ETHIOPIA | የስኳር ህመምተⶉች ምን እንዲመገቡ ይመከራል?

ኢትዮጵያ ከሰሀራ በታች በስኳር ህመም በከፍተኛ ተጠቂ ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በሀገሪቱ እስከ 3 ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ ከህመሙ ጋር ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። በመላው ዓለም ከ600 ሚሊየን በላይ ህዝብ የስኳር ህመምተኛ መሆኑም መረጃዎች ያመለክታሉ። 🍎 የስኳር ህመም ምንድን ነው… ? የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ለኑሮም ሆነ ለእድገት የሚያስፈልገውን ስኳር በትክክል ለመጠቀም ሳይችል ሲቀር ነው፡፡ አንድ ሰው የስኳር ህመም አለው የምንለው በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ከፍ ብሎ ሲገኝ ነው፤ በደም ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ከመጠን በላይ ከፍ ብሎ የሚገኘው ደግሞ ቆሽት የተባለው የሰውነት ክፍል ኢንሱሊን የተሰኘው ሆርሞን በበቂ ሁኔታ ወይም ደግሞ ጭራሹኑ ማመንጨት ሲያቅተው ነው፡፡ የስኳር ህመም በሽንት ይበልጥ ደግሞ በደም ምርመራ ሊታወቅ ይችላል፤ የስኳር ህመም አንዴ ከያዘ በባህላዊ ሆነ በሳይንሳዊ የህክምና ዘዴ የማይድን የዕድሜ ልክ ህመም ቢሆንም ክትትልና ቁጥጥር ከተደረገበት ግን እንደማንኛውም ሰው ጤናማ ኑሮ ሊያስኖር የሚችል ነው፡፡ በተቃራኒው ደግሞ በተገቢው መንገድ ክትትልና ቁጥጥር ካልተደረገበት የተለያዩ ጠንቆችን ያስከትላል፡፡ 🍎 የስኳር ህመም ማንን ይይዛል… ? የስኳር ህመም እድሜ፣ ጾታና የኑሮ ደረጃ ሳይል በሁሉም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል ህመም ነው። የስኳር ህመም በማንኛውም ሰው ላይ ሊከስት የሚችል ቢሆንም፤ እድሜያቸው ከ4ዐ ዓመት በላይ የሆኑ፣ የሰውነት ክብደታቸው ከፍተኛ የሆኑ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማያደርጉ ለህመሙ ታጋላጭ ናቸው። እንዲሁም በቤተሰባቸው ውስጥ የስኳር ህመም ያለባቸው፣ የደም ግፊት ያለባቸው፣ በደም ውስጥ የቅባት መጠኑ /ኮሌስትሮል/ ከፍ ያለባቸው ሰዎች፣ ከዚህ ቀደም በእርግዝና ጊዜ የስኳር ህመም የታየባቸውና ከዚህ ቀደም ክብደታቸው ከአራት ኪሎ ግራም በላይ የሆኑ ህጻናትን የወለዱ ሴቶች ይበልጥ ለስኳር ህመም የተጋለጡ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ሁኔታዎች መካከል አንዱ እንኳን የታዩባቸው ሰዎች ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የስኳሩን ሁኔታ ለማየት የደም ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ 🍎 የስኳር ህመም ምልክቶች… ? በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ሲጨምር ግልጽና የማያሻሙ ምልክቶች ያሉት ሲሆን፥ እነዚህም፦ ከፍተኛ የውኃ ጥም፣ ቶሎ ቶሎና ብዙ መሽናት፣ ከፍተኛ የረሀብ ስሜት፣ ድካም፣ ኃይል ማጣት፣ ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ናቸው፡፡ ሌሎች ምልክቶች ደግሞ የማየት ችሎታ ላይ ብዥታ መፈጠር፣ የእግርና የእጅ መደንዘዝ፣ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ አለመቻል ሰውነት ሲቆረጥ፣ ሲቆስል፣ ሲያብጥና ሲያሳክክ ቶሎ ያለመዳን፣ በሴቶች ላይ ደግሞ ማህፀን አከባቢ ማሳከክና ነጭ ፈሳሽ መውጣት፤ አልፎ አልፎ የሰውነት መቆነጣጠጥና ውስጥ ውስጡን የሚሄድ የሆነ ነገር የሚሄድ ዓይነት ስሜት መስማት ሁኔታዎች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ በአንዳንድ የስኳር ህመምተኞች ላይ ምንም ዓይነት የህመም ምልክቶች አይታዩባቸውም፡፡ እነዚህ ምልክቶች ሲታዩ ፈጥኖ ወደ ህክምና ባለሙያ በመሄድ መመርመር ያስፈልጋል፡፡ #Ethiopia #Eyoha #Diabetes

የታዋቂዎች ትዳር እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት! “ከዚህ በላይ ፈተና ሊገጥመኝ አይችልም” Eyoha Media |Ethiopia | dagmawit_Tsehaye
▶︎

የታዋቂዎች ትዳር እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት! “ከዚህ በላይ ፈተና ሊገጥመኝ አይችልም” Eyoha Media |Ethiopia | dagmawit_Tsehaye

