ለ 30 ዓመታት ያህል Business ውስጥ የቆየውበት ሚስጢር! | Gizeshwork Tessema @GIZE-PLC #alivepodcast #abrhamfantu
የዛሬ እንግዳችን የስራ ፈጣሪ እና ከ 30 አመታት በላይ በንግድ ስራ ውስጥ ያሳለፍችውን ወ/ሮ ጊዜሽወርቅ ተሰማ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ወ/ሮ ጊዜሽወርቅ ከ25 በላይ ድርጅቶች ባለቤት ስትሆን የ UN Global Compact እና የ FIATA አባል እንዲሁም የ Gize PLC መስራች ባለቤት ናት። በዛሬው ፖድካስታችን ስላለፈችበት የህይወት ጉዞ፣ ስለ ንግድ እና የ business ሰዎች መከተል ስለሚገባቸሁ የንግድ መርህ፣ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ስላደረገችሁ አስተዋጾ እና የሎጀስቲክ አገልግሎት በሰፊው ዳሰናል። ይህንን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ ትመለከቱ ዘንድ እጋብዛለው። መልካም ቆይታ ይሁላችሁ! Today’s guest is entrepreneur W/ro Gizeshwork Tessema, who has spent over 30 years in business. She is the founder and owner of Gize PLC, as well as the owner of more than 25 companies, a member of the UN Global Compact, and FIATA. In today’s podcast, she shares her life journey, her insights on business, the principles every entrepreneur should follow, her contribution to the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), and her broad experience in logistics services. We invite you to watch this inspiring and insightful episode. Have a great time! Time Stamps 0:00:00 - መግቢያ 0:03:00 - ከአባትሽ ጋር ያለሽ ቅርርብ (Attachment) ምን ይመስላል? 0:06:07 - ወደ ንግድ እንድገቢ የመጀመርያ ምክንያትሽ ምንድነው? 0:18:50 - ያንቺ Mentor ማን ነበር? 0:24:29 - Entrepreneurship challenge 0:31:36 - ማሀብራዊ ሚዲያን እንዴት እንጠቀም? 0:33:48 - ምን አይነት Discipline ስላለሽ ነው ለዚህ የደረሽው? 0:44:23 - አንድ ሰው እንዴት እራሱን መገንባት ይችላል? 0:49:37 - ሎገስቲክ & የፊያታ አባልነት 0:57:35 - የ 25 ድርጅት ባለቤት እንዴት ሆንሽ? 1:03:34 - አንድ ሰው ካንቺ ጋር እንዲሰራ ምንድነው ቅድሚያ ምታዪው? 1:19:54 - ከምን ያህል መሪ ጋር ተገናኝተሻል? 1:20:44 - የህዳሴ ግድብ ሲያልቅ ምን ተሰማሽ? 1:24:49 - Ai በለጆስቲክ ላይ ያለው ተጽዕኖ 1:31:44 - ማጠቃለያ ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ። በተጨማሪም እንደዚህ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ በየግዜው ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ። እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን። #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

እውቀት ብቻ በቂ አይደለም! ስነወርቅ ታዬ sinework Taye @InspireEthiopia #AlivePodcast #AbrhamFantu

ከሎተሪ አዟሪነት እስከ ዳሪክ ቡና ባለቤትነት! | የዓለምተስፋ ታዬ | Yalemtesfa Taye | Darik Coffee | ዳሪክ ቡና | #Business

ደስታና ተድላ፣ ድሎትና ጤና፣ አላማና ትርጉም ያለው (High Quality life) መኖር እንችላለን! | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

ከጉዑዝ ነገር ይጣላል ያገናኘን ቸሩ መድሀኒያለም ነው - Tizu and Dechu

በ1500 ብር የተጀመረ የሚሊየርነት ጉዞ! በላይ ሞርዴ | Belay Morde | Belay Media #ethiopianpodcast #amharicpodcast

ገንዘብ ማንነት ይፈልጋል | ሃብታም አትሆንም በዚ መንገድ

በ 12 አመቴ የቤተሰቦቼ ልጅ እንዳልሆንኩ እና ተጥዬ እንደተገኘው ሲነገረኝ የህይወቴ መንገድ ተቀየረ

ኢትዮጵያ ዉስጥ ገንዘብ መስራት ቀላል ነው | @manyazewaleshetu

የስሜት ሚስጢራዊ ሀይል | 4ቱ ፈተናዎች እና እድሎች | ሸክም ያደረግናቸው 3ቱ ሀብቶች | አሸናፊ ታዬ

ሁለተኛ ሚስት መሆን ይቻላል? | ባሏን ተንከባክቤ እልክላታለሁ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

ለምንድነው ከስልካችን መላቀቅ ያቃተን? #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastbrasil

ስራ ያከበሩትን ያከብራል - Gebreyesus Igata - S15 Ep181

ሌላው የቀመሰውን ለምን ያገባል .. ካልተጣጣሙስ ? ...ውሸት ጣል ካላረግን አታገቡንማ .....አስተማሪ ቆይታ ከኢብሳ መሀመድ ጋር /መቅዲ ሾው /

ዋናው አላማዬ ወጣቶችን ሐብታም ማድረግ ነው! | ሳሚያ አብዱልቃድር #SamiyaAbdulkadir #eyea #alivepodcast #abrhamfantu

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast

ከዜሮ ካፒታል ነው የጀመርኩት - Mulalem Ferede - S14 Ep172

ገላዬን በደንብ ተጠቀሙበት | እንተንፍስ #76 | ሀውለት ካሳሁን

ህይወታችንን የሚጎዱ ጥቃቅን ችላ የተባሉ ነገሮች | ሳይኮሎጂስት ፌቨን ተክላይ

ከቀን ሰራተኛ እስከ አለምአቀፍ ባለሃብትነት|የምትቀጥሩት ሰው የስኬታቹ ቁልፍ ነው @2fproperties457 #alivepodcast #ethiopianpodcast

