ጨዋታ ቀያሪ ሾው ነበር! #realestate #AlivePodcast #africapodcast #ethiopianpodcast
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketi... Alive Academy : https://docs.google.com/forms/d/1zMD4... Temir Real estate: 0960628888 ቤት ለመግዛት አስበዋል? ወይስ በሪል ስቴት ሽያጭ ስራ ላይ መሰማራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የዛሬው ፖድካስታችን ለእርስዎ ነው! ዛሬ ከሪል ስቴት ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ጋር ተያይዞ የተለያዩ ጉዳዮችን ተመልክተናል። ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉት የቤት አማራጮች፣ ገበያው ውስጥ ስላሉት ውስብስብ ችግሮች፣ እንዲሁም ሻጮችም ሆኑ ገዢዎች ትርፋማ ለመሆን ምን ማድረግ እንዳለባቸው ልምድና እውቀትን ያካተተ ውይይት አድርገናል። ይህንን አስተማሪ ቆይታ እንድትመለከቱት እና በሪለስቴት ሽያጭ ዘርፍ ላይ ያላችሁን ግንዛቤ እንድታሰፉ ጋብዛለው። መልካም ቆይታ! Are you thinking about buying a house? Or are you looking to start a career in real estate sales? Then today’s podcast is for you! Today, we explored various topics related to real estate marketing and sales. We had an insightful discussion backed by experience and expertise regarding housing options in Ethiopia, the complex challenges within the market, and what both buyers and sellers need to do to be successful. I invite you to watch this educational session and broaden your understanding of the real estate sales sector. Have a great time! Timestamps 00:00 - መግብያ 0:01:38 - ከመጀመርያ ፖድካስ በኃላ የነበረው ተግዳሮት (Challenge) 0:02:38 – Net area & Growth Area ምንድነው? 0:11:17 - ተጨማሪ የሚገቡ ቃላት (Promise) 0:14:44 - ሰዎች ቦታ ሲመርጡ ምን መመልከት አለባቸው? 0:16:57 – ከክፍያ በፊት ያሉ ጥያቄዎች 0:26:04 - መካከለኛ ገቢ ላላቸው ሰዎች የሚሰሩ ቤቶች አሰራር እና ሁኔታ 0:31:58 - የግንባታ ጥራት መለክያ መስፈርት 0:37:39 - ስንት Percent ሲደርስ ነው ግንባታ መሸጥ ሚቻለው? 0:39:42 - የተለያዩ Site ሂሳብ ገቢ ሚደረገው በ 1 ወይስ በተለያየ አካውንት ነው? 0:42:53 - የ Site capital ማየት ይቻላል? 0:44:33 – የ Semifinished & Full finished ልዩነት 0:48:33 - ውል ባይፈጸም በህግ መየጠቅ ይቻላል? 0:52:05 - በምን ቋንቋ ነው ውል ሚጻፈው? 0:53:04 – የቤት ርዝማኔ 0:55:59 – 85% ሲደርስ ነው ካርታ መጠየቅ ሚቻለው 0:58:58 - ግብር እና የቤት ባለቤትነት ፍቃድ ለገዢ ማቅረብ 1:01:13 - ማጠቃለያ #realestate #AlivePodcast #africapodcast #ethiopianpodcast#abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

የማንኛውንም ቢዝነስ እድገት በ180 ዲግሪ የሚቀይር ድንቅ ማስተርክላስ (Masterclass)! | Alive Podcast

ለ 30 ዓመታት ያህል Business ውስጥ የቆየውበት ሚስጢር! | Gizeshwork Tessema @GIZE-PLC #alivepodcast #abrhamfantu

መኪና ከሌለው ከባድ ነው | በትዳር ወንድ ተጠቃሚ ነው | ከዶር ሳሮን ጋር

ቤት ለመግዛት ያሰባቹ በሙሉ ማዳመጥ ያለባቹ!!

ቢዝነስ እና ገንዘብ ማስተዳደር ምርጥ መንገድ|ቢዝነስ እና ገንዘብ ማስተዳደር ምርጥ መንገድ

የኢክራም ኢድሪስ የስኬት ሚስጢር - ከቤት ሰራተኝነት እስከ ኢክራም አውቶሞቲቭ | Dawit Dreams#success #motivation #inspiration

ስለ ብር አልጨነቅም ቢልየነሩ ዲያስፖራ #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

አለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ኔትወርክ ኢንጂነር! ባዶዬን ነው የመጣሁት ባዶዬን እሄዳለሁ! መርዕድ በቀለ!#meriedbekele

Ethiopia - አሜሪካ እጇን ሰጠች | የኢራንን ማዕቀብ አነሳች

1.5 ሚሊየን ዶላር በላይ ትሬድ የሚያደርገው ኢትዮጵያዊ / Brook Mathewos Trading Event.

በ 5.7 ሚ ብር ሙሉ ክፍያሳርቤት 2 መኝታ አፓርትመንት ሽያጭ | Temer Property

በ1500 ብር የተጀመረ የሚሊየርነት ጉዞ! በላይ ሞርዴ | Belay Morde | Belay Media #ethiopianpodcast #amharicpodcast

📌ስም የቀየሩም ከሆነ ማወቅ ያለባቸው /በሺዎች ለሚቆጠሩ የደረሳቸው አስደጋጭ ኢሜል እና ማድርግ ያለባቸው /አዲሱ ህግ / 'lost Canadians' law ⁉️

Business እንዴት እንጀምር | How to strart Business | Ermiyas Amelga | ኤርሚያስ አመልጋ | meripodcast | kerbe

ከሼም ይልቅ ጸጸት ያስፈራል! | ቢዝነስ የሚሰራው መሬት ላይነው! Free business class@touchyourvision101 #business

ኑሮ ርካሽ የሆነባት የአውሮፓ ሀገር!

ለምን ደከመን? ስሜትህን መረዳት #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastbrasil

ፋኖ በአማራና በኦሮሚያ፣ የአየር ኃይል ውጊያ / የህወሓት ወታደራዊ አማራጭ ላይ ክስ / የሳሕለወርቅ ዘውዴ አዲስ ሹመት

እድልህን አታሳልፍ፤ ያዘው! - Dawit Hailu - S12 Ep142

