“የተደረገልኝ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yetederegelegne//

የተደረገልኝ የተደረገልኝ መዳኔን ሳስበው የምዘምርበት ምክንያቴ እርሱ ነው ጽድቅህ ተቆጥሮልኝ በደምህ ጸድቄ ይኸው እልልታዬ ይኸው መደነቄ ተራራን ስትወጣ ቀራንዮ ያኔ በደም ተለውሰህ አየሁህ መድህኔ በቁስልህ እንድነጻ ለመስቀል ሞት ታመንክ ኃጢአት ያላወቀህ ጻድቁ ኃጢአት ሆንክ ለእኔ ነው ለእኔ ነው ለእኔ ነው (3) ኢየሱስ በመስቀል የሞትከው ሰማያትን ቀደህ ወደእኔ የመጣህ ታሪኬን ልታድስ ደም ግባትን ያጣህ የህማም ሰው የሆንክ ፈዋሹ ሐኪሜ መባዘኔ ገዶህ አሞህ ነው ሕመሜ ለእኔ ነው ለእኔ ነው ለእኔ ነው (3) ለእኔ ነው ደምህን ያፈሰስከው ፅድቄ ቢገነባ ተራራ እንኳን ቢያህል ከንቱ ድካም ነበር ያላንተ መስቀል መከራህ እረፍቴ ሞትህ ነው ሕይወቴ ያመንኩህ ኢየሱስ ቀርነ መድኃኒቴ ለእኔ ነው ለእኔ ነው ለእኔ ነው (3) ለእኔ ነው የተቸነከርከው ከሞትክልኝ በላይ ማነው የሚወደኝ ራሱን አሳልፎ ነፍሱን የሚሰጠኝ የበደሌን ተግሳጽ ወስደኸው በፍቅር ቀድመህ አስመለጥከኝ ከጠላቴ ምክር ለእኔ ነው ለእኔ ነው ለእኔ ነው (3) ኢየሱስ የተንገላታኸው Subscribe to Zemarit Betelhem G/tinsae official | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited Copyright ©2026 Zemarit Betelhem G/tinsae official #new_ethiopian_orthodox_tewahdo_mezmur #አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #subscribe #like #share #Ethiopian_Orthodox_Mezmur #የማለዳ #Chrstian_Mezmur #Mahbere_Kidusan #Eotc_Tv #Adonis_Zema #Chernet_Senai #ማኅቶት ቲዩብ _Mahtot_Tube #ቤተ_ቅኔ Bete_Qene #የእመቤታችን_መዝሙር #Agape_Ze_Ortodox ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረ_ማርያም #Melken_Kebede #mezmur__Orthodox_Christian #zemarit_tsigereda_tilahun #ዘማሪት #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #Zemari_Abel_Mekbib #New_Orthodox_Mezmur #amazing_Mezmur #zemarit_tirhas #ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር #zemari_solomon_abubeker_official #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_Zemare_Hawaz_Tegegne #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #Rama_tube #Samson_Negash #Mulken_Kebede #Zemenay_Gosaye_Official #Gashaye_Melaku #Zemarit_Tirhas #Tabor ታቦር Tube #Memher Mehreteab Asefa #Et Art media #AwutarTube #Quanquayenesh Media #Seifu ON EBS #Donkey Tube #ቀደሜጸጋ ሚድያ Kedametsega Kedia #donkey tube #አሜን ቲዩብ #finote_Tsidk #diakon #diakoniamultimedia #mezmurorthodox#ወምድርኒ #ትንሳኤ #አማን_በአማን #ተነስቷ_ጌታ #የለም_በመቃብር #donkey #አዲስ_ዝማሬ #zemari_abel_mekbib #የማለዳ_ዝማሬዎች_ስብስብ #ሊደመጡ_የሚገባቸው_መዝሙሮች #ጠዋት_ከእንቅልፍዎ_ሲነቁ_የሚያደምጧቸው_ዝማሬዎች #ልብ_የሚነኩ_በእንባ_የሚደመጡ_መዝሙሮች #ስምህ_ይጣፍጣል #እሰይ_ተወለደ #አንፈራጹ #ዝም_አልልም_እኔ #ጸልይለት #የመድሃኔአለምመዝሙሮችስብስብ #የእመቤታችንዝማሬዎችስብስብ #የቅዱስሚካኤልመዝሙሮችስብስብ #የቅዱስገብርኤልመዝሙሮችስብስብ #zemari_solomon_abubeker #zemari_solomon_abubeker #Church​ Choir Song, #Gospel​ Music, #Christian​ Worship #Spiritual​ Songs, #Choir​ Performance, #Church​ Music, #Praise​ and Worship, #Worship​ Songs 2025, #Inspirational​ Music, #Faith​ Music, #African​ Gospel Choir, #Ethiopian​ Church Music, #Traditional​ Christian Songs, #African​ Worship Songs, #Global​ Christian Songs, #Best​ Choir Songs, #Uplifting​ Christian Music, #Sunday​ Worship Songs, #Gospel​ Music from Africa, #Worldwide​ Worship, #Soulful​ Music, #Heartfelt​ Worship, #Peaceful​ Gospel Songs, #Inspiring​ Choir Performance, #Heavenly​ Music, #OrthodoxSongs​ #EthiopianMusic​ #EritreanMusic​ #GospelMusic​ #LivePerformance​ #ChristianMusic​ #Worship​ #EthiopianOrthodox​ #EritreanOrthodox​ #Inspiration​ #FaithMusic​ #SpiritualSongs​ #AfricanGospel​ #EthiopianTradition​ #EritreanCulture​ #WorshipSongs​ #GospelOfJesus​ #OrthodoxFaith​ #AmharicSongs​ #TigrinyaSongs​ #Blessings​ #SpiritualJourney​ #ChristianFaith​ #new_orthodox_mezmur​ #OrthodoxSongs​ #EthiopianMusic​ #EritreanMusic​ #GospelMusic​ #LivePerformance​ #ChristianMusic​ #Worship​ #EthiopianOrthodox​ #EritreanOrthodox​ #Inspiration​ #FaithMusic​ #SpiritualSongs​ #AfricanGospel​ #EthiopianTradition​ #EritreanCulture​ #WorshipSongs​ #GospelOfJesus​ #OrthodoxFaith​ #AmharicSongs​ #TigrinyaSongs​ #Blessings​ #SpiritualJourney​ #ChristianFaith​ #AfricanMusic​ #EthiopianCulture​ #eritreanher​ #ChristmasSong2025​ #JesusIsBorn​ #EthiopianChristmas​ #OrthodoxChristmas​#ChristianMusic​ #EthiopianChristianSong​ #AmharicChristmasSong​ #WorshipJesus​#GospelMusic2025​ #OrthodoxMusic​ #ChristmasWorship​ #NativityOfChrist​ #EritreanOrthodoxMusic​#EthiopianChurchMusic​ #ChristianWorship2025 أዲስ ዝማሬ

ማነው እንደኔ || ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ || መዝሙር||Betelehem G/tinsae || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
▶︎

ማነው እንደኔ || ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ || መዝሙር||Betelehem G/tinsae || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

“በጎነቱን ላውራ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // begonetun lawera//
▶︎

“በጎነቱን ላውራ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // begonetun lawera//

ሰኔ 21 ቀን ይህን አድርጉ||#habesha
▶︎

ሰኔ 21 ቀን ይህን አድርጉ||#habesha

አዲስ ዝማሬ// አቅም አገኘሁ // ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ//zemenay Gosaye// New Song // 2026
▶︎

አዲስ ዝማሬ// አቅም አገኘሁ // ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ//zemenay Gosaye// New Song // 2026

የ ያእቆብ  የጭኑ ሹልዳ - ዘፍ 32:23-32
▶︎

የ ያእቆብ የጭኑ ሹልዳ - ዘፍ 32:23-32

“በፊትህ ነው” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // befitihe new//
▶︎

“በፊትህ ነው” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // befitihe new//

“ይመጣል” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yimetal//
▶︎

“ይመጣል” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yimetal//

ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረማርያም ራሳቸዉን ሊያጠፉ ነበር #መዝሙሬን_ስሰማ_አለቅሳለሁ@NEGASHMEDIA
▶︎

ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረማርያም ራሳቸዉን ሊያጠፉ ነበር #መዝሙሬን_ስሰማ_አለቅሳለሁ@NEGASHMEDIA

🔥እስቲ ጠጋ! መላ ያለው እሱጋ!! ESTI TEGA MELA YALEW ESUGA NEW SONG EBENEZER TAGESSE June 2026
▶︎

🔥እስቲ ጠጋ! መላ ያለው እሱጋ!! ESTI TEGA MELA YALEW ESUGA NEW SONG EBENEZER TAGESSE June 2026

ቅዱሳን ፈጥናቹህ ተመልከቱ "ኢትዮጵያ እናዳትጎበኝ ያደረጋት|ቀድመን ይህን ስላላደረገን ነው||ሐዋርያው ምትኩ||ፓስተር ዶክተር አበራ ሐብተ#Elshady tv
▶︎

ቅዱሳን ፈጥናቹህ ተመልከቱ "ኢትዮጵያ እናዳትጎበኝ ያደረጋት|ቀድመን ይህን ስላላደረገን ነው||ሐዋርያው ምትኩ||ፓስተር ዶክተር አበራ ሐብተ#Elshady tv

በምን ደስ ላሰኝህ || የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ@21media27
▶︎

በምን ደስ ላሰኝህ || የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ@21media27

“ደርሻለው” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Dereshalew//
▶︎

“ደርሻለው” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Dereshalew//

በጎነቱን ላውራ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ || Zemenay Gosaye || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
▶︎

በጎነቱን ላውራ || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ || Zemenay Gosaye || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

ዘማሪት ቤተልሔም ገብረትንሳኤ አዲስ ዝማሬ /ግብዣዬ/ zemariti betelhem G/tinsae /new song/Gebezaye/
▶︎

ዘማሪት ቤተልሔም ገብረትንሳኤ አዲስ ዝማሬ /ግብዣዬ/ zemariti betelhem G/tinsae /new song/Gebezaye/

🎵ሲከፋኝ የማዋይህ-sikefagn yemawayh | tekeste getnet
▶︎

🎵ሲከፋኝ የማዋይህ-sikefagn yemawayh | tekeste getnet

ናይ ኣዴና ድንግል ማርያም እኩብ መዝሙራት ዘማሪት ብሩክታዊት ገብረመድህን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትግርኛ መዝሙር | #tigrignamezmur ,#ትግርኛ_መዝሙር
▶︎

ናይ ኣዴና ድንግል ማርያም እኩብ መዝሙራት ዘማሪት ብሩክታዊት ገብረመድህን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትግርኛ መዝሙር | #tigrignamezmur ,#ትግርኛ_መዝሙር

ረድኤተይ | Rediatey | Original Song By Kenosis Ministry #ረድኤተይ #Rediatey  #kenosis
▶︎

ረድኤተይ | Rediatey | Original Song By Kenosis Ministry #ረድኤተይ #Rediatey #kenosis

ያሻግራል || ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ || መዝሙር||Betelehem G/tinsae || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
▶︎

ያሻግራል || ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ || መዝሙር||Betelehem G/tinsae || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ
▶︎

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21
▶︎

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21