"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//
▶︎

"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//

ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Tena
▶︎

ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Tena

የስዃር በሽታ ያለበት ሰው ፈፅሞ መብላት የሌለበት ፍራፍሬዎች!!! Fruits to avoid for DM
▶︎

የስዃር በሽታ ያለበት ሰው ፈፅሞ መብላት የሌለበት ፍራፍሬዎች!!! Fruits to avoid for DM

ስኳር ህመምና አመጋገብ
▶︎

ስኳር ህመምና አመጋገብ

እንጀራ ባይወስዱ የምመከሩ የስኳር በሽታ  ታካሚዎች #diet #healthylifestyle #education #exercise #healthyweightloss
▶︎

እንጀራ ባይወስዱ የምመከሩ የስኳር በሽታ ታካሚዎች #diet #healthylifestyle #education #exercise #healthyweightloss

ለጤናችን የትኛው ይመረጣል? | እንጀራ 🆚 የገብስ ዳቦ
▶︎

ለጤናችን የትኛው ይመረጣል? | እንጀራ 🆚 የገብስ ዳቦ

ሞዴል ለመሆን የተጀመረው ጉዞ መጨረሻ! እኔ በወደኩበት እናንተ አትውደቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
▶︎

ሞዴል ለመሆን የተጀመረው ጉዞ መጨረሻ! እኔ በወደኩበት እናንተ አትውደቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

በቅንጦት የተጀመረው ፍቅር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
▶︎

በቅንጦት የተጀመረው ፍቅር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ስኳር በሽታን የሚያድኑ ምግቦች..     ስኳር ታማሚ ለምን በዛ ?       ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ      ከሎዛ የስነምግብ ማማከር
▶︎

ስኳር በሽታን የሚያድኑ ምግቦች..     ስኳር ታማሚ ለምን በዛ ?       ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ      ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

የስኳር በሾታ መድሃኒት ባልወስድ እና አመጋገቤን ባላስተካክል ምን ሊገጥመኝ ይችላል ?|What are the Complications of  DM? #diabetes
▶︎

የስኳር በሾታ መድሃኒት ባልወስድ እና አመጋገቤን ባላስተካክል ምን ሊገጥመኝ ይችላል ?|What are the Complications of DM? #diabetes

የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
▶︎

የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast

8#የደም ስኳር ለማዉረድ ተመራጨ የሆኑ መጠጦች// 8 dinks for diabetes// #diabetes #health #weightloss #diet  #drinks
▶︎

8#የደም ስኳር ለማዉረድ ተመራጨ የሆኑ መጠጦች// 8 dinks for diabetes// #diabetes #health #weightloss #diet #drinks

10ሩ ለሰው ልጅ መሰረታዊ የሆኑ የምግቦች ጎራዎች|  Ten Best Food  Categories | Tena | ጤና |  ምግብ | Ethiopia |
▶︎

10ሩ ለሰው ልጅ መሰረታዊ የሆኑ የምግቦች ጎራዎች| Ten Best Food Categories | Tena | ጤና | ምግብ | Ethiopia |

🛑 አጃ እና የስኳር በሽታ🛑 oatmeal  and Diabetes #weightloss #diet #bloodsugar #habesha #ethiopia #education
▶︎

🛑 አጃ እና የስኳር በሽታ🛑 oatmeal and Diabetes #weightloss #diet #bloodsugar #habesha #ethiopia #education

የእንጀራ አመጋገብ በደም ውስጥ  የስኳር መጠንን ክፍ ያደርግብን ይሆን ?/ethiopian food/ Diabetes/eat right and stay healthy
▶︎

የእንጀራ አመጋገብ በደም ውስጥ የስኳር መጠንን ክፍ ያደርግብን ይሆን ?/ethiopian food/ Diabetes/eat right and stay healthy

ERHIOPIA | ምግቦትን ምርጫ በማስተካል የዲያቤቲክ ( Diabetic Type 2 )  እና ቅድመዲያቤቲክ መቀልበስ የሚቻልበት ፍቱን  መንገድ
▶︎

ERHIOPIA | ምግቦትን ምርጫ በማስተካል የዲያቤቲክ ( Diabetic Type 2 ) እና ቅድመዲያቤቲክ መቀልበስ የሚቻልበት ፍቱን መንገድ

ለስኳር በሽታ መመገብ ያለባችሁ 14 ጤናማ ምግቦች እና ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች| 14 Healthy foods for diabetes and foods avoid
▶︎

ለስኳር በሽታ መመገብ ያለባችሁ 14 ጤናማ ምግቦች እና ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች| 14 Healthy foods for diabetes and foods avoid

እንጀራ እና ስኳር በሽታ //#injera and #Diabetes// #health #diet #healthy #weightloss #insulinresistance #dr
▶︎

እንጀራ እና ስኳር በሽታ //#injera and #Diabetes// #health #diet #healthy #weightloss #insulinresistance #dr

ለስኳር በሽታ ሩዝ ይበላል !!!!! Can a person with diabetes eat rice?
▶︎

ለስኳር በሽታ ሩዝ ይበላል !!!!! Can a person with diabetes eat rice?