብስ ማስተካከል ለሚፈልጉ እና ለፋሽን ዲዛይን ተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ነው። ✨ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል የራሳችሁን ሱሪ በቀላሉ ማሳጠር ትችላላችሁ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ፣ ለሌሎች እንዲደርስ Share ማድረግ እና አዳዲስ ጠቃሚ የቪዲዮ ትምህርቶች ሲለቀቁ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ Subscribe ማድረጉን እንዳትረሱ! አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። አመሰግናለሁ! / @designerperi_ዲዛይነርፔሪ / @perisperspectiveየፔሪእይታ https://www.tiktok.com/@peris.perspec... 👉https://www.tiktok.com/@peri.design5?... 👉https://www.tiktok.com/@peris.perspec... 👉https://t.me/perisp00 #ልብስ_ስፌት #HowToShortenPants#በቀላሉ_ሱሪ_ማሳጠር #የሱሪ_ርዝመት #የልብስ_ማስተካከል #የፋሽን_ዲዛይን #የስፌት_ትምህርት #SewingTutorial #DIYPantsHem #PantsAltering #AmharicSewing #ShortenPants

Very Easy High Waist Palazzo Pants Cutting and Sewing from Only 1.2 Meters of Linen

በቀላሉ መሰረታዊ የልብስ ፓተርን አሰራር | የጎን ዳርት እና የእጅጌ አቆራረጥ | Basic pattern tutorial |

በቦሌ አዳዲስ ጫማዎች ዋጋ ስንት ነው? 2018 | Saris TV Shoe Market Tour 2026

Sew in 10 Minutes 💥 VERY EASY TROUSERS CUT AND SEW

ዚፕ አሰፋፍ|አምስት መንገዶች| ለጀማሪዎች|How to Sew a Zipper Easily | Perfect for Beginners|step by step

ከወገብ በታች የሸፎን ጨርቅ አቆራረጥ – በቀላሉ ተማሩ

The secret of an experienced seamstress. How to sew elastic once and for all forget about twists - 3

አብርሐም ወልዴ እና ቴዲ አፍሮ...የአሁን መረጃዎች DerPressNews June14,2026

Perfect shirt stitching clean and fast / shirt stitching for men / How to sew shirt

እንዴት ፋሽን የሱፍ ሱሪ እንቆርጣለን how to cutting fashion trouser pants

በቀላሉ የሸሚዝ እጅጌ አቆራረጥ እና የካፍ ( cuff ) አሰፋፍ | ለጀማሪዎች ደረጃ በደረጃ |

ጊታርን በአራት መአዘን አንገት አሰራር በቀላሉ

I Made Perfect Plus Size Pants in Minutes! (No Pattern)

ሁሉም ፋሽን ዲዛይነር ሊኖረው የሚገባ የስፌት ማሽን መርገጫ እግሮች እና አጠቃቀማቸው_Must-Have Presser Feet for Fashion Designers

ሆት ፓንት አቆራረጥ እና አሰፋፍ በቀላሉ ለጀማሪዎች|DIY Wide Leg Pants | Easy cutting and Sewing Tutorial for Beginners

How To Sew Half Elastic Waistband | Elastic Back Waistband Sewing Tutorial | Thuy Sewing

✅ Easy Wide Leg Pants 😍 No Pattern, No Zipper!

በቀላሉ የውስጥ ልብስ | ባለ ጡት መያዣ | ፓተርን አቆራረጥ | ለፒጃማ | ለጀማሪዎች |

Perfect Shirt Stitching Simple & Easy Method | How to Stitch Perfect Shirt Step-by-Step

