950 አመት ወደ አላህ የተጣሩ ነብይ፡ የነብዩ ኑህ ሙሉ ታሪክ | Prophet Nuh Story Amharic

የሰው ልጅ ለ950 አመታት ያለማቋረጥ ቢሰደብ፣ በድንጋይ ቢወገር፣ እና ቢፌዝበት... እንዴት ሊታገስ ይችላል? በዚህ ቪዲዮ የሰው ልጅ ታሪክ ካስተናገዳቸው እጅግ አሰቃቂ የጥፋት ክስተቶች አንዱ የሆነውን... የነብዩ ኑህን (አለይሂ ሰላም) እና የጥፋት ውሀን (Nuh's Flood) ሙሉ ታሪክ እንመለከታለን። ጣዖት አምልኮ እንዴት ተጀመረ? ነብዩ ኑህ ውሀ በሌለበት በረሀ መሀል መርከብ ሲገነቡ የህዝቡ መሳለቂያ እንዴት እንደሆኑ፣ አላህ ሰማይን እና ምድርን አዞ አለምን በውሀ እንዴት እንዳጥለቀለቃት፣ እና ከምንም በላይ ደግሞ... ነብዩ ኑህ የገዛ ልጃቸውን ከጥፋቱ ማዕበል ለማዳን ያደረጉትን ልብ ሰባሪ ጥሪ በጥልቀት እንተርካለን። ይህ ታሪክ በአላህ መንገድ ላይ ስለሚኖር የትዕግስት ጥግ፣ እና የአላህ ሀያልነት ምን ያህል ግዙፍ እንደሆነ ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል። ቪዲዮው ስሜትዎን ከነካው እና ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኛችሁት ላይክ (Like) በማድረግ እና ለሌሎች ሼር (Share) በማድረግ የዚህ እውቀት ተካፋይ ያድርጓቸው። በቀጣይ የትኛውን ታሪክ መስራት እንዳለብን ኮመንት ላይ ያሳውቁን!

ከ300 አመት በኋላ ከእንቅልፋቸው ሲነቁ! | የአስሀበል ከህፍ (የዋሻው ሰዎች) ተአምር
▶︎

ከነ ሙሉ ሀብቱ መሬት የዋጠችው ቃሩንሙሉ ታሪክ | The full story of Qarun, who swallowed up all his wealth

ኣዱላይት | ጆርጅ ኦርዌል 1984  | ካልኣይ ክፋል
▶︎

ኣዱላይት | ጆርጅ ኦርዌል 1984 | ካልኣይ ክፋል

የውሻ ራስ ያላቸው ሰዎች ከየት መጡ! የውሻ ፊት ያላቸው አስገራሚ ፍጡራን ማን ናቸው? |Lost Dog-Headed Tribes|ዶር ሮዳስ ታደሰ

📌ስም የቀየሩም ከሆነ ማወቅ ያለባቸው /በሺዎች ለሚቆጠሩ የደረሳቸው አስደጋጭ ኢሜል እና ማድርግ ያለባቸው /አዲሱ ህግ የሚመለከታቸው  ⁉️

የሙሴ ወንድም የአሮን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​ @Meba_tv

አዲሱ የሀይብሪድና የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ|| በሊትር 37 ኪሎ ሜትር ይጓዙ  #ማራኪ_ፕሬስ

Kolumbien  – DR Kongo Highlights | Gruppe K, FIFA WM 2026 | sportstudio

የታላቁ የእምነት አባት አብርሃም ሙሉ ታሪክ  | Yebabe Media #ethiopia

የያጁጅ እና ማጁጅ አስገራሚ ታሪክ፦ የምጽአት ቀን ምልክቶች | The Story of Yajuj and Majuj | Islamic Story

Breaking ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 17/2018 #ethiopiannews #Ethioforum#ethiopianewstoday​​ #anchormedia 24 June 2026

የነብዩ ሱለይማን ሙሉ ታሪክ | Prophet Sulaiman Full Story

🛑🛑🛑 ሰይድና ከድር ማን ናቸው? እንደሳቸው መሆንስ ይቻላል? 🛑🛑🛑

የ12ቱ ነገደ እስራኤል ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​ @Meba_tv

የነቢዩ ኑሕ ታሪክ || ሙሉ ታሪክ || ኖህ || ተከታታይ የነቢያት ታሪክ || @ElafTubeSIRA || @ElafTube

Portugal  – Usbekistan Highlights | Gruppe K, FIFA WM 2026 | sportstudio

የሙሴ ልጆች ምስጢር - እሳት አመድ ወለደ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

ደም መጣጩ ሐጃጅ || የሃጃጅ ኢብኑ ዩሱፍ ታሪክ || @sualih.astatke

The Benefits of Hasbunallahu Wa Ni'mal Wakeel | Khutbah by Dr. Omar Suleiman

ግሩም ትረካ - ዓለምን ሊገዛ ጥቂት የቀረው ሰው - ጂንጊስ ካን - ሕይወቱ እና ዘመቻዎቹ