ካምፑን የበተነው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስትራቴጂ | ኢትዮ መልሕቅ | Ethio Melhik | Tourism | Ethiopia |
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀገራዊ የምክክር ጉባኤው መድረክ ላይ ኢትዮጵያ ለሶስት አስርት አመታት ስትታመም ለቆየችበት ህመም መድሀኒትን ይዞ የመጣ ነው። ለሺህ ዘመናት የኖረችበትንና የተነፈሰችበትን የቀይ ባህር ወደብ ተነጥቃ የጂኦግራፊ እስረኛ እንድትሆን የተፈረደባት፣ በባዕዳን የጦር ሜዳ ብልጫ ሳይሆን በገዛ ልጆቿ የውስጥ መከፋፈል፣ የመንፈስ መዘናጋትና የታሪክ ስንፍና መሆኑ መሪር ሀገራዊ እውነት ነው። በወቅቱ ህዝብ ያልመከረበትና ውክልና ያልነበረው አካል፣ የሀገሪቱን የውስጥ ፖለቲካዊ መላሸቅ እንደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም በፈጸመው ታሪካዊ ሸፍጥ፣ ኢትዮጵያ ከባህር መውጫዋ እንድትነጠል አድርጓል። ይህ እኩይ የፖለቲካ ሴራ የተሸረበው የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም እና በቀይ ባህር ኮሪደር ላይ ያላትን ተፈጥሯዊ የጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ፈጣሪነት አሳልፎ ለባዕዳን በመስጠት ነበር። ይህ የታሪክ ክህደትን ከማረም ባለፈ በቀጣይ እንዳይደገም ኢትዮጵያ አዲስ የጉዞ ምዕራፍን አሃዱ ብላለች። ኢትዮ መልህቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ንግግር ተመልክቶታል።

▶︎
"የፌደራል መንግስት ይድረስልን!" | "ወጣትነት እየባከነ ነው" | ቅድሚያ ለኢትዮጵያ | Abbay TV

▶︎
በአገራዊ ምክክር ጉባዔው መድረክ ላይ የቀረበው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቲያትሪካል አርት ድንቅ የጥበብ ሥራ | National Dialogue |

▶︎
"አስቴር የሙዚቃ ልኳ ናት!" የተወዳጇ የአስቴር ትዝታዎች ቁጥር 2 አልበም //በእሁድን በኢቢኤስ//

▶︎
መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

▶︎
"የትግራይ ህዝብ ለህወሓት እምቢ ይበል!" - አቶ ጌታቸው ረዳ በህወሓት ላይ ያስተላለፉት ጥብቅ መልዕክት |

▶︎
አለመምከር ከቀይ ባሕር እስከመነጠል... ለጠላት የሰጠነው ወርቃማ ዕድል | የሀገርጉዳይ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
PLAS KAOSI, Ngushtica e FERRIT në FLAKE, Trump jep ULTIMATUMIN, Irani nis HAKMARRJEN

▶︎
የኢትዮጵያዊው ሻምበል ፍራንኮ ቦሎኒ (የኢትዮጵያ አየር ወለድ መስራች አባል) አስደናቂ ታሪኮች @ethiopiannewsagency

▶︎
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

▶︎
የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጆች ከደርግ አደን አምልጠው ከሀገር የወጡበት አስደናቂ ኦፕሬሽን! @NBCETHIOPIA

▶︎
ታፍነው የቆዩና አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ምስጢሮች! ቆይታ ከዓለማየሁ አረዳ (PhD) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

▶︎
ሰበር ዜና! የኢትዮጵያ–ሱዳን ድልድይ ፈረሰ! አሜሪካ ኢራንን ደበደበች | ኢራን ለሂዝቦላህ ጥሪ አቀረበች | US Strikes Iran

▶︎
በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት የቀረበ የሙዚቃ ትርኢት

▶︎
የስምረት ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ መልዕክት

▶︎
ቀይ ባህር ላይ አዲስ ወታደራዊ ስምምነት ተፈረመ |የአርብ፣ሐምሌ 10, 2018 ዜናዎቻችን| #ethiopia #ethiopianews

▶︎
የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... ሐምሌ 10/2018

▶︎
የሐምሌ 10፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

▶︎
የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
ኢትዮጵያ የምትመክርባቸው 8 አጀንዳዎች ይፋ ሆኑ | National Dialogue | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
