“ደርሻለው” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Dereshalew//

ገባው በበሩ ገባው ገባው ወደ ሠማይ ገባው ገባው በኢየሱስ ገባው ገባው ወደ ሠማይ ገባው ገባው በሰማያዊ ስፍራ ገባው ተቀምጫለው ገባው በክርስቶስ ምክንያት ገባው አሁን እዚያ አለው የሰማዩ መንግስት (መንግስት) የታላቁ ሀገር(ሀገር) መግቢያዉ ጌታ ኢየሱስ (ብቻ) እርሱ ነው አንዱ በር(አንዱ በር) ዘላለም መዝለቂያው(መሔጃው) ወደ ደስታ ግዛት(ግዛት) አስገባኝ በር ሆኖ(ሆኖ) ነፍሴን እንደያዛት ደርሻለው የክብርን ዘውድ ወደ ተጫነው ደርሻለው በሰማያትም ወደ ገነነው ደርሻለው ማህተሙን መፍታት ወደ ተገባው ደርሻለው ወደ መሲው አብ ወደ ቀባው ደርሻለው (3) ወደ ቅጥሩ ገብቻለው ገብቻለው(3) በአባቴ ቤት እዚያ አለው ገባው በምንጩ ገባው ገባው ወደ ሠማይ ገባው ገባው በኢየሱስ ገባው ገባው ወደ ሠማይ ገባው ገባው በሰማያዊ ስፍራ ገባው ተቀምጫለው ገባው በክርስቶስ ምክንያት ገባው አሁን እዚያ አለው ከላይ የመጣውን(እርሱን) ምንጩን ተከትዬ(ተከትዬ) ወደ ላይ ሲወጣ(ሲወጣ) ገባው በመሪዬ(መሪዬ) ሳምነው አጠጥቶኝ (ጠጥቼ)የሕይወትን ውሃ (ውሃ) ነፍሴን አርክቶልኝ(ረክቼ) ገባው በፍሰሀ ደርሻለው ወደአዲስ ኪዳን መካከለኛው ደርሻለው ወደ ሚፈርደው ጻድቁ ዳኛው ደርሻለው በሰማዩ ስፍራ ተቀምጫለው ደርሻለው ሲወስደኝ ደግሞ በአካል እገባለው ደርሻለው (3) ወደ ቅጥሩ ገብቻለው ገብቻለው(3) በአባቴ ቤት እዚያ አለው ገባው በፀሀይ ገባው ገባው ወደ ሠማይ ገባው ገባው በኢየሱስ ገባው ገባው ወደ ሠማይ ገባው ገባው በሰማያዊ ስፍራ ገባው ተቀምጫለው ገባው በክርስቶስ ምክንያት ገባው አሁን እዚያ አለው በማይጠልቅ ፀሀይ(ፀሀይ) ምሽት ባላዘዘው(ባላዘዘው) ጭጋግ ባላስቀረው (አልያዘው)ደመና ባልያዘው(ባልጋረደው) የነፍሴን ጨለማ (ጨለማ) ሞቶ በገፈፈ(ገፈፈው) በጽድቅ ፀሀዩ (ፀሀይ) ልቤ ገብቶ አረፈ ደርሻለው ወደ ጻድቃን መንፈሶች ሁሉ ደርሻለው ወደ በኵራትም ማህበር በሙሉ ደርሻለው በደስታ ወዳ አሉ አላፉት መላእክት ደርሻለው ገብቻለው ከእግዚአብሔር መንግስት ደርሻለው (3) ወደ ቅጥሩ ገብቻለው ገብቻለው(3) በአባቴ ቤት እዚያ አለው ገባው በደሙ ገባው ገባው ወደ ሠማይ ገባው ገባው በኢየሱስ ገባው ገባው ወደ ሠማይ ገባው ገባው በሰማያዊ ስፍራ ገባው ተቀምጫለው ገባው በክርስቶስ ምክንያት ገባው አሁን እዚያ አለው ስርየት አገኘሁ(አገኘው) ደሙ አጥቦ ጻፈኝ(ፃፈኝ) ወደ እረፍቱ አለፍኩኝ (አለፍኩኝ) ሞተ በኵር አለፈኝ(አለፈኝ) በመስቀል ላይ ስራው(ስራው) በኢየሱስ ቤዛነት(ቤዛነት) በገነቴ በኩል(በኩል) ገባው ወደ ገነት ደርሻለው ከአቤል ደም ይልቅ ወደ ሚናገረው ደርሻለው የተሻለውን የምህረት ድፍረት ደርሻለው ሕይወቴን በእርሱ ወደ ሰወረው ደርሻለው ወደ ሕብረቱ ወደ ከበረው ደርሻለው (3) ወደ እርሱ ገብቻለው ገብቻለው(3) በአባቴ ቤት እዚያ አለው Subscribe to Zemarit Betelhem G/tinsae official | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited Copyright ©2026 Zemarit Betelhem G/tinsae official #new_ethiopian_orthodox_tewahdo_mezmur #አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #subscribe #like #share #Ethiopian_Orthodox_Mezmur #የማለዳ #Chrstian_Mezmur #Mahbere_Kidusan #Eotc_Tv #Adonis_Zema #Chernet_Senai #ማኅቶት ቲዩብ _Mahtot_Tube #ቤተ_ቅኔ Bete_Qene #የእመቤታችን_መዝሙር #Agape_Ze_Ortodox ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረ_ማርያም #Melken_Kebede #mezmur__Orthodox_Christian #zemarit_tsigereda_tilahun #ዘማሪት #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #Zemari_Abel_Mekbib #New_Orthodox_Mezmur #amazing_Mezmur #zemarit_tirhas #ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር #zemari_solomon_abubeker_official #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_Zemare_Hawaz_Tegegne #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #Rama_tube #Samson_Negash #Mulken_Kebede #Zemenay_Gosaye_Official #Gashaye_Melaku #Zemarit_Tirhas #Tabor ታቦር Tube #Memher Mehreteab Asefa #Et Art media #AwutarTube #Quanquayenesh Media #Seifu ON EBS #Donkey Tube #ቀደሜጸጋ ሚድያ Kedametsega Kedia #donkey tube #አሜን ቲዩብ #finote_Tsidk #diakon #diakoniamultimedia #mezmurorthodox#ወምድርኒ #ትንሳኤ #አማን_በአማን #ተነስቷ_ጌታ #የለም_በመቃብር #donkey #አዲስ_ዝማሬ #zemari_abel_mekbib #የማለዳ_ዝማሬዎች_ስብስብ #ሊደመጡ_የሚገባቸው_መዝሙሮች #ጠዋት_ከእንቅልፍዎ_ሲነቁ_የሚያደምጧቸው_ዝማሬዎች #ልብ_የሚነኩ_በእንባ_የሚደመጡ_መዝሙሮች #ስምህ_ይጣፍጣል #እሰይ_ተወለደ #አንፈራጹ #ዝም_አልልም_እኔ #ጸልይለት #የመድሃኔአለምመዝሙሮችስብስብ #የእመቤታችንዝማሬዎችስብስብ #የቅዱስሚካኤልመዝሙሮችስብስብ #የቅዱስገብርኤልመዝሙሮችስብስብ #zemari_solomon_abubeker #zemari_solomon_abubeker #Church​ Choir Song, #Gospel​ Music, #Christian​ Worship #Spiritual​ Songs, #Choir​ Performance, #Church​ Music, #Praise​ and Worship, #Worship​ Songs 2025, #Inspirational​ Music, #Faith​ Music, #African​ Gospel Choir, #Ethiopian​ Church Music, #Traditional​ Christian Songs, #African​ Worship Songs, #Global​ Christian Songs, #Best​ Choir Songs, #Uplifting​ Christian Music, #Sunday​ Worship Songs, #Gospel​ Music from Africa, #Worldwide​ Worship, #Soulful​ Music, #Heartfelt​ Worship, #Peaceful​ Gospel Songs, #Inspiring​ Choir Performance, #Heavenly​ Music, #OrthodoxSongs​ #EthiopianMusic​ #EritreanMusic​ #GospelMusic​ #LivePerformance​ #ChristianMusic​ #Worship​ #EthiopianOrthodox​ #EritreanOrthodox​ #Inspiration​ #FaithMusic​ #SpiritualSongs​ #AfricanGospel​ #EthiopianTradition​ #EritreanCulture​ #WorshipSongs​ #GospelOfJesus​ #OrthodoxFaith​ #AmharicSongs​ #TigrinyaSongs​ #Blessings​ #SpiritualJourney​ #ChristianFaith​ #new_orthodox_mezmur​ #OrthodoxSongs​ #EthiopianMusic​ #EritreanMusic​ #GospelMusic​ #LivePerformance​ #ChristianMusic​ #Worship​ #EthiopianOrthodox​ #EritreanOrthodox​ #Inspiration​ #FaithMusic​ #SpiritualSongs​ #AfricanGospel​ #EthiopianTradition​ #EritreanCulture​ #WorshipSongs​ #GospelOfJesus​ #OrthodoxFaith​ #AmharicSongs​ #TigrinyaSongs​ #Blessings​ #SpiritualJourney​ #ChristianFaith​ #AfricanMusic​ #EthiopianCulture​ #eritreanher​ #ChristmasSong2025​ #JesusIsBorn​ #EthiopianChristmas​ #OrthodoxChristmas​#ChristianMusic​ #EthiopianChristianSong​ #AmharicChristmasSong​ #WorshipJesus​#GospelMusic2025​ #OrthodoxMusic​ #ChristmasWorship​ #NativityOfChrist​ #EritreanOrthodoxMusic​#EthiopianChurchMusic​ #ChristianWorship2025 أዲስ ዝማሬ

