🚀 ህይወትህን የሚቀይሩ 3 የስኬታማ ሰዎች የጠዋት ልማዶ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ባለፈው ቪዲዮ ቀናችንን የሚያበላሹ 3 መጥፎ ልማዶችን ማየታችን ይታወሳል። በዛሬው ቪዲዮ ደግሞ የተገላቢጦሹን፤ ቀንህን በስኬት፣ በሀይል እና በውጤት የሚሞሉ 3 ወርቃማ የጠዋት ልማዶችን (Morning Habits) ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እነዚህን ልማዶች ከዛሬ ጀምሮ መተግበር ብትጀምሩ በህይወታችሁ ላይ ትልቅ ለውጥ ታያላችሁ! 📌ባለፈው የሰራነውን "ቀንን የሚያጠፉ 3 መጥፎ ልማዶች" ቪዲዮ ለማየት ይሄን ሊንክ ይጫኑ፦ • "የቀኑን ሪዝቅ (በረካ) የሚያሳጡ 3 አደገኛ የጠዋት ልማዶች!" 🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረጋችሁን አትርሱ! አዳዲስ እና አስተማሪ ቪዲዮዎች ሁሌም እንዲደርሳችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! ⏱️ የቪዲዮው ማውጫ (Timestamps)፦ 0:00 - መግቢያ 1:34 - ልማድ 1፡ ቀንን ከፈጣሪ ጋር መጀመር 3:25 - ልማድ 2፡ የዕለቱን 3 ትልልቅ ግቦች መጻፍ 5:40 - ልማድ 3፡ ለራስ ጊዜ መስጠት (ማንበብ እና መንቃት) 7:20 - ማጠቃለያ #የጠዋት_ልማድ #ስኬት #ሞቲቬሽን #አነቃቂ_ንግግሮች #ኢትዮጵያ #ሪዝቅ #EthiopianMotivation #SuccessHabits #AmharicMotivation #MorningRoutine #EthiopianYouTuber

▶︎
እንቅልፍ የሚነሳው የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ህልም እና የ5ቱ ሰዎች መጨረሻ...

▶︎
CHOSEN ONE!! YOUR IDENTITY REVEAL JUST SHOOK THE INTERNET... AND THEIR MINDS

▶︎
ሰዎችን በጥበብ የምትገዙበት እና የናቋቹ ሰዎች እንዲፀፀቱ ምታደርጉበት 9 ስውር ጥበቦች ! Controlling Other ! Shanta |inspire |

▶︎
የሎሚ 8 መንፈሳዊ ጥቅሞች ፣ ሎሚን ትራስህ ስር አድርገህ መተኛት ያለው ጥቅም! ሎሚ ቤትህ ውስጥ መልኩን ከቀየረ ተጠንቀቅ!

▶︎
ሪዝቅ የሚያጎድሉ 7 ስህተቶች | ሁሉም ሙስሊም ሊያውቃቸው ይገባል/ibn abdu/

▶︎
በቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ የተፈፀመው የድሮን ጥቃት | ካናዳ የሚገኘው ኤምባሲ የገጠመው ተቃውሞ | የአ/አ ገቢዎች ቢሮ 'የደሞዝ ተመን ጥናት' እና ውዝግቡ

▶︎
🚩የመናፍስቱ ዓለም ሚስጥሮች|🔷The Secret of Spiritual world

▶︎
ሉቅማን እና ዘመን አይሽሬው ምክሩ ፤ አላህ በቁርዓን ላይ ሥሙን የጠቀሰው የምድራችን ጠቢብ ሠው ሉቅማን ማነው? who Is luqman?

▶︎
ሞት ገሳጭ ምክር|ustaz||ኡስታዝ ሱልጧን ኸድር||ሀዲስ|ዳእዋ|ዳዕዋ|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic|dawa amharic

▶︎
የጊዜ ሰላቢ መተት! ጊዜ ለምን አልበቃ አለን? ይህ መተት የብዙ ሰዎች ችግር ነው!

▶︎
ምስኪኑ ወጣት እና አሰሪው ድንቅ ታሪክ / hilal islamic story ሒላል

▶︎
የዩሱፍ (ዐ.ሰ) አስደናቂ ታሪክ | ከጉድጓድ እስከ የግብፅ ሹም | The Amazing Story of Prophet Yusuf (AS)

▶︎
የደረቁ ልቦችን የሚያረጥብ ድንቅ ምክር!! | ኡስታዝ በድሩ ሁሴን | Ustaz Bedru Hussen

▶︎
ለጭንቀት በር አትክፈት || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube|| Amharic || አማርኛ

▶︎
Lawrence Wilkerson: Iran-Krieg spitzt sich zur globalen Krise zu

▶︎
እውነት እና ምሕረት ተገናኙ | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | New Sibket 2026

▶︎
🛑🛑🛑 የበርዘኽ ህይወት ሙሉ ዳሰሳ 🛑🛑🛑

▶︎
رح سمعك وقلبك بالقرآن❤️🎧 وأستمع لتلاوة هادئه بصوت محمد هشام | راحة نفسية😌 | Mohamed Hesham

▶︎
የሁላችንንም ልብ የሚነካ ታሪክ!?

▶︎
