እንቅልፍ የሚነሳው የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ህልም እና የ5ቱ ሰዎች መጨረሻ...

እንኳን ወደ Habi Qere (ሀቢ ቄሬ) ቻናል በሰላም መጣችሁ። ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ እስከዛሬ ከሰራናቸው ቪዲዮዎች ሁሉ ለየት ያለ፣ ልብን የሚያርድ እና ነፍስን የሚያነቃ እጅግ አስገራሚ የቡኻሪ ሀዲስ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በህልማቸው ያዩት ይህ አስፈሪ ጉዞ፣ የ5 ሰዎችን መጨረሻ በግልፅ ያሳየናል። ሶላትን በእንቅልፍ የሚያሳልፉ፣ ውሸት የሚያወሩ፣ ዝሙት የሚፈፅሙ፣ ወለድ (ሪባ) የሚበሉ ሰዎች እና በመጨረሻም የጀነትን ውበት የሚያሳይ ድንቅ ትምህርት በውስጡ ይዟል! እስከመጨረሻው አይታችሁ ትልቅ ትምህርት እንደምትወስዱበት አልጠራጠርም! 👇 ባለፈው የሰራነውን "3ቱ የስኬት ልማዶች" ቪዲዮ ለማየት ይሄን ሊንክ ይጫኑ፦ [   • 🚀 ህይወትህን የሚቀይሩ 3 የስኬታማ ሰዎች የጠዋት ልማዶ  ] 🔔 ይህ አስተማሪ ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ! አዳዲስ ቪዲዮዎች ሁሌም እንዲደርሳችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! ⏱️ የቪዲዮው ማውጫ (Timestamps)፦ 0:00 - መግቢያ (አስገራሚው የነብዩ ህልም) 1:30 - 1ኛው ሰው: ሶላትን በእንቅልፍ የሚያሳልፍ 4:00 - 2ኛው ሰው: ውሸት የሚያሰራጭ 7:30 - 3ኛው ሰው: ዝሙት የሚፈጽም 9:00 - 4ኛው ሰው: ወለድ (ሪባ) የሚበላ 12:30 - 5ኛው ትዕይንት: ጀነት እና የእዝነቱ በር 17:00 - ማጠቃለያ እና መልእክት #ሀዲስ #ኢስላም #ቁርአን #ነብዩ_ሙሀመድ #ኢትዮጵያ #ሙስሊም #AmharicHadith #EthiopianMuslim #IslamicVibes #Jannah #Hadith #Islam #Quran #እስልምና #HabiQere

በወንድሞቹ ተከድቶ የግብፅ መሪ የሆነው ነብይ! | የነብዩ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) አስገራሚ ታሪክ
▶︎

በአላህ ፍቃድ ፈውስን የሚያመጣ የዚክር ሚስጥር! እያንዳንዱ ሙስሊም ሊያውቀው ይገባል!

New Amharic Dawa Ustaz Ahmed Adem|የጭንቀትና የድብርት ምክነያት ኡስታዝ አህመድ አደም|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ ትምህርት

የቀልብ በሽታዎች || ሼኽ ዓብዱረዛቅ አልበድር  || ሙሓደራ በአማርኛ || ዳዕዋ || አቅራቢ ፡- አባ ኢያድ || @ameentube-83

በረካ & ግዜ /የጊዜ ማጣት ወይንስ የበረካ ?""ሁለቱ ትላልቅ ጸጋዎች"#islamicreminder #quran #allah #hadith

እነዚህን ህልማችን ያየ አላህ ሀላል ሪዝቅ እንደሚሰጠው ማሳያ ምልክት ናቸው

ጭንቀትን እና ሀዘንን የሚያስወግደው ቁልፍ!
▶︎

ጭንቀትን እና ሀዘንን የሚያስወግደው ቁልፍ!

የነቡዩ ሳሊህ (ዐ.ሰ) እና የሰሙድ ህዝብ ታሪክ || ክፍል 1/3 || ተከታታይ የነቢያት ታሪክ ||  @ElafTubeSIRA  ||  @ElafTube ​

ኸውለት | የሮማውያን ቅዠቷ የዲራር እህት | @sualih.astatke

15 የኢማን ድክመት ጠቋሚዎች || ልብ ያለው ልብ ይበል || amharic dawa ||  @ElafTube  || ዳዕዋ በኣማርኛ

ሉቅማን እና ዘመን አይሽሬው ምክሩ ፤ አላህ በቁርዓን ላይ ሥሙን የጠቀሰው የምድራችን ጠቢብ ሠው ሉቅማን ማነው? who Is luqman?

በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) አልጋ ላይ ሕይወቱን ለሞት የሰጠውና የነቢዩን ውድ ልጅ ፋጢማን ያገባው ጀግና የዓሊ (ረ.ዐ) እውነተኛ ታሪክ

ለምን አላህ ፒኮክን እና እባብን ከጀነት አባረራቸው ? why did Allah expelled Peacock and snake from jennet?

የነቢዩ ኑሕ ታሪክ || ሙሉ ታሪክ || ኖህ || ተከታታይ የነቢያት ታሪክ || @ElafTubeSIRA || @ElafTube

የቂያማ ቀን ክስተቶች || ሙሉ ታሪክ  || አባ ኢያድ
▶︎

የቂያማ ቀን ክስተቶች || ሙሉ ታሪክ || አባ ኢያድ

ነፍስህ ለምን ድካም ይሰማታል ? መልሱ በቁርአን ውስጥ አለ ! ሸይኽ ሃሰን ቡኻሪ

"በዓለማችን ትልቁ ሰዓት ውስጥ የተደበቀው አስደንጋጭ ምስጢር?🕋🕰️"አስደናቂ እውነታዎች ?(The "Wow" Factor) 👉🏻አለም ድንቅ ናት! 🔥

نیشانەکانی قیامەت ٢٠٢٦ - مامۆستا هاوڕێ محمد ئەمین

حضرت ایوب علیه‌السلام | داستان صبر و آزمون الهی | بزرگ‌ترین روایت شکیبایی

ምስኪኑ ወጣት እና አሰሪው ድንቅ ታሪክ / hilal islamic story ሒላል