“በጎነቱን ላውራ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // begonetun lawera//
▶︎

“በጎነቱን ላውራ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // begonetun lawera//

ሾመኝ || ዘማሪት መሳይ ፍቅሬ || መዝሙር  || Mesay Fikre|| Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
▶︎

ሾመኝ || ዘማሪት መሳይ ፍቅሬ || መዝሙር || Mesay Fikre|| Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

በህይወታችን ምርጡ ነገር ከትናንት መማራችን ዛሬ መኖራችን ነገን ተስፋ ማረጋችን ነው
▶︎

በህይወታችን ምርጡ ነገር ከትናንት መማራችን ዛሬ መኖራችን ነገን ተስፋ ማረጋችን ነው

8. ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ (Slalfekedkilign Ameseginalehu) || Nuhamin Teferi || 2026
▶︎

8. ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ (Slalfekedkilign Ameseginalehu) || Nuhamin Teferi || 2026

ሰኔ 21 ቀን ይህን አድርጉ||#habesha
▶︎

ሰኔ 21 ቀን ይህን አድርጉ||#habesha

“ይመጣል” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yimetal//
▶︎

“ይመጣል” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yimetal//

ተናገር ባሪያህ ይሰማል | በዘማሪ ዲ/ን ያሬድ ከበደ | የዘማሪ እዝራ ሃ/ሚካኤል መዝሙር
▶︎

ተናገር ባሪያህ ይሰማል | በዘማሪ ዲ/ን ያሬድ ከበደ | የዘማሪ እዝራ ሃ/ሚካኤል መዝሙር

አኑሮኛል ቸርነትህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Audio)
▶︎

አኑሮኛል ቸርነትህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Audio)

“ያለ ልክ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yalelek//
▶︎

“ያለ ልክ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yalelek//

🔴 ክረምቱ ሳይመጣ ፈጥነህ ና || ለቤተ ክርስቲያን ችግር መፍትሔ | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

🔴 ክረምቱ ሳይመጣ ፈጥነህ ና || ለቤተ ክርስቲያን ችግር መፍትሔ | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

🔴 "ያንተ ልሁን" ዲ.ን ብስራት ተሾመ "Yante Lihun" Deacon Bisrat Teshome - (Lyrics Video)
▶︎

🔴 "ያንተ ልሁን" ዲ.ን ብስራት ተሾመ "Yante Lihun" Deacon Bisrat Teshome - (Lyrics Video)

ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ// በአንተ የሚታመን//Zemenay Gosaye// Beante yemitamen
▶︎

ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ// በአንተ የሚታመን//Zemenay Gosaye// Beante yemitamen

ማነው እንደኔ || ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ || መዝሙር||Betelehem G/tinsae || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
▶︎

ማነው እንደኔ || ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ || መዝሙር||Betelehem G/tinsae || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

ዘማሪት ቤተልሔም ገብረትንሳኤ አዲስ ዝማሬ /ግብዣዬ/ zemariti betelhem G/tinsae /new song/Gebezaye/
▶︎

ዘማሪት ቤተልሔም ገብረትንሳኤ አዲስ ዝማሬ /ግብዣዬ/ zemariti betelhem G/tinsae /new song/Gebezaye/

ሰኔ 20 ለምን ይከበራል?ከእምቤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው?መምህር ዘበነ ለማ
▶︎

ሰኔ 20 ለምን ይከበራል?ከእምቤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው?መምህር ዘበነ ለማ

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21
▶︎

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

የኔ መሀሪ ሁሉን መርሻዬ || በዘማሪት ኤደን ነዋይ@21media27
▶︎

የኔ መሀሪ ሁሉን መርሻዬ || በዘማሪት ኤደን ነዋይ@21media27

አይበቃህም ወይ ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ Zemarit Zemenay Gosaye Aybekahem woy New mezmur
▶︎

አይበቃህም ወይ ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ Zemarit Zemenay Gosaye Aybekahem woy New mezmur

“የተደረገልኝ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yetederegelegne//
▶︎

“የተደረገልኝ” ዘማሪት ቤተልሔም ገ/ትንሳኤ// zemariti betelhem G/tinsae // Yetederegelegne//

ምሕረትና እውነት ||አዲስ ዝማሬ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ || Zemarit fikrte  feleke#NewSong#duet#mezmur#2026 #ሀሌሉያ
▶︎

ምሕረትና እውነት ||አዲስ ዝማሬ || ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ || Zemarit fikrte feleke#NewSong#duet#mezmur#2026 #ሀሌሉያ