የህይወት ገጽ ስልጠና አጀማመር! #የህይወትገጾች #TheGreatnessShow #SofiaConsultancy
እንግዳ ለመጠቆም፡ https://forms.gle/veHJFJpTN9HMhjYs9 ___________ በዛሬው የThe Greatness Show ዝግጅታችን፣ ሙሉ አቅማችንን አውጥተን ስኬታማና ሚዛናዊ ህይወት ለመምራት የሚያስችለንን የለውጥ መንገድ ይዘንላችሁ ቀርበናል፤ እርሱም "የህይወት ገጽ ስልጠና" (Life Pages Training) ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ የህይወት ገጽ ስልጠና በትክክል ምን ማለት እንደሆነ፣ ይህ አይነቱ የስልጠና ፍልስፍና እንዴትና የት እንደተጀመረ የጀርባ ታሪኩን እንመለከታለን። ከሁሉም በላይ ደግሞ፣ በአንድ ሰው ህይወት ውስጥ እውነተኛ ደስታንና ስኬትን ለማምጣት በስልጠናው ውስጥ በዝርዝር የሚዳሰሱትን 12ቱን ዋና ዋና የህይወት ክፍሎች (12 Dimensions of Life) እንዳስሳለን። በሁሉም የህይወትዎ አቅጣጫ ከጤና እስከ ፋይናንስ፣ ከማህበራዊ ህይወት እስከ መንፈሳዊ ማንነትዎ የራስዎን አስደናቂ ታሪክ ለመጻፍና ስኬትን ለመቅረጽ ይህንን ዝግጅት እስከ መጨረሻው ይከታተሉ። መልካም ቆይታ! In today’s episode of The Greatness Show, we bring you a transformative path that enables us to unlock our full potential and lead a successful, balanced life: "Life Pages Training. In this video, we will look at what Life Pages Training actually means, alongside the background story of how and where this training philosophy first began. Most importantly, we explore the 12 core dimensions of life covered in detail during the training to bring true happiness and success into a person's life. Watch this episode until the very end to learn how to write your own incredible story and shape your success across every aspect of your life from health to finances, and from social life to your spiritual identity. Have a great time! ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ። በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ። እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን። ✅Follow and Subscribe us on / thegreatnessshow / thegreatnessshow / thegreatnessshow https://t.me/thegreatnesssho 📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ! ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272 ወይም 0938888822 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን። 📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ! 📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡ 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ) 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ) 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ) 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ) 🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው። #thegreatnessshow #ethiopia #emotion #motivational #greatness #habesha #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech

ስሜታችን ሚገለጸው በሰውነታችን ዉስጥ ነው! | ፍርሃት የማሰብ ችሎታችንን ይቀንሰዋል! #thegreatnessshow #ethiopia #emotion

ይሉኝታ ትህትና አይደለም ይሉኝታ እና መፍትሔው " People Pleasing " why so many of us struggle with it?

አስከዛሬ ያልተሳካልህ ይህን ስላላወክ ነው !You haven't been successful so far because you didn't know this!

አይሆንም የተባለው ይሆናል ተስፋ የተቆረጠበት ይሳካል ! ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

Tips on how to Build Self-Confidence በራስ መተማመን ስለምናዳብርባቸው መንገዶች

ሰዎችን ለመቀየር ከመሞከሮ በፊት ይህንን ይወቁ! | Sofia Abdulkadir #greatness #greatnessschool

አቅም ያለው ሰው ሁኑ! ከፍ በሉ! | Dr Gemechis Desta | ዶ/ር ገመቺስ ደስታ | Meripodcast | ethiokings | kerbe | shanta

ምዓልታዊ ከተመሓይሾም ዘለካ 10 ነገራት! Tigrinya Inspiration Jack Ma #tigraymusic #mahustar #jackma #zantafkri

የማንኛውንም ቢዝነስ እድገት በ180 ዲግሪ የሚቀይር ድንቅ ማስተርክላስ (Masterclass)! | Alive Podcast

ያረፈ ሰው ሁን! እያረፉ መስራት ፣ እየሰሩ ማረፍ! | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

ደስታና ተድላ፣ ድሎትና ጤና፣ አላማና ትርጉም ያለው (High Quality life) መኖር እንችላለን! | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

Mestyat Betna | ዓለም ትገላበጥ እያ ዘላ!

ቢዝነስ ከመጀመራችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 3 የወርቅ ህጎች

ሞራል እና ገበያ፤ ወደ መሬት እንውረድ! ኮንሸስ ኢትዮጵያ ክፍል #mindset #ቢልኮር #habesha #ethiopia

“ብዘይ ፕላን ዓወት የለን” Tigrinya Inspiration story Jack ma #tigraymusic #mahustar #eritreacomedy #zanta

ዘሕዝን- ካባና ተማሃሩ ይብሉ ኣለዉ- ክልቲኦም ሓሚሞም

— Full Audio Book ስነ ልቦና ገዛእ ርእስኻ

God Says:"TAKE THIS MESSAGE SERIOUSLY, BECAUSE ONLY YOU ARE SEEING IT"/God Message Now/God Message

ሰበር ዜና ሀሙስ ሰኔ 18/2018 የሰአቱ መረጃዎች!|Ethiopian news today|Amhara fono|ethio news 25 June 2026

