ከሆስፒታል በ 9 ቀኔ ወጥቼ ፍርድ ቤት ከሰስኩት! የልጆቼ አባት ከእስር ቤት ደውሎ ያስፈራራኛል! ክፍል 2#shegerinfo #meseretbezu Ethiopia
በዛሬው የሸገር ኢንፎ ዝግጅታችን የባለታሪክ እናት እጅግ ልብ የሚነካ እና አሳዛኝ ታሪክ ክፍል 2 ይዛላችሁ ቀርባለች። የልጆቿ አባት በፍርድ ቤት በር ላይ በሶስት ጥይት መትቶ ሊገድላት የሞከራት እና በተአምር ከሞት የተረፈችው ጠንካራ እናት፣ ያሳለፈችውን ዘግናኝ መከራ እና አሁንም ድረስ ከእስር ቤት እየደወለ የሚያደርስባትን ዛቻ በግልፅ ታካፍለናለች። ለልጆቿ ደህንነት ስትል ከልጆቿ ተለይታ በስጋት ውስጥ የምትኖረው ይህች እናት፣ የስነ-ልቦና ድጋፍ እና ከዚህ አስከፊ የፍርሃት ህይወት ወጥታ ከልጆቿ ጋር የምትኖርበትን መፍትሄ ትሻለች። ሙሉ ቃለ ምልልሱን ተከታትላችሁ የዚህች እናት ህይወት እንዲቀየር እና ፍትህ እንዲሰፍን የራሳችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ በፍርድ ቤት ግቢ የተፈጸመው አስደንጋጭ ጥቃት የደረሰባት ከባድ ጉዳት እና ተአምራዊ መትረፍ ለፍትህ ፍርድ ቤት ቆማ ስትመሰክር አጥቂው ከእስር ቤት የሚያደርሰው ዛቻ እና ጫና ልጆቿን በማቆያ ውስጥ ለማስገባት መገደዷ ትክክለኛ እና ተአማኒ የሆኑ መረጃዎችን ወደ እናንተ ወደ ውድ የሸገር ኢንፎ ሚዲያ ተከታታዮች የምናቀርብበት ቻናላችን ሸገር ኢንፎ ነው። 📌 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👍 ይህንን ቪዲዮ Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። #ShegerInfo #MeseretBezu #Ethiopia #EthiopianWomen #DomesticViolenceAwareness #EthiopianNews #AddisAbaba #Justice

የ “DNAው” ዉጤት ይፋ ሆነ || ቀረጻው ላይ ጦርነት ተፈጠረ || የመንታ ልጆቹ አባት ሹፌሩ ወይስ ባለትዳሩ ሰው? @erq-media-TV

🛑 ማንም ያልጠበቀው የአርቲስቶቹ ጥምረት ንዋይ ደበበ ችግር ውስጥ ወደቀ የአዶናይ እና ዩቲናስ ከባድ ጥምረት

June 24, 2026"መታሰርም መገደልምየሚመጣ ከሆነ I'm ready!"

አባቴ ያስጠነቀቀኝ ለካ እውነት ነበር! ደብቄ ዝም ማለቴ እረፍት አልሰጠኝም Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

አስደንጋጩ ክስተት! ባሏ 3 ጥይት ተኩሶባት በተአምር የተረፈችው ሴት! ታጋሽነቴ በዝቶ ነበር!Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

ከትልቁ ደሞዝ ጀርባ የነበረው ትልቅ ባዶነት || ስራዬን ሳቆም የተሰማኝ ሰላም || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.197 ||Eden

🔴 የአምሳል ምትኬ ቪዲዮ አድናቂዎቿን አስደነገጠ! የአምሳል ምትኬ እና የሰማኸኝ ነገር ምን አገናኘው?/gora studio #Ethiopia #Habesha

የቁማርተኛው ጦስ || ትውልድን ከመጥፋት እንታደግ || 1,000,000 ብሩ የት ገባ? @erq-media-TV

ከእናቴ ጋር ጎዳና ነው የኖርነው! አዕምሮዋ ቢታመምም በፍቅር አሳደገችኝ! @shegerinfo #meseretbezu|Ethiopia

እንቅልፍ የነሳን ታሪክ አስገራሚ ግጥምጥሞሽ #story #ethiopianpodacst #ethiopia #ታሪክ

🌸ሁሉም ሲያዩ ደነገጡ // አላዛር ያለበት አስከፊ ሁኔታ ታወቀ 😱

አስመሳይነት እና ትዳር!ሳይተዋወቁ ተጋብተው ሲተዋወቁ የሚፋቱ ጥንዶች አሳዛኝ መጨረሻ Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

በቲክቶክ የልጄን አባት ታሪክ አየሁ! ክብሬን የጣልኩልት ፍቅሬ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

//በስንቱ// BESINTU "ዘመናዊ ባል"😂

"ለቡናም ሼፍ አለው" #tigistgirma

ከወንድሜ አረገዝኩኝ || ዶክተሩ አስወርጄልሽ አብረሽኝ እደሪ አለኝ @erq-media-TV

ያልተኖረው ልጅነት!ልብ የሚካው የሠላም ታሪክ@shegerinfo Ethiopia,Meseret Bezu

ነጃት እና አጋዧ ተገናኙ ! | ዋሽተሻል ፡ አልዋሸሁም ! ከባድ ፍጥጫ @EyitaTV እይታ ቲቪ

የፋኖ ኃይሎች "የጦሩ አዛዦች ተገድለዋል" / አሜሪካ ለህወሓት "አስቸኳይ የውይይት ጥሪ" / በጎጃም፣ ጎንደርና ወሎ የቀጠለው ጦርነት

