Track 12 Eyulign |እዩልኝ| Aster Abebe Vol 2
Experience the powerful and moving mezmur, "Track 12 Eyulign", sung by Aster Abebe in Vol 2. Embrace the beautiful message of this spiritual song. #asterabebe #Asterabebenewmezmure #Eyulign #mezmure Executive Producer Sofi Girma Music Production Heaven's Touch Studios Music Arrangement Zinabu Yonas Mixing and Mastering Robel Dagne Lead Guitar Abenezer Dawit Bass Milky Asefa Sax Zerihun Belete Lyrics ኢየሱስ (12) ላውራው ልዘምረው ልናገር ልተርከው ልጥራው ልደጋግመው ልመርኮዝ ልደገፈው ስሙ ከፊደል ያለፈ ነው ስሙ ከአንድ ቃል ያለፈ ነው ስሙ ከስሞች ያለፈ ነው ስሙ ከምለው ያለፈ ነው ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ ለዚህ ነው ሲነጋ ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው በቀትር ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው ሲመሽም ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው በሌሊት ኢየሱስ የምለው በምን አጎደልከኝ መች ጠናሁ የሰው ደጅ ከጫፍ ጫፍ ሙላቴ የምትደላ የምትመች ሰው እንኳን የሚያልፈውን ይሄ አለኝ ይላል አንድ ሁለት ሶስት ብሎ ለሚያይ ያስቆጥራል የማታልፍ የማታልቅ የማትደክም ትምክህቴ የማልቀይርህ መዝሙር እስካለሁ በህይወቴ ለልጅ ልጅ ትምህርት ርስትም ያለኸኝ ለሚያዩኝ ሁሉ እዩልኝ የሚያስብለኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ ከማይደረስበት ከቅድስናው ጥግ በሞቱ አድርሶኝ ፀድቀሻል አለኝ እዩልኝ ከአለሁበት ሸለቆ ህያው ቃሉን ልኮ ዳግም ሰው አድርጎኝ አንቺ ብርቱ አለኝ እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ / hallelujah https://open.spotify.com/album/68Nsi4... Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited Copyright © Aster Abebe

Saron Abebe @Kingdom Sound Worship Night 2026 “Genete Neh” Orignal Song by Eyerusalem Negia

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

መሰበር ያስጠላል!! በጣም ነበር የምወዳት 3 እህቶች ሞተዉብኛል አህመድ ተሾመ ዲንቢ ምርጥ ቆይታ በሰይፉ በኢቢኤስ | Seifu on EBS

ይህን ታሪክ ለመስማት እራሱ ጥንካሬ ያስፈልጋል! | Eden Daniel #marakiweg #lifestyle

አዲስ ምርጥ እና ልብ የሚነኩ መዝሙሮች ስብስብ

Track 05 Filegaw Aderegegn | ፍለጋው አደረገኝ | Aster Abebe Vol 2

Track 11 Kemuse Yemilike | ከሙሴ የሚልቅ | Aster Abebe Vol 2

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

/ቤት ያፈራዉ/ የ7ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነዉ የተዋወቅነዉ…//እሁድን 1 ላይ በቻናል 1// #Betyaferaw

Rahel Alemayehu @kingdom Sound Ministry Worship Night 2026 “Misgana Yibza” Org Song “Mehret Etefa”

Track 21 Amen | አሜን | Aster Abebe Vol 2

ካህኔ by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

"Bayew Bayew" by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025

ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko (Live Version) - Sidrak Mekonnen

Meswaet Vol.4 Full Album

"እንኳንም አገኘኸኝ" ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪት ከነዓን አብይ Kenean Abiy July 28,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn '' Original Song By Aster Abebe

ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur

