ለምን ፈረንጇ በኢትዮጵያ ገዳም አደገች?|| በእናቷ ሆድ የቀዶ ጥገና መቅስ እንዴት ተረሳ? || የልጇ ልብ ለምን ታመመ? || እንተንፍስ #93 || Chine
የሰውን ልጅ እጣ ፈንታና የህይወትን ውጣ ውረድ የሚያሳይ እጅግ ልብ የሚነካ እና እምባ የሚያስመነጭ እውነተኛ ታሪክ! ከደቡብ አፍሪካ በ3 ወሯ ወደ ኢትዮጵያ የመጣችውና ወላጆቿ ፈረንጆች የሆኑት ይህች እህታችን፣ በኢትዮጵያ ምድር ያሳለፈችው ህይወት ከፊልም በላይ አስገራሚ ነው። እናቷ እዚህ ሀገር እያስተማረቻት በ9 ዓመቷ በህመም ምክንያት ሆስፒታል ትገባለች። ነገር ግን በወቅቱ የነበሩት የህክምና ባለሙያዎች በሰሩት ከባድ ስህተት በኦፕሬሽን ወቅት መቅስ እናቷ ሆድ ውስጥ ይዘጉባታል። ከቆይታ በኋላ እናቷ ታማ ያንን መቅስ ለማውጣት በሚደረገው ትግል ላይ ህይወቷ ያልፋል። ይህ አልበቃ ብሎ ሊያገኛት የመጣው አባቷ በኬንያ የአውሮፕላን አደጋ ይከሰከሳል። ብቸኛ ሆና ስታለቅስ ያገኟት እማሆይ ወደ ገዳም ወስደው ያሳድጓታል። ቆዳዋ ፈረንጅ ቢሆንም ንግግሯ፣ ባህሏና ማንነቷ ግን ሙሉ በሙሉ የሀበሻ ነው። ከገዳም ህይወት በኋላ ትዳር መስርታ ለ15 ዓመታት ብትኖርም፣ በፈረንጅነቷ ምክንያት በክህደት ትዳሯ ይፈርሳል። ዛሬ ላይ ይህች እህታችን የልብ ህመምተኛ ልጇን ይዛ፣ የዕለት ጉርስ አጥታ፣ ሰው ቤት ዝቅ ብላ ለመስራት ስትሞክር "አይንሽ ያስፈራል" እየተባለች በሰዎች መገለልና መከራ እየደረሰባት ይገኛል። ይህንን ለማመን የሚከብድ፣ አስተማሪና እጅግ ልብ ሰባሪ ቃለ-መጠይቅ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት። ለሴትየዋ መድረስ የምትፈልጉ ደግሞ ሊንኩን በመጫን ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ። ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግና ቪዲዮውን ሼር (Share) በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እናግዝ! #Ethiopia #SeifuOnEBS #DonkeyTube #Habesha #TrueStory #የእውነተኛህይወትታሪክ #ልብየሚነካ #EthiopianDocumentary #ManyazewalEshetu #HumanInterest

መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday

2 Hours Of Carl Jung Wisdom To Fall Asleep To

ከሆሊውድ ኮከቦች ጋር ያሳለፍኩትን ቅንጦት አሁን እጸጸትበታለሁ!! ወደዛ ህይወት መመለስ አልፈልግም!! #shakira #eshetumelese #shakira

በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab

ዴርቶጋዳ - ሙሉ ትረካ _ ክፍል - 1 _ ከ700 ሺ በላይ የታየ የይስማዕከ

ተድላ አልሰለመም ውሸት ነውታሬ አጋለጠው 11 June 2026

ጉደኛዋ የቫምፓየሮች ሀገር ገባሁ Croatia Surprised Me Abel Birhanu vlog

ህልም ቢሊየነር ሊያደርጋችሁ ይችላል ! A dream can make you a billionaire by d/r Rodas Tadesse d/r Getinet Feleke

የጌዲዮንና የሚስታቸው መንግስት ፤የቀደዳቸው ወረቀቶች|ETHIO FORUM

የአባቱን ገዳይ ለመበቀል 40 አመት የጠበቀው ግለሰብ

ሰውነታችን ለምን ታመመ? ከሳይንስ ጀርባ ያለው አስገራሚው እውነታ ||Mnyazewal Eshetu Podcast Ep.196|| ዶ/ር ሠናይት ንጉሤ

ካረገዘች በኋላ በድንገት የመለያየታቸው ምክንያት...

199ኛ ኤፍታህ ተስፋስላሴ live! ድምፃዊ ሰማኸኝ በለውና ተመሳሳይ ጉዳዮች

የጆሲ የቀድሞ ፍቅረኛ ሶስና ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረች: ከቢለነሩ ወደ ሙዚቀኛው ጆሲ : በሰላም ተጀምሮ በፀብ የተቋጨው ፍቅር #love #music #habesha

የቅምጦች መብዛት ||ትዳር አፍራሹ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት||ከትዳር ከማካርዎቹ አንደብት||ManyazewalEshetu podcast EP.150||ኢብሳ እና ፀግሽ

ከነብዩ መሐመድ እና ከጠቢቡ ሰለሞን የተገኘው የልጅ እያሱ የዘር ሐረግ ሚስጥር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.195|| Azaryas ካራሞን

አለም ለምን በኢትዮጵያና መጽሐፈ ሄኖክ ጉዳይ መመርመር ፈለገ? ... ወሬ ኮርነር

መኪና ምረጥ አለኝ !ዋና ያለው ቤት ተከራየልኝ! የዮሐንስዋ ማርያም ናት ያተረፈችኝ#comedianeshetu #donkeyyoutube #ethiopia #dubai

አዳምጡ ለነገ አታሳድሩት| The Biggest Lie We Believed About Ethiopia | Dr. Meskerem Lechisa

