🔴ከአግዚአብሔር ጋር እየተገዳደረ ያለው ገንዘብ ነው!

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

🔴ለእግዚአብሔር የምስጢሩ  ገዳም አበ ምኔት
▶︎

🔴ለእግዚአብሔር የምስጢሩ ገዳም አበ ምኔት

አሁን መረጃዎች!ስትራቴጂካዊ የድንበር ከተማ ተያዘ!ጦሩ ተጠጋ!ከባድ መሣሪያዎች በሌሊት ተንቀሳቀሱ!ጥብቅ ጥበቃ!መግለጫ ወጣ!ጥሪ ቀረበ!ደራ ሸዋ ልዩ መረጃ!

ቀሲስ ዘበነ በተገኙበት የሰማኸኝ መታሰቢያ ምን ተፈጠረ?#amharicnews #habesha #adiselet #duet #addisababa #music

🔴ቤተክርስቲያኑን ያቃጠልነው በባንዲራው ምክንያት ነው አሉን!! ግእዝ አትጠቀሙ ይላሉ!!

ይህንን ማስጠንቀቂያ በጭራሽ ችላ አትበሉ! || አእምሮአችሁን ተጠቀሙበት | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር) || Rodas Tadese Dr || አንድሮሜዳ

ጳጳሳት ስለ መምህር ግርማ ምን ይላሉ | መምህር ግርማ ምን እንደሚያደርጉ ተመልከቱ | መምህርን ለምን ይጠሏቸዋል | Memhir Girma Wondimu

የመነኵሴ ቦታው የት ነው? በመምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው፡፡

🛑Bermil Kidus Giyorgis// እባካችሁ የአለም ህዝብ ሊጠፋ ነው!! ንስሐ ግቡ!! ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ

(መሰማት ያለበት) የለማ መገርሳ ታሪክ በሀገረ ጣሊያን፦ የአብይ ግፎች በሮም

"የኦሮሞ መንግስት ይሄ ከሆነ ሌላው ተመልሶ ይምጣ" - "አማራና ትግራይ ብልጽግናን ለመጣል በቂ ምክንያት አላቸው" | ፕ/ር ህዝቅኤል ገቢሳ

🔴ያለ ቀጠሮ የተደረገው የምስክርነት ቪዲዮ መጨረሻውን መስማት ......

አሜሪካ ህይወቴን አባክናዋለች  20 አመት Ford መስራት እስር ቤት ነበር Manyazewal Eshetu Podcast Ep.191||

🔴በአንድ ቀን ከአልጋ ላይ የሚያነሱት ጻድቅ
▶︎

🔴በአንድ ቀን ከአልጋ ላይ የሚያነሱት ጻድቅ

ዝቅ ማለት ይህንን ጥቅም ይሰጣል | ፕሮፌሰር አባ ኃ/ገብርኤል | professor aba haylegebreal @zemare_yared

🔴ያለ ድምጽ ማጉሊያ 3ሺ ሰው ያሳመነ አነጋጋሪው ሰባኪ
▶︎

🔴ያለ ድምጽ ማጉሊያ 3ሺ ሰው ያሳመነ አነጋጋሪው ሰባኪ

ስድስት በመተት የሚወሰዱ እምቅ የሰው ልጅ ኃይሎች አዕምሮ መውሰድ ( አብር አንከርት )

ለማ መገርሳ ላይ አብይ የፈፀመው ሃጥያት፦ የቀጠለ; የለማ ስቃይ ከሀገር ቤት እስከ ጣሊያን፦ ምስጥሮችና ጭካኔ

🔴እግዚአብሔር እንዲወዳችሁ ዉደዱት!!!🔴 ድንቅ ትምህርት//በመ/ር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ // #sbket #yaregal_abegaz @metsormedia

በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab

||ሰኔ ሚካኤል || ቅዱስ ሚካኤል ይነሳል በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ #ዜኑ_ሚዲያ_zenu_media