ሐዋርያዊ የሥልጣን ቅብብሎሽ ወይስ ሐዋርያዊ የትምህርት ቅብብሎሽ? /Apostolic Succession Vs Apostolic Doctrine በወ/ም ኤርሚያስ መለሰ
#የእውነተኛይቱ_ቤተክርስቲያን መለያና መሠረት ምንድን ነው? ትውፊትና ሥልጣን ወይስ የወንጌል እውነትና ትምህርት? በዚህ ቪዲዮ፣ በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውንና አሁንም ድረስ አከራካሪ የሆነውን ሰፊ ርዕሰ-ጉዳይ በጥልቀት እንመረምራለን። በዚህ ትምህርት ውስጥ የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ሐዋርያዊ የሥልጣን ቅብብሎሽ (Apostolic Succession): ከሐዋርያት ጀምሮ በእጅ መጫን የመጣው የሥልጣን ሰንሰለት ለቤተክርስቲያን ህልውና ምን ያህል ወሳኝ ነው? ሐዋርያዊ የትምህርት ቅብብሎሽ (Apostolic Doctrine): የአንድን አካል ሐዋርያዊነት የሚያረጋግጠው ከተከታታይ የሥልጣን መስመር መምጣቱ ነው ወይስ ሐዋርያት ያስተማሩትን ንፁህ ወንጌል ሙጥኝ ማለቱ? የመጽሐፍ ቅዱስ እይታ: የእግዚአብሔር ቃል ስለ ሥልጣን እና ስለ እውነት ቅብብሎሽ ምን ያስተምረናል? ይህ ትምህርት በውጭያዊ ሥርዓትና በውስጣዊ እውነት መካከል ያለውን ልዩነት እንድታስተውልና በክርስቲያናዊ ሕይወት እንዲሁም በአገልግሎት ላይ ትክክለኛውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት እንድይዝ ይረዳናል። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታተሉት፤ ሃሳባችሁንም በኮሜንት መስጫው ላይ አካፍሉኝ። 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ይህ እና መሰል መንፈሳዊና አስተማሪ ይዘቶች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፣ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ ደግሞ Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ አግዙ። #ApostolicSuccession #ChristianTheology #ApostolicDoctrine #AmharicPreaching #ChurchHistory #የመጽሐፍቅዱስትምህርት

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPressNews June28,2026

"አማኝ ውስጥ አጋንንት ይኖራል?" - የወንድም ዳዊት ፋሲል አስገራሚ ትንታኔ | Dawit Fasil

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 24- ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

ነገረ ማርያምና ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት | ቲዎሎጂ እንጂ ፍልስፍና ወይም ፖለቲካል ሳይንስ ሀገር አልወለደም | ዮናስ ጎርፌ |Yonas Gorfe

የክርስቶስ ወይስ ፀረ-ክርስቶስ ወንጌል?

ኤርትራ ኢትዮዽያ ብትችል ትወጋን ነበር

Jay compares Jesus vs Muhammad - Guess who is superior in every category!

ህግና ፀጋ || ለብዙዎቻችን ያልገባን ትምህርት || ግዴታ መረዳት ያለብን ትምህርት || ፓስተር አስፋው በቀለ|| Pastor Asfaw Bekele

Netanyahu's Endgame, Rise of Ben-Gvir & Iran Deal Crisis | Ex-IDF 8200 Officer Shaiel Ben-Ephraim

🛑 የተዘጋ ዕድል እንዴት ይከፈታል? መምህር አድነው ወንድሙ @AdinewWondimu #orthodox #tewahedo #sebket

‹‹ብልጽግና ፋኖን በፍጹም ማጥፋት አይችልም…›› | ‹‹መንግስት ፋኖን መናቅ የለበትም ካልሆነ..›› |ፖለቲከኛው ስለ ፋኖ እና ጽምዶ ዘረገፉት| Ethiopia

ሰበር ዜና የሰኔ 20/2018 ምሽት : ᎒ Ethiopian: news today 26 June 2026

መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል

እስራኤል እና አህዛብ | ክፍል 22 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

ሰበር መረጃ - ዶ/ር አብይ ስለ ትግራይ ህዝብየተናገሩት ልብ የሚነካ መልዕክት! | PM Abiy Ahmed Speech on Tigray

254 DIOS TE DICE HOY: LA FE TE MOSTRARÁ LO QUE LA RAZÓN NO PUEDE, Y TE GUIARÁ HACIA LO IMPOSIBLE

فاهم 36 | سلسلة تذوق العبادات - (1) الصلاة | مع د. أحمد العربي

28 June 2026

ሁሉም በተጠንቀቅ ቆሟል! ጀግናውን ለኛ ተዉልን! || እነ ደብረጺዮን ከባድ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው || ከሱዳን የገባው መሳሪያ || ጭራ ቀረሽ ዛሬ Live

