12 ቀን ሞታ በፀበል የዳነችው ወጣት || ቤተሰብ ሞቷን ሲመኝ እናቷ ብቻ ዋጋ የከፈለችላት ባለታሪክ | || እንተንፍስ #94 || Adis Alem

በ9 ዓመቷ በሰይጣን ጥቃት ምክንያት ወደ ከባድ ስቃይ ውስጥ የገባችውና በመጨረሻም በታምራት ሙሉ ፈውስ ያገኘችው የእንግዳችን እጅግ ልብ የሚነካ እና ድንቅ ታሪክ! ይህንን እውነተኛና ህይወት ቀያሪ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ታሪኳ እጅግ ልዩና የእግዚአብሔርን ታምረኛነት በተጨባጭ የሚያሳይ ነው። 📌 በቪዲዮው ውስጥ የሚነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 1. በ9 ዓመቷ በሰይጣን ተመስሎ ማሳደድ ወንዝ ውስጥ መደፈቋና ከዚያ በኋላ የጀመረው ከባድ የውስጥ አካል መቁሰል በሽታ 2. አባቷ መወለዷን እስኪጠላ፣ ዘመድና ጎረቤትም ሞቷን እስኪመኙ ድረስ የደረሰባት መገለል 3.እናቷ መቀነቷን አሰራ ልጇን ለማዳን የከፈለችው ታላቅ የእናትነት ዋጋ 4. ከሆስፒታል ሆስፒታል፣ ከፀበል ፀበል የተደረገውና ምንም መፍትሄ ያልተገኘበት አሰቃቂ ፍለጋ 5.ተስፋ ቆርጣ ቤተሰቧን ጥላ በጠፋችበት ቅጽበት እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ ሚካኤል አማካኝነት የጠቆማት ንቁሩ ሚካኤል” 6. በሽንቁሩ ሚካኤል ያገኘችው አስደናቂና ፍጹም የሆነ ሙሉ ፈውስ! ይህንን ልዩ ታሪክ ተከታትለው መንፈሳዊ ጥንካሬንና ተስፋን እንዲያገኙ እንጋብዝዎታለን። ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ! 🌟 ይህ ፕሮግራም በ29ኛው ዙር ሪትሪታችን ስፖንሰር የተደረገ ነው! መንፈሶን አድሰው፣ ከስጋዊና መንፈሳዊ ድካም የሚያርፉበት ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ! ቀን፡ ከሐምሌ 17 እስከ 20 ቦታ፡ በአርባ ምንጭ ከተማ ለመመዝገብ እና ቦታ ለመያዝ፡ በ 0987 20 90 20... ላይ በመደወል የቀሩትን ጥቂት ቦታዎች በፍጥነት ይያዙ! #EntenefisShow #በእንተንፍስሾው #የእምነትምስክርነት #ቁሩሚካኤል #መንፈሳዊታሪክ #ድንቅፈውስ

ሞዴል ለመሆን የተጀመረው ጉዞ መጨረሻ! እኔ በወደኩበት እናንተ አትውደቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
▶︎

ጓደኛዬ ትዳሯን ፈታ ፍቅረኛዬን ነጥቃ ሊጋቡ የሰርግ ካርድ ደረሰን ፣ #BERHANTUBE  #ብርሃንቲዩብ #testimony

እኛ መምህራን እኮ ይህንን ይህንን አታድርጉ ስንላችሁ በምክንያት ነው።

ኤርትራን የገነጠሏት የኢትዮጵያ ጠላቶች ||ትውልድ ሊሰማው የሚገባው የጋዜጠኛ አበራ ለማ  ምስክርነት ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.202

ልብ ሰቃዩ የፍቅር ታሪክ አስደንጋጭ ጠለፋ አስከተለ || ፍቅረኛዉን በጠራራ ፀሀይ የተሰረቀው አፍቃሪ ፍቅረኛዬን አስመልሱልኝ? እያለ ነው @erq-media-TV

የክርስትና እናቴ ኪዳነምህረት ናት !! @lozamedia
▶︎

የክርስትና እናቴ ኪዳነምህረት ናት !! @lozamedia

ባለቤቴ መንገደኛ ሆነችብኝ | ልጆቼን በDNA ገላግሉኝ
▶︎

ባለቤቴ መንገደኛ ሆነችብኝ | ልጆቼን በDNA ገላግሉኝ

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg  #lifestyle

እየደረሰብኝ ያለው ጥቃት የምታዩት ብቻ አይደለም !#comedianeshetu #donkeytube #dinklijoch #ethiopia

በደስታ ሚዜዎቿን የመረጠችው ሙሽራ ....ሚዜዎቿ ግን የመቃብር ቦታዋን መረጡላት

እንደ ወንድ ልጅ ቂመኛ ፍጥረት የለም፤ ግን እንደያዘ አይነግርሽም! ሚስቶች ሊያውቁት የሚገባው የወንድ ልጅ ስውር ባህሪ! |Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

ከትልቁ ደሞዝ ጀርባ የነበረው ትልቅ  ባዶነት || ስራዬን ሳቆም የተሰማኝ  ሰላም || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.197 ||Eden

እማማ ጂጂ ሚስጥር ይዘው መጡ: የሚሰድቡኝን ሰዎች እወዳቸዋለሁ : ስለ መሀሙድ የሙዚቃ ስራ ባለቤትነት #love #family #ethiopia

/ልዩ ፕሮግራም/ "ቢቻል እና እኔ በባሌ ቦታ ታምሜ እሱ ደህና ሆኖ ስራ እየሰራ ቢመጣ ብዬ እመኛለሁ"🥺 //በእሁድን በኢቢኤስ//

Living in GOA 48H - រស់នៅផ្ទះម៉ាក់សុខជា
▶︎

Living in GOA 48H - រស់នៅផ្ទះម៉ាក់សុខជា

ወደር የሌለው የጋሽ አበራ ለማ አስደናቂ መኖሪያ || አድዋ የዘመተውን ጋሻ አስነኩኝ || ታሪክ : ስነ-ጽሑፍ : ቤተሰብ እና ኢትዮጵያዊነት ||

ወይ እናት ያለቅሳሉ ለረጅም አመት ልጄን አላየሁም ሳላያት እንዳልሞት እርዱኝ

 ገደለኝ የዛሬንአውጪኝ  ...ዱላው መደጋገም ጀመረ  ... እናት እና አባቴ ሞቱ ...ለብዙዎች መማሪያ የሚሆነው የመቅደስ ህይወት  /መቅዲ ሾው /

ባሌ አዳማጭ ነዉ!! እኔ አወራለሁ እሱ ያዳምጣል .....ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ በሻቱ ቶለማርያም "ሄቦ" የተሰኘ አዲሱ መፅሄቷን  ለማስተዋወቅ| Seifu on EBS

ሚስት ማለት ቤትህ ውስጥ የግድግዳ ሰአት መስቀል ነው 19 July 2026