በመላእክት አገልግሎት ሰማይ የወሰነላችሁን በረከት እና ፋይናንሳችሁን መቀበያ መንገዶች_Angels and your finances #angels #Bible
ይህ ቪዲዮ በከነት ሃጊን ትምህርት ላይ የተመረኮዘ ሆኖ ሙሉ በሙሉ በአቢያ ቻናል የተዘጋጀ እና ለማህበረሰባችን በሚመች መልኩ የቀረበ ድንቅ መንፈሳዊ ትምህርት ነው። ዋና አላማው ፦አምነው የዳኑ ክርስቲያኖች ስለመላእክት አገልግሎት እንዲያውቁ እና በመላእክት አገልግሎት ሰማይ የወሰነላቸውን በረከት መቀበል የሚችሉበትን መንፈሳዊ እውቀት የሚያስጨብጥ ድንቅ ትምህርት ነው። ይህንን የ Abiyahን ቻናል SUBSCRIBE , share እና Like እንዲያደርጉ በጌታ ፍቅር ተጋብዛቹሃል፡፡ This video is inspired by Kenneth E.Hagin's teaching and is fully created by Abiyah Tube and main message of the video: Teaching born again Christian and enabling them to understand Angelic ministry. By doing so, enabling them to understand how to receive God ordained blessings through Angelic ministry. Full video here at Abiyah Tube Please kindly SUBSCRIBE, the channel; Share and Like this video #Angelic ministry #Blessing #finances #condensedtranslation #Amharic #Bibleverse #prayer #fullvideo Join this channel to get access to perks: / @abiyahtube

#bible #prayer ክፍል-3፡ምስክርነቶች፦በቃሉ ሃይል ከእርግማንን እና ከጥንቆላ ነጻ የወጡ ወገኖች ተአምራዊ ምስክርነቶች(Testimonies)

ማለዳችን ላይ የኢየሱስን ስም እናውጅ | ሰማይን የሚከፍት ብቸኛው ቁልፍ! 🔑✨

በረከታችሁን፤የጋብቻ ጊዜያችሁን እና እድገታችሁን ያዘገየውን ክፉ ለይቶ ማፍረሻ፤ምርኮን ማስመለሻ መንገዶች

አርባ አመት የሚገዛው ንጉስ ቴዎድሮስ መቼ ይመጣል ?

ከመናፍስት ጠሪነት እስከ አገልጋይነት/እባብ ሲጠመጠምብኝ አያለሁ....... @KefaMideksaOfficial @zinashtayachewbere5678

ሃብታም የመሆን መለኮታዊ ጥበቦች_ከድህነት ወደ ሃብት ማማ የወጣሁበት መለኮታዊ ሚስጥሮች My secrets to divine wealth#bible #prayer

ለ3 ቀን ይህን ጥቅስ በእምነት በማወጅ ድህነትንና እጥረትን ከህይወታችሁ ማስወገጃ መንገዶች_This psalm destroys poverty and lack#bible

የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ መዝሙራት | | Ethiopian Orthodox tewahedo mezmure

ሞት እና ህይወት አንድ ናቸው || 95%ቱን የተሰወረው ማንነታችንንእንዴት እንቀስቅሰው?||Mayazewal Eshetu Podcast Ep.190|| DR ABRHAM

የተዋጉዋችሁን ክፉዎች ሁሉ በእግዚያብሄር የፍርድ ዙፋን ስር የሚጥሉላችሁ 4 ተአምራዊ ጸሎቶች (4 judgmental prayers) #Bible #prayer

#bible #prayer ቀኑ ሳያዝብን በፊት ቀድመን በቀኑ ላይ የማዘዝ እና በክብር የመዋል መለኮታዊ ጥበብ # condensed translation.

ትክክለኛ ጸሎት እየጸለያችሁ የጸሎት መልስ ያጣችሁ እዝያው መርገጥ የሆነባችሁ ስሙ #(spiritual blockage to prayers) bible #prayer

እስከዛሬ ያልገባን የበረከት ህግ | መንፈሳዊ ንቃታችንን ማን ወሰደው | Dr. Meskerem Lechisa | QEBETO

#bible #prayer 3 ጥቅሶች የሰማይን ደጆች ለማስከፈት ከመኝታ በፊት እንዲህ ጸልዩ Unlock Heaven # condensed translation.

🛑ጥሩ ቀን እንዲኖራችሁ እነዚህን 3 ልማዶች አድርጉ || PROPHET MIRACLE TEKA 2018 || HEAVEN TV

እንዴት እንፀልይ ? ፀሎት በየትኛው ሰዓት ብንፀልይ መልስ እናገኛለን | ይህን አስደናቂ ፀሎት ብፀልዩ ይሳካል !!!

በመንፈስ መመላለስ | ሕይወትን የሚቀይር ድንቅ ትምህርት - በፓስተር ቤኒ ሂን #benny hinn

የቢልዬነሩ ተልዕኮ ይፋ ሆነ በኢየሱስ ልክ ተአምር እሰራለሁ ብዙ ሌጌዎን እያመረትን ነው! Pastor Tizitaw Samuel ELM #tizitawsamuel

#bible #prayer ክፍል-2፡እርግማንን እና ጥንቆላን በመስበር ከጭለማ ተጽእኖ ነጻ መውጫ መንገዶች (Breaking curse &witchcraft)

