ሃብታም የመሆን መለኮታዊ ጥበቦች_ከድህነት ወደ ሃብት ማማ የወጣሁበት መለኮታዊ ሚስጥሮች My secrets to divine wealth#bible #prayer
ይህ ቪዲዮ በ ታላቁ እግዚያብሄር ሰው በንሰን ኢዳሆሳ ትምህርት ላይ የተመረኮዘ ሆኖ ቪዲዮው ሙሉ በሙሉ እንደ አዲስ በአቢያ ቻናል የተዘጋጀ እና ለአማርኛ ተናጋሪ ማህበረሰባችን በሚመች መልኩተሻሽሎ የተተረጎመ ፤ ሃሳቦች የተንጸባረቁበት፤ ተያያዥ ጥቅሶች የታከሉበት ድንቅ መንፈሳዊ ትምህርት ነው። ዋና አላማው ፦አምነው የዳኑ ክርስቲያኖች በገንዘብ እና በሃብት ጉዳይ የእግዚያብሄር ቃል ከሚለው አንጻር ትክክለኛ መረዳት እንዲኖራቸው እና እንደቃሉ መኖር እንዲችሉ በእውቀት ማገዝ ነው:: በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ጥቅሶች፦ ማተዎስ 6:33 2ቆሮ 8:9 3ዮሃ 1:2 መዝ 92:12 መዝ 3:3 ያእቆብ 1:7 መዝ23:6 ይህንን የ Abiyahን ቻናል SUBSCRIBE , share እና Like እንዲያደርጉ በጌታ ፍቅር ተጋብዛቹሃል፡፡ This video is a condensed translation inspired by Archbishop Benson Idahosa's sermon on how to live prosperous life with devine secrets clearly indicated in the Bible. Although inspired by Archbishop Benson Idahosa's sermon, this video is fully recreated through my own narration, analysis and visuals that match the content . Main message of the video: Teaching born again Christians on how to live prosperous life with principles based on the words of God . Full video here at Abiyah Tube Please kindly SUBSCRIBE, the channel; Share and Like this video Bible verses used in this video:- Mathe 6:33 2Cor 8:9 3John 1:2 Psalm 92:12 Psalm 3:3 Psalm 103:20 James 1:7 Psalm 23:6 #mysecrets to divine wealth #How I became very rich #Archbishop Benson Idahosa #condensedtranslation #Amharic #Bibleverse #prayer #fullvideo Join this channel to get access to perks: / @abiyahtube

በመላእክት አገልግሎት ሰማይ የወሰነላችሁን በረከት እና ፋይናንሳችሁን መቀበያ መንገዶች_Angels and your finances #angels #Bible

#bible #prayer ክፍል-2፡እርግማንን እና ጥንቆላን በመስበር ከጭለማ ተጽእኖ ነጻ መውጫ መንገዶች (Breaking curse &witchcraft)

መንፈሳዊው የበረከት መንገድ፡ ብዙዎች ያልተረዱት የሀብት ምስጢር! #amarignatube

ለምን ወደዚህ ምድር መጣህ #በዶክተር ማይልስ ሙንሮው #What is your pourpose

በ66 ቀናት ውስጥ አእምሮን የመለወጥ ሚስጥር

ህይወታችሁን አስቀድማችሁ በህልም ማየት አለባችሁ! መጥፎ ህልሞችን የምናይበት ምክንያት . . . | KedidaWorku

የፈለግነውን ነገር በቀላሉ የማግኛ ሚስጥራዊ መንገድ |ህይወትህን የሚቀይር እውቀት |95% ሰዎች የማያውቁት ሚስጥር!| Dr.Abriham|Taza

ለ3 ቀን ይህን ጥቅስ በእምነት በማወጅ ድህነትንና እጥረትን ከህይወታችሁ ማስወገጃ መንገዶች_This psalm destroys poverty and lack#bible

✨እየሱስ እንዲህ አለኝ አጋንንትን የሚያጠፉ የፆም አይነቶች /በ ካትሪን ኩልማን/✨

የተዋጉዋችሁን ክፉዎች ሁሉ በእግዚያብሄር የፍርድ ዙፋን ስር የሚጥሉላችሁ 4 ተአምራዊ ጸሎቶች (4 judgmental prayers) #Bible #prayer

ታያላችሁን ወይስ ትመለከታላችሁ? ለትንቢታዊ ዕድል ፈንታችሁ ወሳኝ ;የሚያዩ አይኖች | ሐዋርያው ጆሹዋ ሰልማን

#bible #prayer ቀኑ ሳያዝብን በፊት ቀድመን በቀኑ ላይ የማዘዝ እና በክብር የመዋል መለኮታዊ ጥበብ # condensed translation.

ማኔ ቴቄል ፋሬስ አስደናቂ ትርጉም - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

በማለዳ እና በለሊት የሚደመጡ መዝሙሮች / ረጋ ያሉ መዝሙሮች /#ethiopianprotestantmezmur #መዝሙር /የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant

በረከታችሁን፤የጋብቻ ጊዜያችሁን እና እድገታችሁን ያዘገየውን ክፉ ለይቶ ማፍረሻ፤ምርኮን ማስመለሻ መንገዶች

ልብ በል! እነዚህ 7 ምልክቶች ካሉህ ተአምርህ ከደጅ ነው! 😭 | እንዳያመልጥህ ተጠንቀቅ

የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች #biblestories #history

ከልጅነቴ ጀምሮ፤ ይሄ ልምምድ ነበረኝ! ተጠቀሙበት! | Kedida Yilma

#bible #prayer 3 ጥቅሶች የሰማይን ደጆች ለማስከፈት ከመኝታ በፊት እንዲህ ጸልዩ Unlock Heaven # condensed translation.

