የምስኪኑ አጥማጅ አስገራሚ ታሪክ!! እስላማዊ እጅግ አስገራሚ ታሪክ!

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች።🕌 አላህ (ሱ.ወ) በቅዱስ ቁርዓኑ ላይ እንዲህ ይላል፦ ​“አላህንም ለሚፈራ ሰው መውጫን ያደርግለታል። ካላሰበውም በኩል ሲሳይን ይሰጠዋል። በአላህ ላይም የሚመካ ሰው እርሱ በቂው ነው።” (ሱረቱ አጥ-ጠላቅ፡ 2-3) ዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብነው ታሪክ የዚህን ታላቅ የቁርዓን አንቀጽ እውነታ በተግባር የሚያሳይ ነው። 9 ልጆች ያሉትና በአስረኛው ወላድ ሚስቱን ይዞ በራብና በድህነት የተፈተነውን ምስኪኑን አጥማጅ አብደላህን ታሪክ እንመለከታለን። አብደላህ ተስፋ በቆረጠበት፣ በመረቡ የሞተ አህያ በወጣበትና በሰው ፊት በሀፍረት በቀለጠበት በዚያ ከባድ የመከራ ሰዓት... ልቡ ግን በአላህ ላይ ተወኩል (መመካት) ማድረጉን አላቋረጠም ነበር። አላህም ካላሰበበት መንገድ፣ ማንም አይቶት በማያውቀው የባሕር ጠባቂ ፍጡር ሰበብ የሲሳዩን በሮች በሰፊው ከፈተለት። ከድህነት ጨለማም ወደ ብርሃን አወጣው። ይህንን እምነትን የሚያድስና ልብን የሚያረጋጋ ታሪክ እስከመጨረሻው በመከታተል የአላህን ችሮታና ታላቅነት ያስተውሉ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like 👍 Share በማድረግ ለሌሎችም የኸይር ስራው ሰበብ ይሁኑ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ በየሳምንቱ የሚለቀቁ ልብ የሚነኩ ኢስላማዊ ታሪኮችን ይከታተሉ። ​መልካም ቆይታ! ወሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ።

Ecuador – Deutschland Highlights | Gruppe E, FIFA WM 2026 | sportstudio
▶︎

من بوذا إلى الله : رحلة بوذي صيني إلى الإسلام

ፍላጎት (አስተማሪ የቤተሰብ ፊልም) felagot full movies

ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

🔴በረከታችሁ እንዲለቀቅ ይህን አድርጉ|Do this to release blessings|ሐዋርያ ታምራት ታረቀኝ#APOSTLE TAMRAT #protestant #cjtv

950 አመት ወደ አላህ የተጣሩ ነብይ፡ የነብዩ ኑህ ሙሉ ታሪክ | Prophet Nuh Story Amharic

ምስኪኑ ወጣት እና አሰሪው ድንቅ ታሪክ / hilal islamic story ሒላል

EMS ሰበር! ኮሎኔሉ እና በርካታ ወታደሮች…-የአብይ ደብቅ ቦታዎች ታወቁ Fri 26Jun 2026

Ustaz Yasin Nuru New amharic dawa|ኡስታዝ ያሲን ኑሩ| አትዘን |ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ|yasin nuru| ያሲን ኑሩ|ሀዲስ ያሲን ኑሩ

የሞት ጥያቄ፦ ከሁለቱ የትኛዋ ትሙት? 😱 አስገራሚው የጅኑ ፈተና! 🔥👹

እረ ጉድ ነው ምን እየተሰማ ነው የ Adonay አዲሷ ፍቅረኛ ዪቲናስ ትሆን | እበቀለዋለው እያለች ነው yutinas and adonay Rilashionship

ያሰቃዩት የነበሰውን የእንጀራ እናት እና አባቱን ተበቀላቸው /hilal islamic story ሒላል

በዳዩ ሀሺም እና አዛውንቱ / ድንቅ በቀል hilal islamic story

ፅጌሬዳ ድራማ ክፍል 20 | Tsigereda Drama Part 20 | New Ethiopian Movie 2026

🛑🛑🛑 መላኢካዎች የተሳተፉበት የበድር ዘመቻ  🛑🛑🛑
▶︎

🛑🛑🛑 መላኢካዎች የተሳተፉበት የበድር ዘመቻ 🛑🛑🛑

ትረካ - ከኢራን እና ከአሜሪካ ማን አሸነፈ? የአስደናቂው ጦርነት መቋጫ | ጴጥሮስ አገኘሁ #amharicbooks #ትረካ #tireka #tereka #ኢራን

የነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) ታሪክ || ሙሉ ክፍሎች || የነቢያት ታሪክ  || @ElafTubeSIRA

"TDF እየሸሸ ነው!" ጀ/ል ፃድቃን ስታሊን በአደባባይ ተዋረደ!

New Amharic Dawa Ustaz Yasin Nuru | ዱዓ የማይፈታው ችግር የለም|ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ| yasin nuru #ustaz

ጉዞ ወደ ኢስላም | Journey to Islam | የተመዘዘው ሰይፍ | ክፍል 2 | epesod 2 (ኻሊድ እንዴት ሰለመ?)