የደም ግፊት መድኃኒት አሰልችቶዎታል? ከመድኃኒት በፊት እነዚህን 8 የተፈጥሮ ልዕለ ሻይዎች ይሞክሩ!
የደም ግፊት (Hypertension) መድኃኒት መጀመር የዕድሜ ልክ ቁርኝት ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በቅድመ ደም ግፊት (Pre-hypertension) እና በመጀመሪያው ደረጃ ላይ ላሉ ታካሚዎች የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ እና የተፈጥሮ አማራጮች ቀዳሚ መፍትሔ ናቸው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ በሳይንሳዊ ጥናቶች የተረጋገጡላቸውን፣ ነገር ግን ብዙ ሰው የማይገነዘባቸውን 8 አስደናቂ ልዕለ-ሻይዎች (Super-teas) ከዝቅተኛው እስከ ከፍተኛው ውጤታማነታቸው ደረጃ በደረጃ እንፈትሻለን። የእያንዳንዱን ሻይ ሞለኪውላዊ አሠራር (Mechanism of Action) ፣ ሳይንሳዊ አዘገጃጀት እና በኢትዮጵያም ሆነ በውጭ ሀገር ከየት መግዛት እንደሚቻል በዝርዝር አብራራለሁ። 💬 የዛሬው ጥያቄ፦ እነዚህን ሻይዎች ከየትኛው የዓለም ክፍል (ከኢትዮጵያ ወይስ ከውጭ ሀገር ከየት ከተማ) ሆናችሁ ነው የምትከታተሉት? የትኛውንስ ለመጀመር አሰባችሁ? ያላችሁበትን ቦታ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝና እንወያይበት! 🔔 ለተጨማሪ ሳይንሳዊ የጤና ትምህርቶች ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረግና የደወል ምልክቷን መጫን አይርሱ! ⏳ የቪዲዮው የጊዜ ማውጫ (Timestamps) 00:00 - መግቢያ (የደም ግፊት እና የቁጥሮች ምስጢር) 01:15 - የደም ግፊት ለምን ጸጥተኛ ገዳይ ተባለ? 02:06 - የደም ግፊትን የሚቀሰቅሱ ዋና ዋና ወንጀለኞች 03:22 - የይርባ ማቴ ሻይ (Yerba Mate) - ጥልቅ ሳይንሳዊ ትንተና 11:46 - የሴሎን ሻይ (Ceylon Tea) አሠራርና አዘገጃጀት 16:40 - የሮዝሜሪ / የመጥበሻ ቅጠል ሻይ አጠቃቀም 20:43 - የማቻ አረንጓዴ ሻይ (Matcha) እና የናይትሪክ ኦክሳይድ ኃይል 25:01 - ሞሪንጋ (ሽፈራው) ሻይ ጥቅም 28:50 - ኮረሪማ ወይም ሄል ሻይ (የተፈጥሮ Diuretic) 32:48 - የእርድና ቁንዶ በርበሬ ሻይ (የደም ሥር እብጠት ማከሚያ) 36:01 - የሴሊሪ ዘር ሻይ (የሻይዎች ንጉሥ - Calcium Channel Blocker) 40:50 - ማጠቃለያ እና መዝጊያ 🏷️ የደም ግፊት, የደም ግፊት ምልክቶች, የደም ግፊት በተፈጥሮ ለመቀነስ, የደም ግፊት መድኃኒት, የሮዝሜሪ ሻይ, የሴሊሪ ዘር ሻይ, ሞሪንጋ ሻይ, ሽፈራው ጥቅም, እርድ ለደም ግፊት, ኮረሪማ ሻይ, ሄል ሻይ, ማቻ ሻይ, የይርባ ማቴ, የጤና ትምህርት, የደም ሥር ጤና, የልብ ጤና, የደም ግፊት መፍትሔ, የደም ግፊት በአማርኛ, Hypertension treatment, Blood pressure teas, Celery seed tea for blood pressure, Moringa tea, Amharic health education, Dr Ethiopia health. ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ የጤና መረጃዎች ለትምህርት እና ለግንዛቤ ማስጨበጫ ብቻ የተዘጋጁ ናቸው። ማንኛውንም የህክምና ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት እባክዎ የህክምና ባለሙያ ወይም ሀኪም ያማክሩ። Disclaimer: The information provided on this channel is for educational and informational purposes only and is not a substitute for professional medical advice, diagnosis, or treatment. Always seek the advice of your physician or other qualified health provider with any questions you may have regarding a medical condition. የጤና መስታወት | Mirror of Health playlist • የጤናመስታት | Mirror of Health playlist የጤና መስታወት | Mirror of Health playlist • የጤናመስታት | Mirror of Health playlist

ስኳር እንዳለብዎት ካወቁ በኋላ ወዲያውኑ ልታደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች! (ይህ ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ) »

‘‘ወርቁን ተውት’’ ፤ ኢዮብ ለማሞ ምላሽ? 445 ቢሊዮኑ የት ገባ? |ETHIO FORUM

ቁርሳችሁ የቀን ውሎአችሁን ይወስነዋል

ETHIOPIA | ከፍተኛ ኮለስትሮል( cholesterol) ለመቀነስና ለመከላከል የሚቻልበት ፍቱን መንገድ

የጧት ስኳር መጠን ለማዉረድ የሚረዱ ዘዴዎች

Medical detective

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ? ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

ለምንድነው መክሰስ (Snack)ማቆም ያለብን? | የኢንሱሊን መቋቋም (Insulin Resistance) እና መፍትሄዎቹ

📌እከሳለሁ ብለው እራሳቸውን እያስራቡ ፀጉራቸው እረግፎ ብዙ የጤና ዋጋ የከፈሉ አጋጥመውኛል/ሰውነትን እየገደሉ ኪሎ መቀነስ አደገኛ ነው ‼️ (part 1)

በባንኮች ላይ ተጥሎ የቆየዉ የብድር እድገት ገደብ መነሳት እና አዲሱ ክልከላ/ NBE officially lifted the banking credit cap

Vot was passiert, wenn du JEDEN TAG Käse isst! (Vollständiger Überblick)

The Best Fruit to Eat Before Bed for Healthy Kidneys

Posture, Bone Density & Muscle: A Stanford Doctor Destroys Aging Myths Most People Believe

රැදවියෝ අවි ගබඩාව කඩද්දි ඇතුලේ බඩු තිබ්බනං කතාව වෙනස් වෙනවා.පාලනය කරන්න ලේසිම පාතාලේ කෙරුම් කාරයෝ.

“You’ll Never Be Like Us.” Until 500KG Happened 🔥

📌ጥሬ ስጋ መመገብ ለጤናችን አስገራሚ መረጃ /ሽሮ እና ፕሮቲን /ሰውነታችን በፕሮቲን አይደራደርም /ሰዎች ይሄንን ባለመረዳት ትልቅ ጉዳት ላይ ወድቀዋል ‼️

ስኳር የዕድሜ ልክ በሽታ መሆኑ ቀረ! እንጀራ እየበላን ስኳርን የምንቀንስበት መንገድ!| | ከዶክተር ታሪኩ ሁሴን ጋር | Melke Podcast |

የጠቅላይ ሚንስትሩ ተማፅኖ... የኳታሩ ጉዞ እና የ ሻቢያ ልጆች ጫጫታ

የአብይ-ደመላሽ-ወርቅነህ ትስስር ምስጢሮች

